💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
• قال ابن الجوزي رحمه الله

واعلم أنّ المعاصي تسدّ أبْواب الرِّزْق

وأنّ مَن ضيّـع أمـر الله ضيّعـهُ الله.

‏‌‏صيــد الخــاطر (٤ټ٠)


=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሚድያ ዉጭ ! ገሳጭ ምክር ለነጃት!

ሴት ልጅ «ሓያእ» ሲኖራት እንጅ 20ሺ ሲኖራት አያምርባትም !

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከሚድያ ዉጭ ! ገሳጭ ምክር ለነጃት! ሴት ልጅ «ሓያእ» ሲኖራት እንጅ 20ሺ ሲኖራት አያምርባትም ! =
በአላህ ይሁንብኝ ያወቅን የሰለጠንን መስሏቸዉ ስንት ዝቃጭ ሴቶች አሉ ! በአደባባይ ዉርደት የሚከናነቡ ! ያለ ቦታ ጥልቅ ማለት እኮ መዘዙ ከባድ ነዉ ይች ልጅ ትልቅ ቅሌት ተለቆባት ሚድያ አጥፋልኝ እያለች ትነፋረቃለች አዲባ ብትቀመጥስ ወረቢ ይሄ ሁሉ ባልመጣ ! እና ሴት እህቶቻችን እባካችሁን ተቆጠቡ አደብ ያስከብራል አደብ ግዙ ሌላ ይቅርባችሁ ! መሠልጠን በኢስላም ሕግጋት ጥላ ስር ከዛ ዉጭ መዋረድ ነዉ ትርፉ !!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፋኖን ግፍ ከዚህ በላይ በምን እንግለፅ‼️

ለፋኖ ገንዘብ የምታወጡ የምታግዙና የምትደግፉ ሰወች አሁንስ⁉️

በሞታችን ተደሰታችሁ አይደል⁉️
በገንዘባችሁ አስገደላችሁን አይደል⁉️

እሽ አሁንስ አትነቁም⁉️
ዛሬም አይሰማችሁም⁉️
የሰው አዕምሮ የላችሁም⁉️

በተለይ ሙስሊም ሴቶች አባት የላችሁም⁉️
በቃ ይሔ ነው ፋኖ‼️
ይሔ ነው የአፄው ስርዓት ናፋቂ‼️
ለዚህ ነው ይህን መንጋ የምንጠላው‼️

➨አሏህ ይፋረድባችሁ ኢንሻ አሏህ የጃችሁን ታገኛላችሁ።

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አወ እዩት ይመማችሁ

ፋኖ ይ

ህ
ነው‼️

አውሬወች ናቸው
ሸይጧኖች ናቸው
እጂግ ሲበዛ ጨካኝና ደንቆሮወች ናቸው።

ወላሒ አባታችሁን ከሰውየው ቦታ አድርጋችሁ እሰቡት

ነገ የኔና የአንተ አባት ተረኛ ናቸው በፍርሀት አትደበቅ ውጣና ሐቁን ተጋፈጠው‼️

ተቃወም

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«እዩት አንበሳውን» «ሸይኽ ኢብኑ-ዑሰይሚን» ሐቅን ለመናገር ሚንበር ላይ ሲወጣ፡ አንበሳ ይመስላል ከጫካ የመጣ፡ ህይወቱን የሰጠው ተውሒድ ለማስተማር፡ ተመልከቱትማ እዩን ይህን ማማር፡ ድምፁም ይጣፍጣል ከወለላው ከማር፡ ሽርክን አንኮታኩቶ ብዙ ኪታብ ፅፏል፡ ብርሀኑን ገልፆ እጂግ ፅልመት ገፏል፡ ከጨለማ መረብ ከም ትውልድ አትርፏል፡ ስህተት ለመልቀም ሁሌም አትደገስ፡ ተመልከት ውበቱን አስብ…
የዉበት «መለኪያዉ» መገለጪያዉ «ፊት» ነዉ።

«እና ፊታችሁ ሸፍኑ ሴቶች»

=
Hasebunelahu
Abu Meryem
حَسبُنَا اللهُ وَ نِعمَ الوَکِیلُ
=
019-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠١٩

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه


✸| ክፍል- 019

═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓

t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
ሴቶችዬ ባላችሁ ላይ የፈለጋችሁ ልትሆኑ (ልትሉ) ትችላላችሁ ግን ተጠንቀቁ ወንድነቱ የሚፈታተን ንግግር ከመናገር (ከመፈፀም) ተጠንቀቁ አለዛ መመለሻችሁ ከፋ።

=
ሁሉም ይሳካል!

"የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም " ብቻ አንተ ታገስ እንጂ በቀኑ እና በሰዓቱ ሁሉም ውብ ነው !  የምትፈልገው ነገ እየተሰራ ያለውም በዛሬህ ላይ ነው እና እስከጥግ ታግሰህ ጠብቅ !

=
https://t.me/https_Asselefya1
ሸሪዓ ያዘዘሺ ሂጃብሽ አስተካክለሺ ለብሰሺ ብትወጪ ኖሮ ዉርደት ባልተከናነብሽ! ሰሞን አንድ ሙስሊም እህታችን በሚድያ ታለቃቅሳለች ሰዉም ከወዳ ወድህ እያሯሯጠ ቪዶወ ይሰራባታል አንድ ጋጠ_ወጥ ጎረምሳ ጉድ ሰርቷት ! አላህ ያዘዘሺ ልብስ ብትለብሺ እንኳን ሰዉነትሽ ላይ ሊቀርብ የጨርቅሽ ጫፏ አይነካም ነበር በሩቅ ይሸሺሻል ። እና እባካችሁ እህቶቻችን ሸሪአ ያዘዛችሁ ልብስ ልበሱ ዉረደት አትከናነቡ በገዛ እጃችሁ ! አላህ ከአደባባይ ዉርደት ይጠብቀን ! በራህመቱ ይደብቀን !

=
ሴቶችን አንዳዴ መግረፍ ያስፈልጋል አለዛ ይቀብጣሉ ። ሀቂቃ ሁሌ ዝም ከተባለች አናት ላይ የምትወጣ ከመምከር ከመገሰፀ ባለፈ ካላደበች በብትር አደብ ማስያዝ ጥሩ መፍትሔ ነዉ።

ሴቶች ዛሬ ዉረዱብኝ ህእ አልሰማችሁም እሺ ! እዉነቷ የፃፍኩኝ ✍️

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጊዜ ማለት ላንተ ለኔ ላንቺ ልዩ ስጦታ ነው!!ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ጊዜ ሂወት ነው ሂወትን በከንቱ ነገር ማሳለፍ እንደሻማ ማቅለጥ ነው!!