Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
የዛሬ ቀን ረቢአል አወል 12 ነብዩ ﷺ የሞቱበት ነው። ይህን ቀን አመታዊ የደስታ ቀን አድርጎ መያዝ ሰይጣናዊ መንገድ ነው። በኢስላም የሙት አመት የሚባልም ነገርም የለም። በኢስላም የታዘዝነውን ብቻ እንስራ። ከክስረት እንጠበቃለንና። ነብዩ ﷺ "ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው" ብለዋል።
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
• ወዳጆቼ…እስኪ ለረዥም ወራቶች ስራ አጥታ የቆየች እህት እዚህ ቤት አለች። ጂዳ እና አከባቢዋ ላይ ስራ የሰማችሁ በዚህ አድራሻ አሳውቋት ባረከሏሁ ፊኩም!👇
@Aselafiyai
@Aselafiyai
@Aselafiyai
@Aselafiyai
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
• አንድት እህታችን መካ ላይ ለረዥም ወራቶች ስራ አጥታ ተቀምጣለችና ባካችሁን ክፍት የስራ ቦታ የሰማችሁ ካላችሁ በዚህ አድራሻ አሳውቋት👇
@neima1257
@neima1257
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንዲህ ያሉ ፍሬዎች ለመተካት ነቃ ነቃ እያላችሁ ነዉ ? መልካም ዝግጅት!«ልብን ሞቅ ሞቅ ያደርጋል እኮ
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመዉሊድ በአል ላይ የምትጨፍረዉ
ነብዩን እወዳለሁ ብለህ የምትሞግተዉ
ዉደታህ እዉነተኛ ቢሆን ነበር በታዘዝከዉ
በድርጊትም ሆነ በቃላት ያለ ማመናታት
ግና ድርጊትህ አይጣጣምም ከሳቸዉ ጎዳና
አረ በፍፁም የእዉነተኛ ተከታይ አይደለህም ጎዳና
=
t.me/https_Asselefya1/21779
ነብዩን እወዳለሁ ብለህ የምትሞግተዉ
ዉደታህ እዉነተኛ ቢሆን ነበር በታዘዝከዉ
በድርጊትም ሆነ በቃላት ያለ ማመናታት
ግና ድርጊትህ አይጣጣምም ከሳቸዉ ጎዳና
አረ በፍፁም የእዉነተኛ ተከታይ አይደለህም ጎዳና
=
t.me/https_Asselefya1/21779
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
إحذر من هذه الا غنية❌
مدد يا رسول الله
ትርጉም ፦
የአላህ መልእክተኛ ሆይ እርዳታዎትን?
ተጠንቀቁ ከዚህ ሙዚቃ ከአላህ ዉጭ እርዳታ የሚጠየቅ አካል የለም። ብዙዎች አረበኛ ሲሆን አፋቸዉ ከፍተዉ የሚያደምጡ
=
t.me/https_Asselefya1/21780
مدد يا رسول الله
ትርጉም ፦
የአላህ መልእክተኛ ሆይ እርዳታዎትን?
ተጠንቀቁ ከዚህ ሙዚቃ ከአላህ ዉጭ እርዳታ የሚጠየቅ አካል የለም። ብዙዎች አረበኛ ሲሆን አፋቸዉ ከፍተዉ የሚያደምጡ
ሽርክ ምንግዜም ሽርክ ነዉ በማንኛዉም ቋንቋ ቢደሰኮር !!
=
t.me/https_Asselefya1/21780
«መደዲ ያረሱለሏህ የሚሉ አካሎች አሉ ተብለዉ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁሏህ ተጠይቀዉ የሰጡት ምላሽ ከታች ይመልከቱ፦
حكم طلب المدد من الرسول?
🔗 سؤال: نسمع أقوامًا ينادون مدد يا رسول الله، أو مدد يا نبي، فما الحكم في ذلك؟
🔗 جواب: هذا الكلام من الشرك الأكبر، ومعناه طلب الغوث من النبي ﷺ وقد أجمع العلماء من أصحاب النبي ﷺ، وأتباعهم من علماء السنة على أن الاستغاثة بالأموات من الأنبياء وغيرهم، أو الغائبين من الملائكة أو الجن وغيرهم، أو بالأصنام والأحجار والأشجار أو بالكواكب ونحوها من الشرك الأكبر، لقول الله عز وجل: {وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلا تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَدًا} [الجن:18]، وقوله سبحانه: {ذَلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ لَهُ الْمُلْكُ وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ مَا يَمْلِكُونَ مِنْ قِطْمِيرٍ إِنْ تَدْعُوهُمْ لا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ وَلا يُنَبِّئُكَ مِثْلُ خَبِيرٍ} [فاطر:13-14].
وقول الله عز وجل: {وَمَنْ يَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ لا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِنْدَ رَبِّهِ إِنَّهُ لا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ} [المؤمنون:117]
=
t.me/https_Asselefya1/21781
حكم طلب المدد من الرسول?
وقول الله عز وجل: {وَمَنْ يَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ لا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِنْدَ رَبِّهِ إِنَّهُ لا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ} [المؤمنون:117]
مجموع فتاوى ومقالات الشيخ ابن باز (7/420).
=
t.me/https_Asselefya1/21781
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ካፊሮች አዲስ አመት በሚል ቢጫ ቀሚስ ለብሰዉ አስባልት ለአስባልት ይሽከረከራሉ አህባሾች መዉሊድ እያሉ አረንጓዴ ፎጣ ጣል አድርገዉ ይንከረፈፋሉ ዋይ ማስጠላት !=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍
=
ያ ሰላም የምር የቻናሌ ቤተሰቦችኮ ትለያላችሁ ሀቂቃ አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ በደቂቃ ነዉ ቶሎ ከች ያላችሁ እኮ ሀቂቃ ልዩ ናችሁ ! ይህ ቅንነታችሁ ቀጥሉበት እሺ እኔም ለእናንተ በምችለዉ አለሁ ከጎናችሁ እሺ አብሽሩልኝ ! ስንተጋገዝ ያምርብናል !=
«ወደ ሚድያ ብቅ ብቅ ስል ምን አየሁ መሠላችሁ እነዚህ ትላልቅ የሀገራችን ሚድያዎች ትክክለኛ የእስልምና ምንነት እኮ አጉልተዉ አያሳዩም የሚያሳዪን ጭራሽ እስልምና የማያቀዉ መጤ ኮተት ነገሮች እየለቃቀሙ ነዉ። እና አሁን መዉሊድ የሚባለዉ ያስተዋዉቁልናል ጉድ ነዉ እኔ ደሞ ኮሜንት አያለሁ ጥሎብኝ ከዛ ስር ስመለከት ሀቂቃ ብዙዎች ኮሜንት የተሰጡት ተቃዉሞ ነዉ። ይሄ ደስ አለኝ ሀቂቃ ቀጥሉበት «ሀቅ ቢሸፋፍኗት ተደብቃ አትቀርም አንድ ቀን ጎልታ ትወጣለች » እና በየ ሄዳችሁበት ባጢል ስታዬ ከእስልምና የሚቃረን ነገር ተለቆ ስታዬ ማዉገዛችሁ ላይ እንዳትዘናጉ ቀጥሉት ማለቴ ነዉ። አላህ ይገዛችሁ 👍
=
=
القارئ علي جابر | وقيضنا لهم قرناء فزينوا لهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🎧 ልባችሁ አሳርፉበት
=
=
~ደስ የሚለው ነገር…ጠዋት ላይ የምትወጣው ፀሐይ ብቻ አይደለችም፡፡ለመኖር ተስፋ እንዲኖረን የሚገፋፉ መልካም ሰዎች፣ማማረር እንደማይገባንና በሕይወት ለመቆየት ብዙ ምክንያት እንዳለን የሚመመክሩ ደጋግ ባሮችም አብረዋት ይወጣሉ፡፡ አላህን የሚያስታውሱን ዉብ ፊቶችም ይወጣሉ፡፡
ነግቶ እስክናያቸው የምንጓጓላቸው፣ የምንወዳቸው፣ የምንናፍቃቸው ሰዎችም ይወጣሉ፡፡ አላህ ያቆይልን።
እናንተን በማየቴ ደስ ብሎኛል በሉ፡፡
ተደሰቱ!።ሰዎችም ከአንደበታችሁ በሚወጣው ቃል ይደሠቱ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ነግቶ እስክናያቸው የምንጓጓላቸው፣ የምንወዳቸው፣ የምንናፍቃቸው ሰዎችም ይወጣሉ፡፡ አላህ ያቆይልን።
እናንተን በማየቴ ደስ ብሎኛል በሉ፡፡
ተደሰቱ!።ሰዎችም ከአንደበታችሁ በሚወጣው ቃል ይደሠቱ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
“ቅን ልቦችና ዱዓ፤ የማይሸነፉ ሠራዊትና እርዳታ የማይነፈጉ ወታደር ናቸው።«መጀደሙዕ አልፈታዋ t.me/https_Asselefya1/21796
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
القارئ أحمد الحمادي | ولئن أذقنا الإنسان
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَلَئِنْ أَذَقْنَا ٱلْإِنسَـٰنَ مِنَّا رَحْمَةً ثُمَّ نَزَعْنَـٰهَا مِنْهُ إِنَّهُۥ لَيَـُٔوسٌ كَفُورٌ ٩﴾
😀 القارئ : أحمد الحمادي
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM