«በዚች ምድር በጣም ልትጠብቂ ከሚገባሽ ነገሮች 1ኛዉ ልብሽን ነዉ ። አደራ ልብሽን ጠብቂ ፦ ከሀራም ጂንጀና፣ ከመጥፉ ጓደኛ፣ከሙዚቃ፤ ከፊልም፣ ጋጠ_ ወጥ ከሆኑ ቀልዶች ዛዛታዎች... ሌሎችንም ተጠንቀቂ ልብሽ ጠብቂ ልብ ከተበላሸ መላ ሰዉነት ይበላሻል እና የነገሮች ሁሉ መበላሻ መሠረትን ጠብቂ ። አላህ ይርዳሽ !»
=
=
➾አስተውል አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ !!!
➾ ለምትወዳቸው ሰዎች ክብር ስታበዛ የጌታህን ክብር እንዳትነካ ተጠንቀቅ።
ሰዎች ዘንድ ለመወደድ ብለህ ስትለፋ ጌታህ ዘንድ እንዳትጠላ ተጠንቀቅ።
➾ ለምትወዳቸው ሰዎች ክብር ስታበዛ የጌታህን ክብር እንዳትነካ ተጠንቀቅ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سورة الكهف
القارئ: فارس عباد
- سورة: الكهف .
- القارئ: فارس عباد
🎧
- القارئ: فارس عباد
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«አይዞን ላጤዎችዬ» አለመቀናት አይቻልም ህእ ¡
=
=
«ሚስቶቻችሁን ለምታሰቃዩ ለምታስለቅሱ ባሎች ይድረስ»
«ሴት ልጅ እንደዚህ ናት»
ባል የመሆን መርህ ወንድ የመሆን መጠን፡
ሚስትህን መውደድ ነው ጥጉ የመሰልጠን፡
አይደለም ጀግንነት መወፈርም መቅጠን፡
........ደግሞ ስማ......
በጣም አመስግና ሴት ልጅ ስታፈቅርህ፡
በፍፁም ነፃነት የውስጧን ስትነግርህ፡
አብራ ትኖራለች ክብሯን አርጋ ክብርህ፡
ሴት ልጅ ከወደደች አንተ ነህ ማዕረጓ፡
አንተ ነህ ውበቷ ባህልና ወጓ፡
ነፍስ ነው የምትሰጥ እርሷ ከወደደች፡
ታኮራሀለችም ጀግና እየወለደች፡
........አንተ ባል ስትሆን......!!
ባል ሆነህ ስትገኝ ወንድ የሆንክ ጊዜ፡
ታስደስትሀለች የለህም ትካዜ፡
የምቀኛ ወሬ አትሰማም ኑዛዜ፡
ቤተሰብ ጓደኛ፤
ዘመድ አዝማዶቿ ተይው ቢሏት እንኳን፡
ያለማመናታት፤
እነሱን ትታቸው ባንተ ትፅፋለች የመኖር ታሪኳን፡
ፍቅሯን ትሰማና፤
አንተን ትመርጣለች ታውቀዋለች ልኳን፡
ታግሳ አስባበት፤
የጠላችህ ቀን ግን የቆረጠች እንደው፡
ላንተ የሆነችው፤
ትላንት ያሏት ሁሉ ልቧን ሳያርደው፡
ምንም አታስብም፤
ያንን ትልቅ ህንፃ ከፊትህ ስትንደው፡
ወስና ከሔደች ፤
ተመልሳ አትመጣም እመን ግድ የለህም፡
አይደለም የሰው ልጅ፤
መላኢካ ደጅ ጠንቶ ይቅር በይው ቢላት ይቅር አትልህም፡
ስለዚህ ሴት አክብር ለኑሮህ ተጠንቀቅ፡
ባል ሁን ለሚስቶችህ በጣም ዛብ አትልቀቅ፡
አፍቅራት ውደዳት ግን ደግሞ አትሳቀቅ፡
በትዳር መኖር ነው የወንድነት ገድል፡
ልጅ ወልዶ መሳም ነው የሰውነት እድል፡
ፀጋህ ነች አክብራት ሴት ልጅ አትበድል፡
ሁሉን በእዝነት አይታ፤
የምትንከባከብ የምትሆነው እናት፡
የጨከነች እለት ግን፤
ቆራጥ አረመኔ ሴት ልጅ እንደዚህ ናት፡
«በኑረዲን አል አረብ»
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ፂም መላጨት ሀራም አይደለም ማነዉ ሀራም ያለዉ ? ፂም መላጨት ይበቃል ለማን ለሴት 🙌
=
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«وَأۡتُوا۟ ٱلۡبُیُوتَ مِنۡ أَبۡوَ ٰبِهَاۚ»
«ቤቶችንም ከደጃፎቻቸው በኩል ግቡ !»
«አግባት፦
ያ ሸባብ ለእናንተ ነዉ የት ናችሁ ኑ አድምጡ !
=
«ቤቶችንም ከደጃፎቻቸው በኩል ግቡ !»
«አግባት፦
ከዛ በኋላ እኔ እወድሻለሁ በላት እንድህ ግለፀላት ፍቅርህ ይች ቃል መሆን ያለባት በሀላል ነዉ ባረከላሁ ፊክ !!ያ ሸባብ ለእናንተ ነዉ የት ናችሁ ኑ አድምጡ !
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ
«
ለበለጠ ቪዶወ አድምጡት በደንብ !
=
አንዳንድወንድሞች ይመጡና ይሉሀል ያ ሸይኽ እኔ በጭንቅ እና በሀሳብ የምኖር ምንድነዉ ችግሩ ይልሀል ?»وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ
«
ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡ለበለጠ ቪዶወ አድምጡት በደንብ !
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ፋጡማ ቢንት ሙሀመድ ረድየላሁ አንሃ ➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬ ክፍል ሁለት ➾አንድ ወቅት ገና አስር አመት ሳይሞላት አባቷን ተከትላ ወደ መስጅደል ሀራም (ካዐባ)ሄደች ከዚያም አባቷ ሂጅር በተባለው ስፍራ ላይ በመቆም ወደ ከዕባ ዞረው ፀሎት ሲያደርጉ ከጎናቸው ቆመች። የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ግንባር ቀደም ጥላት የነበሩ የቁረይሺ ጉግ ማንጉጎች በእርሳቸው ላይ ጥቃትን ለመፈፀም…
➲ፋጡማ ቢንት ሙሀመድ ረድየላሁ አንሃ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
ክፍልሶስት
➾በአባቷና በቀደምት ሙስሊሞች ላይ እየተፈፀመ የነበረው አረመኒያዊ የቁረይሺ ነገድ ጥቃት በታዳጊዋ ፋጡማህ ረዲየላሁ አንሃ አዕምሮ ውስጥ ልዩ ቦታ ነበረው። በመሆኑም ሁኔታዎችን በቸልታ በመመልከት ፈንታ አባቷንና የተላኩበትን አላማ ለማገዝ የትግሉ አጋር ሆነች። ምንም እንኳ ወጣት ብትሆንም እኩዮቿ፤ ያደርጉት የነበረው ጨዋታ ተሳታፊ ከመሆን ይልቅ የዚህ ፈታኝ ሂወት ቀማሺ ለመሆን በቅታለች። በርግጥ በዚህ ፈተና ውስጥ ብቻዋን አልነበረችም። መላው የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቤተሰብ አዕምሮ ቢስ ቁረይሾች ላደረሱት ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። ለምሳሌ ለነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የጥላቻ ድር ባደራበት በአቡ ለሃብ ቤት ውስጥ በጋብቻ ምክንያት ይኖሩ የነበሩት እህቶቿ ሩቅያ እና እሙ ኩልሱም ከባድ ችግር ገጥሟቸው ነበር።
➪የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ልጆች ባልተቤቶች የነበሩትን የእሙ ጀሚልና የአቡ ለሃብ ልጆች ሲሆኑ ቀድሞውኑ እመት ኸድጃ ረዲየላሁ አንሃ ልጆቿን ለጋብቻ በጠየቋት ጊዜ አንድ በእናታቸው ምላሰኝነት ሳቢያ ቅሬታ ተሰምቷት ነበር። ታዲያ ለሩቂያና ለእሙ ኩልሱም በነዚያ ለነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጥላት ብቻ ሳይሆኑ የጥላቻን ዘመቻ በሚያስተባብሩ ሰዎች መሃል መኖሩ በጣም አስቸጋሪ እንደነበር የታወቀ ነው። የኡትባ እና ኡተይባህ ቤተሰቦች ለሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እና ለቤተሰቦቻቸው በነበራቸው ጥላቻ ምክንያት ልጆቻቸው ሚስቶቻቸውን እንድፈቱ አስገደዷቸው። ይህ እርምጃ ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር የነበራቸው ትስስር ሙሉ ለሙሉ ያቋረጠ ሆነ። ነብዩም ልጆቻቸው ወደ ቤት ሲመለሱ በደስታና በማፅናናት ተቀበሏቸው።
➪ታዲያ ሁለቱም ወደ ሀበሻ ከተሰደዱት የመጀመሪያዎቹ ሙሀጅሪን (ስደተኞች) ጋር በመሆን ረዘም ያለ የስደት ኑሮ ኖረዋል። የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ወደ ሀበሻ እንደተሰደዱ በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቤተሰባቸውና በተከታዮቻቸው ላይ የሚፈፀመው ግፍና በደል እየጨመረ ሄደ። ኢስላማዊ ተልኳቸውን በጀመሩ በ7ኛው አመት ገደማ በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከነመላ ቤተሰባቸው ከማህበረሰቡ ስለተገለሉ መኖሪያቸውን በመተው በተራራ በተከበበውና ከመካ ጋር በአንድ ጠባብ መንገድ ብቻ በሚገናኘው አንድ ጠፍ ሸለቆ ውስጥ የስደት ኑሮ እንዲገፉ ተደረጉ። ሙሀመድ የበኑ ሀሺም ጎሳ አባላትና የአብደል ሙጠሊብ ቤተሰብ የተወሰነ ቀለብ ይዘው ነበር ወደ ሸለቆው የተሰደዱት። በመሆኑም የስደት ኑሮው እጅግ የከፋ ነበር። ፋጢማም ከጎሳው አባላት ትንሿና 12 አመት ህፆን ስለነበረች የወራቱን የመከራ ኑሮ በጭንቀት ነው የገፋችው። በሸለቆው ውስጥ በስደት ላይ የነበሩ የተራቡ ህፃናትና ሴቶች ዋይታ የመካ ገዢዎችን ሊያለዝብ አልቻለም።
✍️ام فاروق
◉
◉
◉
◉
ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

➾ፋጡማህ ከእህቶቿ ጋር እንደገና ለመቀላቀል በመቻሏ ትልቅ ደስታ ተሰማት። ሁሉም በአድነት እህታቸው ዘይነብም ረዲየላሁ አንሃ ባሏን ትታ ወደ እነርሱ ብትመጣ ተመኙ። ነገር ግን የዘይነብ ረዲየላሁ አንሃ ባልተቤት አቡ አል አስ ሚስቱን እንዳፈታ የቁረይሺ መሪዎች ቢያስገድዱትና በቆንጆ ሀብታም ሴት ቢያባብሉትም ምላሹ "ሚስቴን ከምንም ከማንም አብልጨ እወዳታለሁ" ምንም እንኳን ኢስላምን ባልቀበልም ለአባቷም ትልቅ አክብሮት አለኝ። የሚል ነበር። ሩቅያ እና እሙ ኩልሱም ረዲየላሁ አንሁም አዕምሮ ከሚያደማው ከምራታቸው እሙ ጀሚል ምላስ ተገላግለው ከሚያፈቅሯቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር ለመሆን ስለቻሉ ደስታ ተሰማቸው። ብዙም ሳይቆይ ሩቂያ ከቀደምት ሙስሊሞች አንዱ ለሆነው ለወጣቱና አይናፋሩ ለኡስማን ኢብኑ አፋን ረዲየላሁ አንሁ ተዳረች።
➪ታዲያ ሁለቱም ወደ ሀበሻ ከተሰደዱት የመጀመሪያዎቹ ሙሀጅሪን (ስደተኞች) ጋር በመሆን ረዘም ያለ የስደት ኑሮ ኖረዋል። የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ወደ ሀበሻ እንደተሰደዱ በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቤተሰባቸውና በተከታዮቻቸው ላይ የሚፈፀመው ግፍና በደል እየጨመረ ሄደ። ኢስላማዊ ተልኳቸውን በጀመሩ በ7ኛው አመት ገደማ በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከነመላ ቤተሰባቸው ከማህበረሰቡ ስለተገለሉ መኖሪያቸውን በመተው በተራራ በተከበበውና ከመካ ጋር በአንድ ጠባብ መንገድ ብቻ በሚገናኘው አንድ ጠፍ ሸለቆ ውስጥ የስደት ኑሮ እንዲገፉ ተደረጉ። ሙሀመድ የበኑ ሀሺም ጎሳ አባላትና የአብደል ሙጠሊብ ቤተሰብ የተወሰነ ቀለብ ይዘው ነበር ወደ ሸለቆው የተሰደዱት። በመሆኑም የስደት ኑሮው እጅግ የከፋ ነበር። ፋጢማም ከጎሳው አባላት ትንሿና 12 አመት ህፆን ስለነበረች የወራቱን የመከራ ኑሮ በጭንቀት ነው የገፋችው። በሸለቆው ውስጥ በስደት ላይ የነበሩ የተራቡ ህፃናትና ሴቶች ዋይታ የመካ ገዢዎችን ሊያለዝብ አልቻለም።
✍️ام فاروق
◉
◉
◉
◉
ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ቀልብህ ይመር፣ ምላስህ ይዋብ፣ አስተሳሰብህ ይቆንጅ። ፊት እንደሆነ ቆዳ ነው ፤ በዘመናት ብዛት ይሸበሸባል፣ ይጠወልጋል፣ ያረጃል። አላህም የሚያየው ቀልብን ነው ፊትን ወይም ልብስን አይደለም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንዳዴ ወጣ አድርጎ የሚያዝናና ጓደኛ ይስጣችሁ በሉ ወጣ እንበል ደግ ዋሉ እሁድ አይደል ኩሽና ለቀቅ እናድርግ Let's go.....!
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንዳዴ ወጣ አድርጎ የሚያዝናና ጓደኛ ይስጣችሁ በሉ ወጣ እንበል ደግ ዋሉ እሁድ አይደል ኩሽና ለቀቅ እናድርግ Let's go.....! =
በጊዜ ተመለሱ ህእ ¡ ተመልሰናል ! በስራ እና በስልክ የተወጠረ አእምሮ አፍታተን ከች ወደ ቤታችን...!
=
=