💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሰውን እርምጃ ለትምህርት ሲል የሚከታተል እንዳለ ሁሉ ከእርምጃው ስህተትን ነቅሶ ለማውጣት የሚከታተልም አለ

 ¶ ሰው የመልኩን ያክል ልዩነት አለው:ለትምህርት የተከተለ ምንኛ ታደለ? ስህተትን ለማውጣት ሲል ጊዜውን ያባከነ ምንኛ ባከነ?!

منقول
የዘመናችን ሙሽሪኮች
𝐀𝐛𝐝𝐮r Ra𝐡𝐦𝐚𝐧
የዘመናችን ሙሽሪኮች ...!

🎙 عبدالرحمن أبو عثيمين
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አላህ ከመቃረብ ዉጭ  ደስታ እና እርካታ!! ይኖራል ብለህ መቼም እዳታስብ!!!

👉ጌታችን አላህ እንዲህ ይለናል


الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ


(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡  
    
ሱረቱል ነጅም
【الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله:
«لا أحد يسلم من المعاصي ولكن باب التوبة مفتوح ولله الحمد»】

ማንም ከስህተት የሚድን የለም።
ነገር ግን አልሃምዱሊላህ የተውበት በር ክፍት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱልን መገናኘት አታፍርም??
▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰

ሐቂቃ ይህን ዳዕዋ ገና ርዕሱን ሳየው ልቤ ይሸበራል፣ ይናዳል! እስኪ አዳምጡት

በዚህ ሁኔታችን ላይ ሳለን ሞት ቢመጣን አናፍርም?!


🎙በዳዒ: ሐዊ ሙሐመድ (ረሒመሁልሏህ)

👉ወንድማችንን አላህ ይዘንለት፣ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው! ዱአ አድርጉለት


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➨ይድረስህ ጀግናችን ሀፊዞከሏህ

«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------

الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب

የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
.................................
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
.................................
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
.................................
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
.................................
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
.................................
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
.................................
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
.................................

➨ስማኝማ....!?

እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?

ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
.........................................
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
.................................
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
-------------------------------
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ
--------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👉ቀናችንን በአሏህ ስም እንጀምራለን አሏህ ሆይ! ለኛ ባልከው ነገር ሁሉ መልካምን ነገር ወስንልን
በርሱም በረከትን ለግሰን አሚን!
🌅 ንጋት
➬➬➬➬

ሁሌም አዲስ ነገር አለው
ትናንት ስላየነው ብቻ ዛሬ አያስጠላንም
!
ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቀስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
المُستمع للقرآن شريكٌ للقارئ في كل حرف حسنة، والحسنة بعشرِ أمثالها.

- ابن باز رحمه اللّٰه |• 🌱
•ፈተናው ቀላል አልነበረም፣ ቢሆንም በአላህ እገዛ አሳክቼዋለሁ የምትሉበት ጊዜ ይመጣል።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን» ❝ ቁርአን የአላህ ንግግር እንደመሆኑ እያንዳዷ ፊደል ማንበብ እርሱ ዘንድ ከፍተኛ ምንዳ ያሰጣል፣ዘወትር ማድመጡና ማስተንተንም የአእምሮ ብስለትን ይጨምራል፣ ልብን ያረጋጋል፣ ስነ-ምግባርን ያፀዳል። ❝በምድራችን ላይ እንደ ቁርአን፣ ዘርና ቋንቋ ሳይገድበዉ በስፋት ዘወትር የሚነበብ፣የሚተነተን፣በቃል የሚሸመደድና ሕፃን አዋቂ፣ ወንድ እና ሴት የሚያነበዉ የሚማረዉ መፀሀፍ የለም።…
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን»

«ቁርኣን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ የሚመራና በጎ ሰሪዎችንም የሚያበስር መሆኑን አላህ ተናግሯል።»

«إِنَّ هَـٰذَا ٱلۡقُرۡءَانَ یَهۡدِی لِلَّتِی هِیَ أَقۡوَمُ وَیُبَشِّرُ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ ٱلَّذِینَ یَعۡمَلُونَ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ أَنَّ لَهُمۡ أَجۡرࣰا كَبِیرࣰا »


«ይህ ቁርአን ቀጥተኛ ወደ ሆነችዉ መንገድና አቋም ይመራል(እምነት፣ ስነምግባርና ስራን ያስተካክላል) እነዚያ በጎ ስራዎችን በብዛት ሰሪ የሆኑ ምዕምናንም ታላቅ ምንዳ እንዳላቸዉ ያበስራል።»(አል-ኢስራእ 9)

«ቁርኣን ላመነበትና ለሰራበት ሰዉ መቼም የማይከስር ንግድና ሃብት ነዉ።»

« إِنَّ ٱلَّذِینَ یَتۡلُونَ كِتَـٰبَ ٱللَّهِ وَأَقَامُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَأَنفَقُوا۟ مِمَّا رَزَقۡنَـٰهُمۡ سِرࣰّا وَعَلَانِیَةࣰ یَرۡجُونَ تِجَـٰرَةࣰ لَّن تَبُورَ »


" እነዚያ የአላህን መፀሀፍ(ቁርአንን)የሚያነቡና ህጉንም የሚከተሉ፣ሶላትንም ዘወትር አስተካክለዉ የሚሰግዱ፣
ከሰጠናቸዉ ሲሳይ በሚስጥርም በግልፀም የሚለግሱ በፍፁም የማይከስር ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ። የነዚህን መልካም ስራዎች ሚንዳ አላህ ዘንድ ምንም ሳይጓደል ያገኛሉ። (ፋጢር፡29)

«ደጋግ ቀደምቶች  ይህቺን አንቀፀ"የቁርኣን አንባቢዎች  አንቀፀ"ይሏት ነበር። ቁርአንን ማንበብና መረዳት መቻል ትልቅ የአላህ ፀጋ እና ከምንም በላይ አስደሳች ነገር ነዉ።»

« قُلۡ بِفَضۡلِ ٱللَّهِ وَبِرَحۡمَتِهِۦ فَبِذَ ٰ⁠لِكَ فَلۡیَفۡرَحُوا۟ هُوَ خَیۡرࣱ مِّمَّا یَجۡمَعُونَ »


ነቢያችን ሆይ፦በአላህ ችሮታና በእዝነቱ ይደሰቱ፣ይህም የሰዉ ልጆች ከሚሰበስቡት ሃብት በሙሉ በላጭ ነዉ በላቸዉ (ዩኑስ: 58)

«የአላህ ችሮታ ማለት ኢስላምና ቁርኣን ማለት ሲሆን እዝነቱ ደግሞ በቁርአን ማመን፣እዉቀቱን መታደልና እርሱን መከተል ማለት እንደሆነ ታላቁን ሶሓቢይ ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስን ጨምሮ በርካታ ቀደምቶች ተናግረዋል።»

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
«ግዟች ይችን ነገር  ያ በናት   ስራ የደከመ ወገባችን እዛዉ አልጋችን ላይ ገደፍ አድርገን ለማጥናት ትመቻለች ወንበሯ ስንጨርስ አጣጥፈን ቁጭ ! አይ ዘመን  ሁለ ነገር ምቹ እኮ ነዉ በሉ !»

=