💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🆕ሪዝቅ እና ሕይወት፤ ሁለት ዋስትና ያላቸው አጋሮች ናቸው። ህይወት እስካለ ድረስ ሪዝቅ ይመጣል።

=
t.me/https_Asselefya1/21795
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📖ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-

“ቅን ልቦችና ዱዓ፤ የማይሸነፉ ሠራዊትና እርዳታ የማይነፈጉ ወታደር ናቸው።«መጀደሙዕ አልፈታዋ

🍃🍃🍃🍃🍃🍃
t.me/https_Asselefya1/21796
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
القارئ أحمد الحمادي | ولئن أذقنا الإنسان
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَلَئِنْ أَذَقْنَا ٱلْإِنسَـٰنَ مِنَّا رَحْمَةً ثُمَّ نَزَعْنَـٰهَا مِنْهُ إِنَّهُۥ لَيَـُٔوسٌ كَفُورٌ ٩۝﴾

😀القارئ : أحمد الحمادي

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌸እውነተኛ ደስታ !🌸

«ትክክለኛ ሰላምን ለማግኘት ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ወደ አላህ ቅረብ አጥብቀህ ፈልገው ትዕዛዛቶቹንም ጠብቅ ፣ በመንገዱ ሂድ ያኔ ገንዘብ የማይገዛው ዝና የማይሰጠው ጥልቅ ደስታ እና ሰላም በቤትህ ወለል ብሎ ይገባል !»

🍃መልካም ዉሎ ተመኘሁ 🍃

=
t.me/https_Asselefya1/21798
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከአዲስ አበባ ወደ ኮንቦልቻ የምትሄዱ በቅርብ ቀን ዉስጥ እስኪ ኑ አንድት ትንሽዬ እቃ አለች ይዛችሁ እንድትሄዱ ነዉ አይከብድም ትንሽዬ ነች ተባበሩማ ባረከላሁ ፊኩም !

✍በቦት ፦ @Ass_selefyaa_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፈገግ እያላችሁ ጉድ ስሙልኝ የሚለዉን ¡

ከመዉሊድ መልስ ነዉ በምርቃና የተቀዳ መሠለኝ ÂĄ በስሜት ሀዋ ላይ ተንሳፈፈ እኮ በሉ ወይ ምርቃና ! ሴት አትዳብሱ አትነካኩ የናተ ያልሆነ ነገር  ይላሉ አለ ሆ አላህ የፈጠረዉ ነገር ሁሉ ለኛ አይደለምዴ አለ እእእ አላህ የፈጠረልን ሁሉ ለኛ ነዉ ግን በምን መልኩ መጠቃቀም እንዳለብን አልደነገገልንምዴ እንደ ነብይ አላከልንምዴ እ !? እንዴ እንስሳ ፈጥሮ ነዉዴ የተወን አሃ¡ አረ ስንት ፍጡር አለ ጎበዝ !? ደህና ኮሚድ ነዉ ሰዉየዉ ህእ¡

አይዞን ገለቴ ¡

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Voice message
የጫት አስካሪነት
<unknown>
ቅጠል አትብሉ ይላሉ አለ የቅጠልን ማእና አያቁትም ምርቃናዉን አልቀመሱትም አለ እእእ እንግድች ምርቃናዉ እንደሰማነዉ በጎች ጉረንቶ የሚያስገባ ነዉ ¡ በጎች የሚያናግር ! ሲያሞሰኩ በጎች አረ አላህ ያጉርሳችሁና አጉርሱኝ ያስባለ የእንስሳ ጓደኛ የሚያደርግ እ !? የጫት ምርቃና ታድያ ይሄ ነዉ አያቁትም የምትሉ እነ አቡ ምርቃና አላህ ይምራችሁ !

=
« ገንዘብ ስታገኝ ፈጣሪህን አትዘንጋ ገንዘብ ከድህነት እንጅ ከሞት አያድንህምና።»

=
t.me/https_Asselefya1
سورة النجم
<unknown>
وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
➧ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡


◊صباح الخير
➾መልካም ቀን

https://t.me/https_Asselefya1
➾ወንድሜ ሆይ!! ቤተሰቦችህን አጫውታቸው አዝናናቸው

🏘ቤት ስትወጣ የምትናፈቅ ቤት ውስጥ ስትሆን የማትሰለች አዝናኝ ሁን ።ጭምት ቆፍጣና ቁጡ አትሁን ።ቤት ውስጥ አራስ ነብር ሁነህ ውጭ ላይ ሳቂታና ተጫዋችነቱ ኸይር መስሎ ከታዬህ ተሸውደሃልና ይህን ባህሪ አስተካክለው ።

➪ልጆችህ ሚስትህ ወላጆችህ እና እህት ወንድሞችህ ከሌሎች ሰዎች በበለጥ ላንተ የቀረቡ ናቸው እናም እንደነገርኩህ አጫውታቸው አዝናናቸው !

قال ثابت بن عبيد كان زيد بن ثابت رضي الله عنه من أفكه الناس في البيته فإذا خرج كان رجلا من الرجال


شرح السنة للبغوي ١٣ /١٨٣

➾ዘይድ ኢብኑ ሳቢት የተባለው ሱሓባ ቤት ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ ቤተሰቦቹ ጋር ይቃለዳቸው እና ወደ ውጭ ሲወጣ ደግሞ ጀግና ወንዳ ወንድ እንደነበር በታሪክ ተወስቷል

✍Ibnu Seid

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
بصوت جميل تلاوة خاشعة
بصوت جميل تلاوة خاشعة

«ሰላም የምሽት ግብዤ ነዉ ....ለዉድ  ye channelu members ....!

=
መስከርም ሲመጣ ትዝ ከሚሉ ነገራቶች አንዱ ትምህርትና ተማሪዎች አይደሉ? እኛም ይሄን ብለን #ደብተርና #እስክርቢቶ ማቅረብ ጀምረናል።እናም እንድናደርስልዎ የሚፈልጉት ነገር ካለ ይዘዙን በተመጣጣኝ ዋጋ እናደርሳለን።

ማድረስ የምችልባቸው አካባቢዎች፦
1,እዚሁ በከተማችን ኬሚሴና አካባቢዋ
2,ሀርቡ
3,መኮይ
#በዛ ያለ ነገር ካዘዙኝ ኮ/ቻ እና ደሴም ማድረስ እችላለሁ።

ስትፈልጉ ከስር ባለው #ዩዘር_ኔም ግቡና ጻፉልኝ
@AbuOubeida1

ማንቂያ፦በዚሁ አጋጣሚ አቅመ ደካሞችን(ለልጆች ማስተማሪያ ደብተርና እስኪርብቶ መግዛት ለሚሳናቸው ወገኖች ማገዝ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚሁ አጋጣሚ ለርሱም በማድረስ የግል ትብብሬን እንደማደረግ ከወዲሁ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ)።

*በቅርቡ እስከ ሀይቅ የረዘመ ጉዞ ስላለኝ ብታዙኝ እሰከዛ ማድረስ እችላለሁ።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እንዴት ነህ ወንድሜ አቡ ሱፍያን

ዛሬ አውፍ በለኝ ላስቸግርህ ነው።አላህ እረዥም እድሜ ከአፊያ ከኢማን ጋ ይስጥህ። ወንድሜ ትንሽ ሃጃ ገጥሞኝ ነው።እሱም የሰዎች ዕዳ ነበረብኝ። ዕዳውም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ነው   ላስቸግርህ የመጣሁት
እና ንግድ ላይ  ማትረፍ መክሰር ያለ ነው ። እንደ ምታውቀው በምሰራው ንግድ ላይ በጣም ትልቅ ኪሳራ ደረሰብኝ  ዱንያዬ ጠፋብኝ።  ሂወት ለማሸነፍ እናቴም ለማሳከም በሰው ፍራንክ  ተበድሬ ያ ምታውቀው ሱቅ ሾሠል ነበር እሱም እንደሰማኸው በሌቦች ተዘረፍኩኝ።

እንደ ምታውቀው በቤተሰቤ በደረሰብኝ  ትልቅ ሃጃ ሂወቴ ተመሳቅለብኝ
ዱኒያዬም ጠፋብኝ  እናቴም  ህመተኛ ናት እሷን ለማሳከም ሆስፒታል ስመላለስ ታያለህ  እስከ አሁን ድረስ እያስታከምኳት ነው።አሁን ግን ሁሉም ከ አቅሜ በላይ ሆነና እናቴንም ሆነ ራሴን ማስተዳደርም አልቻልኩም።
የው ወንድሜም ለሁላችንም ይበቃል ካንፓስ ተምሮ ተመርቆ ሾል ጀመረ በተባለ ግዜ  የአእምሮ ህመምተኛ ሆነብኝ ኡሱን ማሳከም ሌላ ነገር ሆነብኝ። ወደ አገራችን መርሳ እንዳንመለስም ደሞ እዛ ያለንን ነገር ሁሉ ሽጠናል።ለእናቴም በህመምዋ ላይ ህመም ሆነባት።ሚስቴም  ህመም አለባት áŒ­áŠ•á‰€á‰ľ አትችልም  ይህ የሰዎች ጭቅጭቅ ደሞ በጣም ህመም ላይ አደረጋት በየግዜው ሃኪም ቤት ነው ምትሄደው።

እና ወንድሜ ዱዐ እንድታደርግልኝና áŠ áŠ•á‰° ከምታቃቸው ሰወች ብታጠያይቅልኝ በቻናልህ ቤተሰቦችህን ብታስተባብርልኝ ብየ ነው። አውፍ በለኝ ፁሁፍ አበዛሁ።»

አካውንት፦ 1000229042843 Zeytu Jemal

ስልክ +251703929768
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እንዴት ነህ ወንድሜ አቡ ሱፍያን ዛሬ አውፍ በለኝ ላስቸግርህ ነው።አላህ እረዥም እድሜ ከአፊያ ከኢማን ጋ ይስጥህ። ወንድሜ ትንሽ ሃጃ ገጥሞኝ ነው።እሱም የሰዎች ዕዳ ነበረብኝ። ዕዳውም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ነው   ላስቸግርህ የመጣሁት እና ንግድ ላይ  ማትረፍ መክሰር ያለ ነው ። እንደ ምታውቀው በምሰራው ንግድ ላይ በጣም ትልቅ ኪሳራ ደረሰብኝ  ዱንያዬ ጠፋብኝ።  ሂወት…
👆👆
ያ አላህ! እንደት ቢጨንቀው ነው!? እንደትስ ሕይዎት ግራ ብታጋባው ነው?ልጁን በቅርበት አውቀዋለሁ።ታታሪ ልጁ ነው። ብዙ ሓላፍትናዎችም እንዳሉበት አውቃለሁ። አሁን ላይ ግን ሕይዎት ግራ ስታጋባውና ስታስጨንቀው ነው ይህን መልዕክት የፃፈልኝ።
|
አወ! ቀን አንድም ከፍ፣ አንድም ዝቅ ነውና ነገሮች አስቸጋሪና ከአቅም በላይ ሲሆኑብህ ይህች ዱንያ ከዕለታት በአንዱ ቀን ወስዳ ሰው ፊት ልታቆምህ ትችላለች፡፡

አንዳንዴ ፊትህንም ስምህንም አስረክበህ ይሁን ብለህ እጅ በሠጠህ ጊዜ በተደረገልህ ትብብር ችግርህ ሳይቀረፍልህ ሲቀር ካንተ በፊት እጅጉን የሚያዝኑት አስተባባሪዎቹ ይሆናሉ፡፡ እና እኔን እንዳታሳፈሩኝ። እሱንም አስደስቱት፤አላህ ያስደስታችሁ እና! የቻላችሁ በመነየት፣ ያልቻላችሁ በማስነየት ሼር በማድረግ እንገዘው!

ይሄው እሱን ቀጥታ ለማገኘት፦+251703929768

💰አካውንት፦ 1000229042843 Zeytu Jemal
ቁም ነገራችሁ ከቁም ነገር ከሚያቅ ጋር ስሩ !
ቀልዳችሁ ቀልድ ከሚችል ሰዉ ጋር ቀልዱ !

ሁሉም በቦታዉ መጠቀም ጥሩ መፍትሔ ነዉ ያለ ቦታ ከሆነ ግን ዋጋ ያስከፍላል እና ልብ እያልን ማለቴ ነዉ በምንፈፀማቸዉ ነገሮች !

=