Audio
◼️አንድ ወሳኝ የጅሙአ ቀን ስጦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅የጅሙአ ቀን በጠዋቱ መስጅድ መሄድን በተመለከተ
✅በጠዋቱ ወደ መስጅድ ለሚሄዱ ሰዎች የተዘጋጀ አስደናቂ ስጦታ
✅የጅሙአ የመጀመርያ ሰአት የሚባለው መቼ ነው የሚጀምረው
✅በዚህ ላይ የሚዘናጉ ሰዎች የሚያመልጣቸው ትሩፋት
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

💢አውስ ቢን አውስ ባስተላለፈው ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሶላት ማውረድን አብዙ። እናንተ በኔ ላይ የምታወርዱት ሰላት ይቀርብልኛልና።
📚አቡ ዳውድ ዘግበውታል።
اللهم صلِّ على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
https://t.me/Asselefya1

💦ሸህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ኹጥባ አድራጊው ኹጥባ አድርጎ ከጨረሰ በኋላ (أقم الصلاة) (ሶላትን አቁም) ማለቱ መሰረት የሌለው የሆነ ንግግር ነው።
📚شرح عقيدة السلف (4/7)

ኹጥባ_በሙስሊም ህይዎት ላይ የተዉሂድ ቦታ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 مَكَانَةُ التَّوْحِيدِ فِي حَيَاةِ الْمُسْلِمِ
🌐 በሙስሊም ህይዎት ዉስጥ የተዉሂድ ቦታ
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 مَكَانَةُ التَّوْحِيدِ فِي حَيَاةِ الْمُسْلِمِ
🌐 በሙስሊም ህይዎት ዉስጥ የተዉሂድ ቦታ
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
↩️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: ومَن لم يَسُره ما يَسُرُّ المؤمنِين، ويَسُوؤه ما يَسُوءُ المؤمنين، فليس منهم.
↪️ሸይኸል ኢስላም እንድህ ይላል ሙዕሚኖች ያስደሰታቸው ነገር ያላስደሰተውሙዕሚኖችን የሚያስከፋ ነገር ያላስከፋው ከሙዕሚኖች አይደለም።
الفتاوى 10/ 128
https://t.me/Asselefya1
↪️ሸይኸል ኢስላም እንድህ ይላል ሙዕሚኖች ያስደሰታቸው ነገር ያላስደሰተውሙዕሚኖችን የሚያስከፋ ነገር ያላስከፋው ከሙዕሚኖች አይደለም።
الفتاوى 10/ 128
https://t.me/Asselefya1
قال ابن حزم رحمه الله :
" العاقل لا يرى لنفسه ثمنًا إلا #الجنة ".
የአዕምሮ ባለቤት ለነፍሱ ምንም ዋጋን አይሰጥም ጀነትን ቢሆን እንጂ!!
انظر : الأخلاق والسير 16

Forwarded from Deleted Account
✅➥ቅድሚያ ለአቂዳ እንላለን ``ምክንያቱም እንዴ አሸን በፈሉ አንጃዎች ግራ ለተጋቡ ሁሉ ተዉሒድ ፍቱን መድሃኒት ነዉና‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️በሙስሊሙ አለም ከመደበኛዉ ኢስላም አፈንግጠዉ ትኩረታቸዉን የተለያዩ ነጥቦች ላይያደረጉ አሳሳች ጥሪዎች ማቆጥቆጥ የጀመሩት ገና ወርቃማዉ የሰሐቦች ዘመን ሳይገባደድ ነዉ።
↪️ያኔ የጀመረዉ ችግር ሲከፍ እንጂ ሲሻል አይታይም። ዛሬም ድረስ በነዚህ መልከ_ብዙ ጥሪዎች ተደናብሮ ማንን እንደምንከተል ግራ ተጋባን' የሚለዉ ቀላል አይደለም። ይሁንጂ ስሜቱን ጣልቃ ሳያስገባ፣ብዛት መለኪያ ሳያደርግ ፣ለዱኒያ ጥቅማ ጥቅም ሳይንበረከክ፣በአባት በአያቶቹ ዉርስ ሳይጎተት፣ ለወዳኛዉ አለም ሂወቱ ተጨንቆ፣ በቂ ግዜና ዋጋ ሰጥቶ ለሚመረምር ግን እዉነቱ የማይደርስበት አይደለም።እንዴትስ የማይደርስበት ይሆናል?
➥ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም (ለሊቱ እንደቀኑ ግልፀ በሆነ ሜዳ ላይ ነዉ የተዉኳችሁ)እያሉን ? ~ባይሆን መነፀር ያስፈልገናል_የተዉሒድ መነፀር።
↪️ለሰዉ ልጂ መፈጠር ምክንያት፣የቁርዓን አካዳሚ መልዕክት ፣የነብያት ሁሉ ተልዕኮ የሆነዉ፣ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም ከነ ሰሀቦቻቸዉ የተሰቃዩበት የተዉሒድ ገላጋይ መነፀር ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆነዉ? እናም በተዉሒድ እንመልከት፣በተዉሒድ እንመርምር፣ ካሰብነዉ እንደርሳለን። ከጭንቅ ከሀሳብ ምጥ እንገላገላለን ። ግራ ከሚያጋቡ ስብከቶች ፈተና 'እፎይ' እንላለን።
↪️በኢስላም ታሪክ የተነሱ አንጃዎች ብንመለከት ሁሉም እንዴ አንጃ እንድቆጠሩ ያደረጋቸዉ ያስተጋቡት የነበረዉ የአቂዳ ብክለት ነዉ። ዛሬም ድረስ ያሉ አንጃዎች ብናስስ ያለ ጥርጥር የአቂዳ ብክለት አለባቸዉ።
↪️ስለሆነም ጤናኛዉ ከበሽተኛዉ ለመለየት በተዉሒድ መፈተሽና መመዘን ሁነኛ መፍትሔ ነዉ።
↪️ እናም በተዉሒድ መነፀር ለሚመለከት ከጥንት እስከዛሬ ያሉ ፈር የለቀቁ ቡድኖች!
↔️ወይ በተዉሒድ የማይተዋወቁ፣ ፀንሰ _ሀሳቡም የሌላቸዉ ናቸዉ።
↔️ወይ በሚገባ ቢያዉቁትም በተለያዩ ምክንያቶች ለተዉሒድ ጥላቻ ያነገቡ ናቸዉ።
↔️ወይ ተዉሒድን ገልብጠዉና አንሻፈዉ በመረዳት የተለያዩ የሺርኮ አይነቶች ዉስጥ የተዘፈቁ ናቸዉ።
↔️ወይ ለራሳቸዉ ግንዛቤ ያላቸዉን ነገር ግን ለሌሎች ተዉሒድን በማድረስ ላይ መሠናክል የሚሆኑ ናቸዉ።
↔️ወይ ለተዉሒድ ደንታ የሌላቸዉ ሆነዉ ሲያስገድዷቸዉ ብቻ ልክ እንዴበክት ለችግር ግዜ የሚጠቀሙት ናቸዉ።
↔️ ወይ በከሃዲያንና በአፈንጋጮች አመለካከት ተፀእኖ ስር ወድቀዉ በትልቁ ተዉሒዳቸዉን የሚሸራርፉ ናቸዉ።
↔️ወይ ደግሞ ተዉሒድን ቢይዙም ቢያስተምሩም ለአሏህ ብሎ የመዉደዲና ለአሏህ ብሎ የመጥላትን ጣፍጭ ቃና ባለማጣጣማቸዉ ሳቢያ ለፀረ_ተዉሒዶች አልጋ ለእምነት አጋራቸዉ ግን ቀጋ የሆኑ ናቸዉ።
➦ምንጭ፣ተዉሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፀሀፍ
ከገፀ 48_50የተወሰዴ!!
✍️ أم عثيمين

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 نظافتك دليل على سمو أخلاقك
▪️ፅዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል
➡️ ክፍል ሰባት 7⃣ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🔳 نظافتك دليل على سمو أخلاقك
▪️ፅዳትሽ የላቀ ስነምግባርሽን ይጠቁማል
➡️ ክፍል ሰባት 7⃣ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
تلاوة خاشعة تريح القلب
✅ጣፋጭ ቲላዋ✅
➖➖➖➖➖➖
◾️ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።
https://t.me/Asselefya1
✅ጣፋጭ ቲላዋ✅
➖➖➖➖➖➖
◾️ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።
https://t.me/Asselefya1
ደፋሩ ዐብዱልቃዲር ኑረዲን
~ ~ ~ ~ ~
ዐብዱልቃዲር ኑረዲን ይባላል። በየካቲት 2010 ላይ "የወረቀት ገንዘብ እና ወለድ" የሚል ወደ ወለድ የሚጣራ አንድ መርዛማ መፅሀፍ ፅፏል። አሁን ደግሞ "ፊያት ገንዘብ እና ወለድ" በሚል አሻሻሎ እየተዋወቀለት አየሁኝ።
ፀሐፊው መጽሐፉን ለሙስሊሙ ኡማ ተቆርቁሮ እንደፃፈው እገምታለሁ። ነገር ግን የትኛውንም ሃይማኖታዊ ጉዳይ በዚህ መልኩ ማስተናገድ ጤነኛ አይደለም። በተለይ ደግሞ የአራጣ ጉዳይ እጅግ አደገኛ ነው። ፀሐፊው እና መሰሎቹ የዘነጉት መሰረታዊ ነገር በአካዳሚ እውቀት የሸሪዐ ሑክም የማይሰጥ መሆኑን ነው። እነዚህ ሰዎች በየወሬያቸው መሃል የሚጥሏቸው የእንግሊዝኛ ቃላት እየሸወዷቸው ነው። ሳይነቁ እንደነቁ ያስባሉ። ለአንዳንድ የዋሆችም ሲታዩ የነቁ ይመስላሉ። ነገር ግን ጭልጥ ያለ ሰመመን ውስጥ ናቸው።
(وَتَحۡسَبُهُمۡ أَیۡقَاظࣰا وَهُمۡ رُقُودࣱۚ)
ፈረንጅ የለቀለቀውን አሰስ ገሰስ ከጓፈፉ በኋላ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ሳያጣሩ፣ አዋቂዎችን ሳያማክሩ አምጥተው ይደፋሉ። "ዑለማዎች ያልተረዱት እውነት አለን" የሚል ድፍረት ካላቸው (በርግጥም እንዲህ አይነት መርዛማ ድፍረት አላቸው) ይህንን "ግንዛቤያቸውን" ህዝብ ላይ ከመድፋታቸው በፊት ለዑለማእ ማቅረብ ነበር የነበረባቸው። ከዚያም ዑለማዎቹ በተራቸው ከሸሪዐ አንፃር ገምግመው መዝነው ሑክም ይሰጣሉ። እንጂ የአካዳሚ እውቀት የፈለገ ቢረቅ ፈትዋ መስጫ እውቀት አይደለም። የማታውቁ ከሆናችሁ የእውቀት ባለቤቶችን ጠይቁ ነው የተባልነው። የሸሪዐ ግንዛቤ የሌለው ሰው ከጠያቂዎች እንጂ ያላቅሙ ከተጠያቂዎች ሰፈር ሊልከሰከስ አይገባም፡፡ ዝቅ ብሎ መጠየቅ እንጂ ቀና ኮፈስ ብሎ መበየን የለበትም። ጭራሽ ዑለማዎችን ማንጓጠጥ?!
እነዚህን በራስ መኮፈስ (غرور) ያስከራቸውን ፍንዳታዎች ልካቸውን እንዲያውቁ ማድረግ ይገባል። የሸሪዐ ሑክም እንደ ፊሎሎጂ ጥናት አርቲቡርቲ የሚለቀለቅበት፣ እንደ አንቶሮፖሎጂ ኮተት እፍኝ 'ፋክት' ይዞ ተራራ የሚያክል ድምዳሜ የሚሰራበት፣ እንደ አፍሪካ ታሪክ ተጨባጭ እዉነት ላይ ሳይሆን አፈ ታሪክ ላይ ተመስርተው የሚለቀልቁበት ማንም የሚፈነጭበት መስክ አይደለም። የሸሪዐ ሑክም (ብይን) መሰረቱ ቁርአንና ሐዲሥ ነው። ጉዳዩ ወቅታዊ ሆኖ ቀጥተኛ በሆነ መልኩ ቁርአንና ሐዲሥ ውስጥ ምላሹ የማይገኝ ከሆነ ደግሞ ዑለማዎች መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ካጠኑ በኋላ ከሸሪዐ ማስረጃዎች ጋር አገናዝበው ብይን ይሰጣሉ። ጉዳዮቹ ውስብሰብ በሚሆኑ ጊዜ የሚመለከታቸውን ባለሙያዎች ጠርተው ዝርዝር ማብራሪያ እና በቂ ግንዛቤ ከያዙ በኋላ ከብዙ አቅጣጫ ገምግመው ፈትዋ የሚሰጡባቸው ተቋማትም አሉ። እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ እንደ ዐብዱልቃዲር ኑረዲን ያሉ አንዳንድ ጥራዝ ነጠቆች ግን ስንዝር የአካዳሚ እውቀት ይይዙና የሸሪዐ እውቀት የተሸከሙ ዑለማዎችን ሲያናንቁ ይታያሉ።
ምናልባት "ምነው ፀሐፊው ላይ ጠነከርክ?" የሚሉ ሊኖሩ ይችላሉ። አዎ ፀሐፊው አደብ የቀለለው በ'ዑጅብ' ልቡ ያበጠ ስለሆነ ብዙም አልተጨነቅኩለትም፡፡ እሱ ለዑለማ ክብር ያልተጨነቀውን ለምንስ እኔ እጨነቅለታለሁ? እስቲ ይህንን ንግግሩን ተመልከቱ፦
"በዚህ ክፍለ ዘመን በሙስሊም ሊቃውንት የተበየኑና ቀላል የማይባሉ ገንዘብ ነክ ሃይማኖታዊ ብያኔዎቻችን (ፈትዎዎቻችን) ሲታዩ ደግሞ ጥያቄውን ሳይረዳ መልስ እንደሚፅፍ ተማሪ ይመስላሉ።"
ተመልከቱ ዑለማዎችን ነው በዚህ መልኩ የሚገልፃቸው። እሱ አውቆ ተረድቶ ልቡ ውልቅ ብሏል። ዑለማዎቻችንን ደግሞ ጥያቄውን ሳይረዳ መልስ በሚፅፍ አለማወቁን እንኳ በማያውቅ ደደብ ተማሪ መስሏቸዋል። እንዲህ አይነቱ ቆሻሻ ነው በትልልቅ ሸሪዐዊ ጉዳዮች ገብቶ ዑለማዎችን ገፈታትፎ ብቻውን ሊያቦካ የተነሳው። በርእሱ ላይ ካለው ግድፈቱ በላይ እንዲህ አይነቱ ድፍረቱ ነው ይበልጥ የሚያንገበግበው፡፡
የፀሐፊው ትልቅ ማጠንጠኛ - እንዲያውም መፅሀፋን ያዘጋጀበት ብቸኛ ምክንያትም ልንለው የምንችለው ነገር - ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዘመናችን ያለዉን የ'ፊያት' ገንዘብ የወለድ ስርአት ባለመጠቀሙ ብዙ ጥቅም አጥቷል፣ ተጎድቷል የሚል መነሻ ነው። ይሄ እሱ የሚጠቅሰው የወለድ "ጥቅም" አጉል ሊያራቅቀው ይሞክራል እንጂ ድሮም የነበረ መሰረታዊ የአራጣ አበዳሪዎች አላማ ነው። የወለድ ቡላና ዳለቻ የለውም። በየትኛውም ስም ቢሽሞነሞን የወለድ ትርፍ በረካን የሚያሳጣ የተረገመ ትርፍ ነው።
ጊዜ ካገኘሁ ልመለስ እችላለሁ፣ ኢንሻአላህ።
https://t.me/IbnuMunewor
~ ~ ~ ~

✅ #ውድ_እህቴ_ሆይ! ትዳርሽን ለመፈራረስ ለምታሴር ሴት ለአፀያፊ ወሬዎች ጆሮሽን አትስጭ!!•••••እንዲህ እያለች:-
↪️ለባልሽ ዝቅ ዝቅ አትበይለት!!
↪️ለባልሽ ፍቅርሽን አታሳይው!!
↪️ይሄን ካደረግሽለት ግን ይንቅሻ!!
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ጋሊብ እንዲህ አሉ፦አንዲት ሚስት ራሷን ከሌሎች ሴቶች ጋር ማነፃፀሯ አግባብ አይደለም።
↪️ቤተሰቧን ሊያፈራርስባት የሚችልን ወሬዎች መስማትአይገባትም! ስለቤቷ ጉዳይ ያልሆኑ ወሬዎችን የምትሰማ ከሆነ ይህ ምንም ጥርጥር የለውም ቤተሰቧን እንደሚበታትንባት።
ምንጭ፦(ሐያቱነል-ኡበሪያ)
▮
↪️መልካም ሴትን የተመለከተ አጠር ያለ ገለፃ!
◂ المرأة الصالحة
◂قــال عمر بن الخطاب رضي الله عنه :
ዑመር ኢብኑልኸጣብ ረድየሏህ አንሁ እንድህ ብሏል
◂والله ما أفاد امرؤٌ فائدة بعد إيمان بالله عزوجل خيراً من امرأة حسنة الخُلُق ، ودود ولود
《በአላህ እምላለው አንድ ወንድ ልጅ በአላህ ከማመን ቡሀላ መልካም ስነምግባር ያላት፣ ባሏን የምትወድ(ባሏን አፍቃሪ)ና ልጅ የምትወልድ(ወላድ) ሴት ልጅን ከማግባት የሚልቅ ውጤታማነት መታደል አይገኝለትም።》ብለዋል
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
↪️ለባልሽ ዝቅ ዝቅ አትበይለት!!
↪️ለባልሽ ፍቅርሽን አታሳይው!!
↪️ይሄን ካደረግሽለት ግን ይንቅሻ!!
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ጋሊብ እንዲህ አሉ፦አንዲት ሚስት ራሷን ከሌሎች ሴቶች ጋር ማነፃፀሯ አግባብ አይደለም።
↪️ቤተሰቧን ሊያፈራርስባት የሚችልን ወሬዎች መስማትአይገባትም! ስለቤቷ ጉዳይ ያልሆኑ ወሬዎችን የምትሰማ ከሆነ ይህ ምንም ጥርጥር የለውም ቤተሰቧን እንደሚበታትንባት።
ምንጭ፦(ሐያቱነል-ኡበሪያ)
▮
↪️መልካም ሴትን የተመለከተ አጠር ያለ ገለፃ!
◂ المرأة الصالحة
◂قــال عمر بن الخطاب رضي الله عنه :
ዑመር ኢብኑልኸጣብ ረድየሏህ አንሁ እንድህ ብሏል
◂والله ما أفاد امرؤٌ فائدة بعد إيمان بالله عزوجل خيراً من امرأة حسنة الخُلُق ، ودود ولود
《በአላህ እምላለው አንድ ወንድ ልጅ በአላህ ከማመን ቡሀላ መልካም ስነምግባር ያላት፣ ባሏን የምትወድ(ባሏን አፍቃሪ)ና ልጅ የምትወልድ(ወላድ) ሴት ልጅን ከማግባት የሚልቅ ውጤታማነት መታደል አይገኝለትም።》ብለዋል
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
✅ የጀነት መንገድ እንዲገራልህ ኢልምን ፈልግ!!
▪️ بسم الله الرحمن الرحيم▪️
🔖 قال -ﷺ-: "من سلك طريقاً يلتمس فيه علماً سهل الله به طريقاً إلى الجنة " [رواه مسلم ].
↪️መልእክተኛው ﷺ እንዲህ አሉ
【እውቀትን ፈልጎ መንገድ የጀመረ ሰው አላህ የጀነትን መንገድ ገር ያደርግለታል።】 (ሙስሊም ዘግቦታል)

✅የአህሉ_ስንና ወልጀማዐህ የአቂዳ መሰረቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ #ክፍል_አንድ↩️
〰〰〰〰〰〰〰
↪️በሰለፎች ጎዳና ተጓዥ የሆኑት አህሉስ_ስንና ወልጀምዐህ በአቂዳ ተግባርና በአመለካከት ግልፅና መሰረታዊ በሆኑ ህጎች ላይ ይጓዛሉ።
እነዚህ መሰረታዊ ህጎች ምንጭ የአላህ ኪታብና ነጠላም ይሁን በርካታ ሶሀቦች ያስተላለፏቸው ትክክለኛ ሀድሶች እንድሁም የቀደምት የኢስላም መሪዎች ሶሀቦች፣ ታቢዕዮች እና እነርሱን በመልካም የተከተሉ ማህበረሰቦች ግንዛቤ ነው።
↪️እነርሱ ለቁረአንና ለሱንና እጅ ይሰጣሉ ፣ሁለቱንም ያጣምራሉ መልዕክቱ የሚመሳሰለውን ግልፅ ወደ ሆነው ይመልሳሉ ቁረአንና ሱንናን እጅግ በጣም ያላቁ ሲሆኑ ትዕዛዛቸውን ተግባራዊ ያደርጋሉ።
↪️ቡድንተኛና ጎጠኛ ሆነው አይበታተኑም። መበጠሻ የሌለውን ጠንካራ የአላህን መንገድ አጥብቀው ይይዛሉ፣ ጎዶሎ በሆነ ጭንቅላት ፣ ብልሹ በሆነ ንፅፅር ፣በፍልስፍና (አስተሳሰብ)ተገለጠልኛ መሰለኝ በሚል ፈሊጥ ቁረአንንና ሱንናን አይፃረሩም።
↪️ማንም አካል ከልብ ወለዱ ፈጥሮ ይህ ድን ነው ብሎ እንዳይሞግት ነብዩ ﷺ የድን መሰረቶችን ግልፅና አጥጋቢ በሆነ ሁኔታ አብራርተዋል።
በዚህ ምክንያት አህሉስ_ስንና ወልጀምዐህ እነዚህን መሰረቶች አጥብቀው ያዙ ፣ የቢድአ አባባሎችን ራቁ ፣ የሸሪአ አባባሎችንና ቋንቋዎችን መጠቀም ጀመሩ። በዚህ ምክንያት ትክክለኛና ዘላቂውን የቀደምት ሰለፎችን ማንነትና ግንዛቤ እንረዳለን።
↪️ከአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ ዘንድ የድን መሰረቶች ጥቅል ሲሆኑ
👉የሚለውን ኢንሻአላህ በቀጣይ ክፍል እናያለን!
🖊እሙ ፋሩቅ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ #ክፍል_አንድ↩️
〰〰〰〰〰〰〰
↪️በሰለፎች ጎዳና ተጓዥ የሆኑት አህሉስ_ስንና ወልጀምዐህ በአቂዳ ተግባርና በአመለካከት ግልፅና መሰረታዊ በሆኑ ህጎች ላይ ይጓዛሉ።
እነዚህ መሰረታዊ ህጎች ምንጭ የአላህ ኪታብና ነጠላም ይሁን በርካታ ሶሀቦች ያስተላለፏቸው ትክክለኛ ሀድሶች እንድሁም የቀደምት የኢስላም መሪዎች ሶሀቦች፣ ታቢዕዮች እና እነርሱን በመልካም የተከተሉ ማህበረሰቦች ግንዛቤ ነው።
↪️እነርሱ ለቁረአንና ለሱንና እጅ ይሰጣሉ ፣ሁለቱንም ያጣምራሉ መልዕክቱ የሚመሳሰለውን ግልፅ ወደ ሆነው ይመልሳሉ ቁረአንና ሱንናን እጅግ በጣም ያላቁ ሲሆኑ ትዕዛዛቸውን ተግባራዊ ያደርጋሉ።
↪️ቡድንተኛና ጎጠኛ ሆነው አይበታተኑም። መበጠሻ የሌለውን ጠንካራ የአላህን መንገድ አጥብቀው ይይዛሉ፣ ጎዶሎ በሆነ ጭንቅላት ፣ ብልሹ በሆነ ንፅፅር ፣በፍልስፍና (አስተሳሰብ)ተገለጠልኛ መሰለኝ በሚል ፈሊጥ ቁረአንንና ሱንናን አይፃረሩም።
↪️ማንም አካል ከልብ ወለዱ ፈጥሮ ይህ ድን ነው ብሎ እንዳይሞግት ነብዩ ﷺ የድን መሰረቶችን ግልፅና አጥጋቢ በሆነ ሁኔታ አብራርተዋል።
በዚህ ምክንያት አህሉስ_ስንና ወልጀምዐህ እነዚህን መሰረቶች አጥብቀው ያዙ ፣ የቢድአ አባባሎችን ራቁ ፣ የሸሪአ አባባሎችንና ቋንቋዎችን መጠቀም ጀመሩ። በዚህ ምክንያት ትክክለኛና ዘላቂውን የቀደምት ሰለፎችን ማንነትና ግንዛቤ እንረዳለን።
↪️ከአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ ዘንድ የድን መሰረቶች ጥቅል ሲሆኑ
👉የሚለውን ኢንሻአላህ በቀጣይ ክፍል እናያለን!
🖊እሙ ፋሩቅ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
11 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 1⃣1⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 1⃣1⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 6⃣7⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ፍችን በተመለከተ ማብራሪያ
↪️ ፍቺ የመጨረሻው ውሳኔ
↪️ የመለያየት ሁኔታዎች
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

✅የአሹራ ቀን የሚሰሩ ቢድአዎች‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◼️በዚህ ቀን የሚፈፀሙ ስህተቶች፦
🔹ልዩ ዝግጅት ማድረግ
🔹እንደ አመት በአል ማክበር
🔹ለየት ያለ ምግብ መስራት
🔹የዛን ቀን እርድ መፈፀም

እውነት ሳዳት ከማል ፣ ኢብኑ ሙነወር፣ ከድር አህመድ .. ሌሎች ሰለፊይ ወድሞችም በስማቸው የተመሰረት ያቋቋሙት ጀምዕያ ወይም ማህበር አላቸውን ?????
ሀጁሪዮች ለሚቀጥፋት ውሸት የተሰጠ መልስ
በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ኬሚሴ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ሀጁሪዮች ለሚቀጥፋት ውሸት የተሰጠ መልስ
በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ኬሚሴ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy