💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
| By X9 Converter
ዘመኑ ሪጃል ወማ አደረከ ዘመኑ ሪጃል ?

ና ልንገርህ የወንዶች ቅናት !

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2ኛ ሚስት ማግባት ከፈለክ በሁለት ነገሮች ላይ አደራህን ይላል ! ያ ሸባብ ለእናንተ ነዉ ¡

=
Audio
| By X9 Converter
الزواج رزق من الله !!

«ትዳር ከአላህ ስጦታ ነዉ "ዉደታ በሚል ስም አይገኚም ! አላህን በሆነ ነገር ያመፀ በዛ አመፁ ይቀጣበታል....!»

⤾
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወሏሂ ፂም ዉበት ነዉ አንድ ፀጉርኳ ብትሆን ! ሰዎች ወደ ሚሉት አትስማ መልእክተኛዉ ﷺ መከተልህ በቂ ነዉ። ይህ ነዉ ዉበት !

=
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህት ወንድሞች ሁላችንም ለ አላህ ብለን ወንዲማችንን ካለበት ጭንቅ እናውጣው  እናገዘው የታገተው ከብቶች እያገደ ባለበት ሁኔትታ ነው ከአሏህ በታች ሠበብ ሁኑን

የሱና ወንዲማችን ፈንታው  ይማም ታገቶ ቤተሠብ በጣም ጭንቅ ላይ ናቸው ያገቱተም ሸኔ ናቸው እናም ቤተሠብን የጠየቁት. ከንዘብ በጣም ከባድ ነው ሀቂቃ 500,000 ሺብር ነው የጠየቁት ይህንን ገንዘብ አሞልታችሁ ካላመጣችሁ መጥፎ ነገር እደሚደረጉት ነው የነገሯቸው  ቤተሰብ በጣም ጭንቅ ላይ ናቸው በአሁን ሥአት ይህን ያክል ገንዘብ ማገኘት እንዲህ በቀላሉ ከባድ ነው አሁን ላይ   እጂቸው ላይ ያለው በቤተሰቦቹ  ያላቸውን ነገር ሽጠው የሚርሶቸዉንም በሮች ሽጠዎ 135,000ሺብር ብቻ ነው   በእጃቸው ላይ ያለው እናም ለአሏህ በለን ይህን ወንዲማችንን እንተባበረው

ለበለጠ መረጂ

📲በ ስልክ á‰áŒĽáˆŽ ደውሎም ማገኘት የሚፈልግ‎
➘➘➘➘➘➘➘የእሱ እህት ናት መጠየቅ ትችላላችሁ
00251986102034

አካውንት⇉ 1000476596851
👤መዲና ይማም

በገንዘብ መርዳት ያልቻለ፤መልዕክቱን ሼር በማድረግ እነገዛችው

የዌትሳቭ ሊንክ➘➘➘➘➘➘➘➘ https://chat.whatsapp.com/KI170AfOnFeB82KfBsyCFL
«ከሁሉም ሰዉ ለመራቅ ያለኝ ፍላጎት ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነዉ ።  ምን ትላላችሁ ?Âť

=
➾ቁም ነገሩ "መቼ ታገባለህ?" የሚለው ሳይሆን "ማንን ታገባለህ?" የሚለው ነው።

የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦

"አላህ ሆይ! ከሽበት እድሜዬ በፊት ከምታሸብተኝ የትዳር አጋር በአንተ እጠበቃለሁ።"

السلسلة الصحيحة 3137

☞ኢማሙ ሻፊዒይ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ አሉ፦


ከማምናቸው ጓደኞቼ መካከል አንደኛው እንዲህ ሲል ሰማሁ "ዲኔን ለመጠበቅ ብዬ አገባሁ ነገር ግን በመጥፎ ሚስቴ ምክንያት የእኔም፣ የእናቴም፣ የጎረቤቶቼም ዲን ጠፋ። ተወገደ!"


📚مناقب الشافعي للبيهقي 193

☞ከመጥፎ የትዳር አጋር አላህ ይጠብቀን!

➲ብዙዎች በትዳራቸው ሲያማሩ እንሰማለን።

➲ስለዚህ ይህን ነቢያዊ ዱዓ በማድረግ፣ ከጭቅጭቅና ንትርክ ሰበቦች በመራቅ፣ ልዩነቶችን በውውይት የመፍታት ልማድን በማዳበር፣ ሸሪዓዊ የትዳር ሐቆችን ከትዳር በፊት በመማርና ከትዳር ቡኋላ በመተግበር በዋናነት አላህን በመፍራት ትዳራችንን መልካም ማድረግ እንችላለን።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
«በዚች ምድር በጣም ልትጠብቂ ከሚገባሽ ነገሮች 1ኛዉ ልብሽን ነዉ ። አደራ ልብሽን ጠብቂ ፦ ከሀራም ጂንጀና፣ ከመጥፉ ጓደኛ፣ከሙዚቃ፤ ከፊልም፣ ጋጠ_ ወጥ ከሆኑ ቀልዶች ዛዛታዎች... ሌሎችንም ተጠንቀቂ ልብሽ ጠብቂ ልብ ከተበላሸ መላ ሰዉነት ይበላሻል እና የነገሮች ሁሉ መበላሻ መሠረትን ጠብቂ ። አላህ ይርዳሽ !»

=
➾አስተውል አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ !!!


ሰዎች ዘንድ ለመወደድ ብለህ ስትለፋ ጌታህ ዘንድ እንዳትጠላ ተጠንቀቅ።


➾ ለምትወዳቸው ሰዎች ክብር ስታበዛ የጌታህን ክብር እንዳትነካ ተጠንቀቅ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ሴቶች ለእናንተ ነዉ በተለይ በዉበታችሁ እና በሀብታችሁ የምትጎረሩ አድምጡ።»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«አይዞን ላጤዎችዬ» አለመቀናት አይቻልም ህእ ¡

=
«ሚስቶቻችሁን ለምታሰቃዩ ለምታስለቅሱ ባሎች ይድረስ»



  «ሴት ልጅ እንደዚህ ናት»

ባል የመሆን መርህ ወንድ የመሆን መጠን፡
ሚስትህን መውደድ ነው ጥጉ የመሰልጠን፡
አይደለም ጀግንነት መወፈርም መቅጠን፡

........ደግሞ ስማ......

በጣም አመስግና ሴት ልጅ ስታፈቅርህ፡
በፍፁም ነፃነት የውስጧን ስትነግርህ፡
አብራ ትኖራለች ክብሯን አርጋ ክብርህ፡

ሴት ልጅ ከወደደች አንተ ነህ ማዕረጓ፡
አንተ ነህ ውበቷ ባህልና ወጓ፡
ነፍስ ነው የምትሰጥ እርሷ ከወደደች፡
ታኮራሀለችም ጀግና እየወለደች፡

........አንተ ባል ስትሆን......!!

ባል ሆነህ ስትገኝ ወንድ የሆንክ ጊዜ፡
ታስደስትሀለች የለህም ትካዜ፡
የምቀኛ ወሬ አትሰማም ኑዛዜ፡

ቤተሰብ ጓደኛ፤
ዘመድ አዝማዶቿ ተይው ቢሏት እንኳን፡
ያለማመናታት፤
እነሱን ትታቸው ባንተ ትፅፋለች የመኖር ታሪኳን፡
ፍቅሯን ትሰማና፤
አንተን ትመርጣለች ታውቀዋለች ልኳን፡

ታግሳ አስባበት፤
የጠላችህ ቀን ግን የቆረጠች እንደው፡
ላንተ የሆነችው፤
ትላንት ያሏት ሁሉ ልቧን ሳያርደው፡
ምንም አታስብም፤
ያንን ትልቅ ህንፃ ከፊትህ ስትንደው፡

ወስና ከሔደች ፤
ተመልሳ አትመጣም እመን ግድ የለህም፡
አይደለም የሰው ልጅ፤
መላኢካ ደጅ ጠንቶ ይቅር በይው ቢላት ይቅር አትልህም፡

ስለዚህ ሴት አክብር ለኑሮህ ተጠንቀቅ፡
ባል ሁን ለሚስቶችህ በጣም ዛብ አትልቀቅ፡
አፍቅራት ውደዳት ግን ደግሞ አትሳቀቅ፡

በትዳር መኖር ነው የወንድነት ገድል፡
ልጅ ወልዶ መሳም ነው የሰውነት እድል፡
ፀጋህ ነች አክብራት ሴት ልጅ አትበድል፡

ሁሉን በእዝነት አይታ፤
የምትንከባከብ የምትሆነው እናት፡
የጨከነች እለት ግን፤
ቆራጥ አረመኔ ሴት ልጅ እንደዚህ ናት፡

       «በኑረዲን አል አረብ»

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ፂም መላጨት ሀራም አይደለም ማነዉ ሀራም ያለዉ ? ፂም መላጨት ይበቃል ለማን ለሴት 🙌

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«وَأۡتُوا۟ ٱلۡبُیُوتَ مِنۡ أَبۡوَ ٰ⁠بِهَاۚ»
«ቤቶችንም ከደጃፎቻቸው በኩል ግቡ !»


«አግባት፦ ከዛ በኋላ እኔ እወድሻለሁ በላት እንድህ ግለፀላት ፍቅርህ ይች ቃል መሆን ያለባት በሀላል ነዉ ባረከላሁ ፊክ !!

ያ ሸባብ ለእናንተ ነዉ የት ናችሁ ኑ አድምጡ !

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«አንዳንድወንድሞች ይመጡና ይሉሀል ያ ሸይኽ  እኔ በጭንቅ እና በሀሳብ የምኖር  ምንድነዉ ችግሩ ይልሀል ?Âť

وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ

«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡

ለበለጠ ቪዶወ አድምጡት በደንብ !
=