💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
المولد النبوي

الشيخ صالح. اللحيدان رحمه الله تعالى
«አትመን ካሜራ»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
«አትመን ካሜራ»

ፊታቸው የአረብ እግራቸው የሱዳን፡
ያውም ፆታቸውን አሏህ እየረዳን፡

ቅባቱ ከቻይና ዊጉ ከአሜሪካ፡
ተቀይሯል አሉ ውበት በፈረንካ፡
ሁሉ በቅባት ነው ማንንም አትንካ፡

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🎙በኑረዲን አል-አረብ – «አትመን ካሜራ»
አ   ን   ብ   ቧ   ት   ማ

«አትመን ካሜራ»


አርቲፊሻል ነገር በበዛበት ዘመን፡
ብርቱካን ነኝ ያለው ስለሆነ ጎመን፡
ቀርበህ በአካል እንጂ በፊልተር አትመን፡

ፊታቸው የአረብ እግራቸው የሱዳን፡
ያውም ፆታቸውን አሏህ እየረዳን፡
ቅባቱ ከቻይና ዊጉ ከአሜሪካ፡
ተቀይሯል አሉ ውበት በፈረንካ፡
ሁሉ በቅባት ነው ማንንም አትንካ፡

የኔ ያልካትን ሴት ፈትሽ በጨው አጥበህ፡
ህይወት ስለሆነ አትለፍ ታዝበህ፡
ሰው ተጨካክኗል አረጋግጥ ቀርበህ፡

ንፁህ እቅድ ካለህ የስኬት አዝመራ፡
በደስታ ከፈለክ ህይወትን ልትመራ፡
ነገ የሚፀፅት መጥፎ ስራ አትስራ፡
ማንም ምንም ቢልህ አትመን ካሜራ፡

  ነገርኩህ....✍️ኑር

=
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አላህ የሰጠንን ኒኢማ {ፀጋ} ዘውታሪ ያድርግልን።የሱ ፀጋ አይጠገብምና። የሰጠንንም ኒኢማ ያሳውቀን ። ልናመሰግነው ግዴታ ነውና።

@AbuHafsaYimam
يا اختي ڪـونےغاليـة عفيفة نقية
« وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا »

«ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡

=
የጎደኝነት መለኪያዉ ወሬ አይደለም  ።

አንዳንዴ በስልክም ይሁን በሌላ መገናኛ  ራቅ ሲሉ  ጎደኝነቱን የተውት ወይንም የራቋቸው የሚመስላችው ብዙ አከላት አሉ  ደግሞ   በጠዋትምይሁን በማታ  ብዙ ግዜ ስለሰጥዋቸው ብቻ   ለኛ ትልቅ ቦታ አላቸው ብለው የሚደሱ አከላቶች ነፍ ናቸው፡፡

እህቴ ሆይ  ጎደኝነት በወሬ ብቻ  የሚገለፅ አይደለም   ፡፡ ብዙ ግዜ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር በስልክ ጉዳይ   ደዉለው  ሳይነሳ  ሚሴጅ ልከው ሳይመለስ  ከዘገየ   ወደ ሌላ ሀሳብ  አንሂድ  ኡዝር እንስጥ  የሰው ልጅ እኮ ብዙ ቪዚ የሚያደርገው ነገር አለ እኮ
!
الإساءة بالإ ساءة
hamza
📕አብዘሀኛ ሰዎች ያስባሉ ደካሞች መጥፎን በመጥፎ አይመልሱም ይላሉ ይሄ ግን በተቃራኒ ነዉ ጉዳዩ ። እኛ ስነ_ምግባራችን« አስተዳደጋችን» መጥፎን በመጥፎ ከመመለስ ትከለክለናለች..... !

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
•• تلاوة طيّبة من سورة المعارج

‏‌‏⤜ القارئ ؚبد الرحمٰن العوسي
🌹

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የመውሊድ አጀማመር
አጫጭር ምክሮች
መውሊድን ማን ጀመረው?
ሺዓዎች ወይስ መሊክ አል-ሙዘፈር

🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

=
t.me/Achachir_mkroch
አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ የሰላሳ ደቂቃ ኹጥባ ይደረጋል ? አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ከይፍ ሀል አደንቅሃለሁ ጥሩ ሰዉ ነህ ....... አማ ባእዱ እያለ ይቀጥላል.... አሉ የኛ ሴቶች ጥያቄ እ እኔ አላልኩም ከደርስ ሰምቸዉ ነዉ በሉ እንታረም ሰላምታ ከላክን ቀጥታ ወደ አስፈለገን ሀጃ እንግባ ቅድሚያ የምንደረድረዉ ኮተት ቤታችን እናስቀምጥ እሺ። እንድህ እስኪታዘቡን ለምን ወረዲን ግን እህቶች !?

=
ብዙ ሴቶች በገንዘብ ምክንያት የተሳሳተ ቤት ዉስጥ ናቸዉ።  ብዙ ወንዶች በዉበት ምክንያት የተሳሳተ ትዳር ዉስጥ ናቸዉ።

=
t.me/https_Asselefya1