💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⬇️ምን ይሰማችኋል ?

እንዲህ ያሉ ፍሬዎች ለመተካት ነቃ ነቃ እያላችሁ ነዉ ? መልካም ዝግጅት!

«ልብን ሞቅ ሞቅ ያደርጋል እኮ 👍

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመዉሊድ በአል ላይ የምትጨፍረዉ
ነብዩን እወዳለሁ ብለህ የምትሞግተዉ
ዉደታህ እዉነተኛ ቢሆን ነበር በታዘዝከዉ
በድርጊትም ሆነ በቃላት ያለ ማመናታት
ግና ድርጊትህ አይጣጣምም ከሳቸዉ ጎዳና
አረ በፍፁም የእዉነተኛ ተከታይ አይደለህም ጎዳና

=
t.me/https_Asselefya1/21779
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
إحذر  من هذه الا غنية

مدد يا رسول الله
ትርጉም ፦
የአላህ መልእክተኛ  ሆይ እርዳታዎትን?

ተጠንቀቁ ከዚህ ሙዚቃ ከአላህ ዉጭ እርዳታ የሚጠየቅ አካል የለም።  ብዙዎች አረበኛ ሲሆን አፋቸዉ ከፍተዉ የሚያደምጡ ሽርክ ምንግዜም ሽርክ ነዉ በማንኛዉም ቋንቋ ቢደሰኮር !!

=
t.me/https_Asselefya1/21780
«መደዲ ያረሱለሏህ የሚሉ አካሎች አሉ ተብለዉ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁሏህ ተጠይቀዉ የሰጡት ምላሽ ከታች ይመልከቱ፦

حكم طلب المدد من الرسول?

🔗سؤال: نسمع أقوامًا ينادون مدد يا رسول الله، أو مدد يا نبي، فما الحكم في ذلك؟

🔗جواب: هذا الكلام من الشرك الأكبر، ومعناه طلب الغوث من النبي ﷺ وقد أجمع العلماء من أصحاب النبي ﷺ،  وأتباعهم من علماء السنة على أن الاستغاثة بالأموات من الأنبياء وغيرهم، أو الغائبين من الملائكة أو الجن وغيرهم، أو بالأصنام والأحجار والأشجار أو بالكواكب ونحوها من الشرك الأكبر، لقول الله عز وجل: {وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلا تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَدًا} [الجن:18]، وقوله سبحانه: {ذَلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ لَهُ الْمُلْكُ وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ مَا يَمْلِكُونَ مِنْ قِطْمِيرٍ ۝ إِنْ تَدْعُوهُمْ لا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ وَلا يُنَبِّئُكَ مِثْلُ خَبِيرٍ} [فاطر:13-14].
وقول الله عز وجل: {وَمَنْ يَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ لا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِنْدَ رَبِّهِ إِنَّهُ لا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ} [المؤمنون:117]

مجموع فتاوى ومقالات الشيخ ابن باز (7/420).


=
t.me/https_Asselefya1/21781
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM


🎙️- القارئ محمد أيوب -رحمه اللّٰه-.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
☁️📖

  💟أثر الإيمان بأسماء الله وصفاته على حياة العبد

🎧 الشيخ صالح آل الشيخ 🇧🇼
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ትዝብት እይታ ፦ ካፊሮች አዲስ አመት በሚል ቢጫ ቀሚስ ለብሰዉ አስባልት ለአስባልት ይሽከረከራሉ አህባሾች መዉሊድ እያሉ አረንጓዴ ፎጣ ጣል አድርገዉ ይንከረፈፋሉ ዋይ ማስጠላት !

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍 ያ ሰላም የምር የቻናሌ ቤተሰቦችኮ ትለያላችሁ ሀቂቃ አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ በደቂቃ ነዉ ቶሎ ከች ያላችሁ እኮ ሀቂቃ ልዩ ናችሁ ! ይህ ቅንነታችሁ ቀጥሉበት እሺ እኔም ለእናንተ በምችለዉ አለሁ ከጎናችሁ እሺ አብሽሩልኝ ! ስንተጋገዝ ያምርብናል !

=
«መጥፉ ጊዜ ነበረ  ነገር ግን በበቂ ሁኔታ ገንብቶኛል። የምትሉበት ቀን ቅርብ ነዉ አብሽሩ !»

=
t.me/https_Asselefya1/21791
«ወደ ሚድያ ብቅ ብቅ ስል ምን አየሁ መሠላችሁ እነዚህ ትላልቅ የሀገራችን ሚድያዎች ትክክለኛ የእስልምና ምንነት እኮ አጉልተዉ አያሳዩም የሚያሳዪን ጭራሽ እስልምና የማያቀዉ መጤ ኮተት ነገሮች እየለቃቀሙ ነዉ። እና አሁን መዉሊድ የሚባለዉ ያስተዋዉቁልናል ጉድ ነዉ እኔ ደሞ ኮሜንት አያለሁ ጥሎብኝ ከዛ ስር ስመለከት ሀቂቃ ብዙዎች ኮሜንት የተሰጡት ተቃዉሞ ነዉ። ይሄ ደስ አለኝ ሀቂቃ ቀጥሉበት «ሀቅ ቢሸፋፍኗት ተደብቃ አትቀርም አንድ ቀን ጎልታ ትወጣለች » እና በየ ሄዳችሁበት ባጢል ስታዬ ከእስልምና የሚቃረን ነገር ተለቆ ስታዬ ማዉገዛችሁ ላይ እንዳትዘናጉ ቀጥሉት ማለቴ ነዉ። አላህ ይገዛችሁ 👍

=
~ደስ የሚለው ነገር…ጠዋት ላይ የምትወጣው ፀሐይ ብቻ አይደለችም፡፡ለመኖር ተስፋ እንዲኖረን የሚገፋፉ መልካም ሰዎች፣ማማረር እንደማይገባንና በሕይወት ለመቆየት ብዙ ምክንያት እንዳለን የሚመመክሩ ደጋግ ባሮችም አብረዋት ይወጣሉ፡፡ አላህን የሚያስታውሱን ዉብ ፊቶችም ይወጣሉ፡፡

ነግቶ እስክናያቸው የምንጓጓላቸው፣ የምንወዳቸው፣ የምንናፍቃቸው ሰዎችም ይወጣሉ፡፡ አላህ ያቆይልን።

እናንተን በማየቴ ደስ ብሎኛል በሉ፡፡
ተደሰቱ!።ሰዎችም ከአንደበታችሁ በሚወጣው ቃል ይደሠቱ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
🆕ሪዝቅ እና ሕይወት፤ ሁለት ዋስትና ያላቸው አጋሮች ናቸው። ህይወት እስካለ ድረስ ሪዝቅ ይመጣል።

=
t.me/https_Asselefya1/21795
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📖ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡-

“ቅን ልቦችና ዱዓ፤ የማይሸነፉ ሠራዊትና እርዳታ የማይነፈጉ ወታደር ናቸው።«መጀደሙዕ አልፈታዋ

🍃🍃🍃🍃🍃🍃
t.me/https_Asselefya1/21796
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
القارئ أحمد الحمادي | ولئن أذقنا الإنسان
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَلَئِنْ أَذَقْنَا ٱلْإِنسَـٰنَ مِنَّا رَحْمَةً ثُمَّ نَزَعْنَـٰهَا مِنْهُ إِنَّهُۥ لَيَـُٔوسٌ كَفُورٌ ٩۝﴾

😀القارئ : أحمد الحمادي

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌸እውነተኛ ደስታ !🌸

«ትክክለኛ ሰላምን ለማግኘት ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ወደ አላህ ቅረብ አጥብቀህ ፈልገው ትዕዛዛቶቹንም ጠብቅ ፣ በመንገዱ ሂድ ያኔ ገንዘብ የማይገዛው ዝና የማይሰጠው ጥልቅ ደስታ እና ሰላም በቤትህ ወለል ብሎ ይገባል !»

🍃መልካም ዉሎ ተመኘሁ 🍃

=
t.me/https_Asselefya1/21798
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከአዲስ አበባ ወደ ኮንቦልቻ የምትሄዱ በቅርብ ቀን ዉስጥ እስኪ ኑ አንድት ትንሽዬ እቃ አለች ይዛችሁ እንድትሄዱ ነዉ አይከብድም ትንሽዬ ነች ተባበሩማ ባረከላሁ ፊኩም !

በቦት ፦ @Ass_selefyaa_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፈገግ እያላችሁ ጉድ ስሙልኝ የሚለዉን ¡

ከመዉሊድ መልስ ነዉ በምርቃና የተቀዳ መሠለኝ ¡ በስሜት ሀዋ ላይ ተንሳፈፈ እኮ በሉ ወይ ምርቃና ! ሴት አትዳብሱ አትነካኩ የናተ ያልሆነ ነገር  ይላሉ አለ ሆ አላህ የፈጠረዉ ነገር ሁሉ ለኛ አይደለምዴ አለ እእእ አላህ የፈጠረልን ሁሉ ለኛ ነዉ ግን በምን መልኩ መጠቃቀም እንዳለብን አልደነገገልንምዴ እንደ ነብይ አላከልንምዴ እ !? እንዴ እንስሳ ፈጥሮ ነዉዴ የተወን አሃ¡ አረ ስንት ፍጡር አለ ጎበዝ !? ደህና ኮሚድ ነዉ ሰዉየዉ ህእ¡

አይዞን ገለቴ ¡

=