This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁኑኑ ካልሆነ ብለህ ስላሰብክ ብቻ አለመሆኑን ውደደው ነገሮች ጓጉተህላቸው ከልብህ ፈልገሀቸዉ ለፍተህላቸዉ ነገር ግን ባሰብከው ግዜ እና ሰዓት የማይከናወኑት ለእነርሱ የተዘጋጀ ቆንጆ እና ትክክለኛ ቀን ስለተዘጋጀ ነው !#صباح الخير
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን» ❝ ቁርአን የአላህ ንግግር እንደመሆኑ እያንዳዷ ፊደል ማንበብ እርሱ ዘንድ ከፍተኛ ምንዳ ያሰጣል፣ዘወትር ማድመጡና ማስተንተንም የአእምሮ ብስለትን ይጨምራል፣ ልብን ያረጋጋል፣ ስነ-ምግባርን ያፀዳል። ❝በምድራችን ላይ እንደ ቁርአን፣ ዘርና ቋንቋ ሳይገድበዉ በስፋት ዘወትር የሚነበብ፣የሚተነተን፣በቃል የሚሸመደድና ሕፃን አዋቂ፣ ወንድ እና ሴት የሚያነበዉ የሚማረዉ መፀሀፍ የለም።…
«ቁርኣን የህይወት ብርሃን»
◣ያለ ቁርኣን ጀነት እንደሌለ ግን አላህ እና መልእክተኛዉ ነግረዉናል፣ ማንን እንመን ? አላህን እና መልዕክተኛዉን ወይስ ሸይጧን እና ነፍሳችንን?
"
◢ቁርአን ያልተማረ እና ያልተረዳ ሰዉ ዙሪያዉን የሚከቡትና መቼም የማይለዩት የነፍሱና የሸይጧን ጠላቶቹን በምንድነዉ ተዋግቶ የሚያሸንፋቸዉ? ከቁርአን የራቀ ሰዉ ሸይጧን እንዳሻዉ ይጫወትበታል፣ስሜቱ ወደ ፈለገበት አቅጣጫ ይነዳዋል፣ነፍስያዉ ለመልካም ነገር አትታዘዘዉም፣ እድሜዉን በምንና እንደት እንደጨረሰዉ አያዉቅም፣ ያለ ቁርአን የሰዉ ልጅ ከንቱ ነዉ።
"
◣ቁርኣንን በጥሞና እና በማስተዋል አዘዉትሮና ደጋግሞ የሚቀራ ሰዉ ልቡ በተስፋ ይሞላል፤
"
«
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
◣ያለ ቁርኣን ጀነት እንደሌለ ግን አላህ እና መልእክተኛዉ ነግረዉናል፣ ማንን እንመን ? አላህን እና መልዕክተኛዉን ወይስ ሸይጧን እና ነፍሳችንን?
ቁርኣን ነፍስና ስሜታችንን፣ሸይጧንና የዲኑን ጠላቶች የምናሸንፍበት መሳሪያችን ነዉ። «فَلَا تُطِعِ ٱلۡكَـٰفِرِینَ وَجَـٰهِدۡهُم بِهِۦ جِهَادࣰا كَبِیرࣰا »
"
ከሃዲያንን አትስማቸዉ፣በቁርኣን ትግል ታገላቸዉ። "{አል ፉርቃን :52}◢ቁርአን ያልተማረ እና ያልተረዳ ሰዉ ዙሪያዉን የሚከቡትና መቼም የማይለዩት የነፍሱና የሸይጧን ጠላቶቹን በምንድነዉ ተዋግቶ የሚያሸንፋቸዉ? ከቁርአን የራቀ ሰዉ ሸይጧን እንዳሻዉ ይጫወትበታል፣ስሜቱ ወደ ፈለገበት አቅጣጫ ይነዳዋል፣ነፍስያዉ ለመልካም ነገር አትታዘዘዉም፣ እድሜዉን በምንና እንደት እንደጨረሰዉ አያዉቅም፣ ያለ ቁርአን የሰዉ ልጅ ከንቱ ነዉ።
«فَأَیۡنَ تَذۡهَبُونَ "إِنۡ هُوَ إِلَّا ذِكۡرࣱ لِّلۡعَـٰلَمِینَ»
"
ቁርአን ትታችሁ ወደት ትሄዳላችሁ? እርሱ ለዓለማት (ህዝቦች) መገሰጫ እንጅ ሌላ አይደለም። (አትተክዊር:26-27)◣ቁርኣንን በጥሞና እና በማስተዋል አዘዉትሮና ደጋግሞ የሚቀራ ሰዉ ልቡ በተስፋ ይሞላል፤
ሀዘንና ትካዜ አይፈራረቅበትም፣ በጌታዉ ተስፋ አይቆርጥም፣ የሚደርሱበት ችግሮችን መቋቋም ይችላል።
«فَإِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرًا " إِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرࣰا»
"
ከችግሮች ጋር (በኋላ) ምቾት አለ፣ ከችግሮች ጋር (አሁንም) ድሎት እና ምቾት አለ።(" አሽ-ሸርሕ 5-6")«
ቁርኣን ያልገሰፀዉ ምንም አይገስፀዉም!
በቁርኣን ያልተፀናና በምንም አይፀናናም።»•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
Audio
| By X9 Converter
ባልሽ ለአንች የቅርብሽ ሰዉ ነዉ።
«
قال رسول الله ﷺ: « إذا صلت المرأة خمسها وصامت شهرها وحفظت فرجها وأطاعت زوجها قيل لها ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت»
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
ትዕዛዙ ከቤተሰቦችሽ ትእዛዝ በፊት ተቀዳሚ ነዉ።»قال رسول الله ﷺ: « إذا صلت المرأة خمسها وصامت شهرها وحفظت فرجها وأطاعت زوجها قيل لها ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت»
«
ሴት ልጅ አምስት ወቅቷን ከሰገደች፣ የረመዷን ወሯንም ከፆመች፣ ብልቷንም ከጠበቀች ባሏን በመልካም ከታዘዘች በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ ትባላለች።»=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
¶
¶ ሰው የመልኩን ያክል ልዩነት አለው:።
منقول
የሰውን እርምጃ ለትምህርት ሲል የሚከታተል እንዳለ ሁሉ ከእርምጃው ስህተትን ነቅሶ ለማውጣት የሚከታተልም አለ።¶ ሰው የመልኩን ያክል ልዩነት አለው:።
ለትምህርት የተከተለ ምንኛ ታደለ? ስህተትን ለማውጣት ሲል ጊዜውን ያባከነ ምንኛ ባከነ?!منقول
የዘመናችን ሙሽሪኮች
𝐀𝐛𝐝𝐮r Ra𝐡𝐦𝐚𝐧
የዘመናችን ሙሽሪኮች ...!
🎙 عبدالرحمن أبو عثيمين
=
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➾ወደ አላህ ከመቃረብ ዉጭ ደስታ እና እርካታ!! ይኖራል ብለህ መቼም እዳታስብ!!!
👉ጌታችን አላህ እንዲህ ይለናል
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
ሱረቱል ነጅም
👉ጌታችን አላህ እንዲህ ይለናል
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
ሱረቱል ነጅም
【الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله:
«لا أحد يسلم من المعاصي ولكن باب التوبة مفتوح ولله الحمد»】
ማንም ከስህተት የሚድን የለም።
ነገር ግን አልሃምዱሊላህ የተውበት በር ክፍት ነው።
«لا أحد يسلم من المعاصي ولكن باب التوبة مفتوح ولله الحمد»】
ማንም ከስህተት የሚድን የለም።
ነገር ግን አልሃምዱሊላህ የተውበት በር ክፍት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➾ረሱልን መገናኘት አታፍርም??
▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰
➪ሐቂቃ ይህን ዳዕዋ ገና ርዕሱን ሳየው ልቤ ይሸበራል፣ ይናዳል! እስኪ አዳምጡት
➪በዚህ ሁኔታችን ላይ ሳለን ሞት ቢመጣን አናፍርም?!
🎙በዳዒ: ሐዊ ሙሐመድ (ረሒመሁልሏህ)
👉ወንድማችንን አላህ ይዘንለት፣ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው! ዱአ አድርጉለት።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰
➪ሐቂቃ ይህን ዳዕዋ ገና ርዕሱን ሳየው ልቤ ይሸበራል፣ ይናዳል! እስኪ አዳምጡት
➪በዚህ ሁኔታችን ላይ ሳለን ሞት ቢመጣን አናፍርም?!
🎙በዳዒ: ሐዊ ሙሐመድ (ረሒመሁልሏህ)
👉ወንድማችንን አላህ ይዘንለት፣ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው! ዱአ አድርጉለት።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
➨ይድረስህ ጀግናችን ሀፊዞከሏህ
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
.................................
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
.................................
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
.................................
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
.................................
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
.................................
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
.................................
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
.................................
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
.........................................
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
.................................
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
-------------------------------
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ
--------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------
الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب
የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
.................................
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
.................................
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
.................................
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
.................................
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
.................................
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
.................................
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
.................................
➨ስማኝማ....!?
እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?
ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
.........................................
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
.................................
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
-------------------------------
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ
--------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🌅 ንጋት
➬➬➬➬
ሁሌም አዲስ ነገር አለው
ትናንት ስላየነው ብቻ ዛሬ አያስጠላንም!
ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቀስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1
➬➬➬➬
ሁሌም አዲስ ነገር አለው
ትናንት ስላየነው ብቻ ዛሬ አያስጠላንም!
ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቀስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/https_Asselefya1