💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ፋራ ናት ይላታል !»
Abu Oubeida
«ፋራ ናት ይላታል...!»

🎙አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

=
𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Abu Oubeida – «ፋራ ናት ይላታል !»
« ፋራ ነሽ ይላታል !!»
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

ፋራ ነሽ ይሉሻል ሂጃብ በመልበስሽ፣
ዱነል ኢስላም አዞሽ አንች ግን ልክ ነሽ።

መዋብ መገላለጥ ዘመናዊነት ነው አሉ ፣
አለ ሂጃብ መኖር አራዳነት ካሉ፣
አዎ አንች ፋራ ነሽ ያሻቸዉን ቢሉ ።

ዉበት ምን እደሆን መለየት አቅቶን፣
ዘመኑ ነው እያሉን ግራ እየተጋባን።

ዘመን ምን አድረጓ አመና ተሰቶን የሸሪኣ ሚዛን፣
የቀደምት እንስቶች ሀቅን ጥለዉልን።

እራሳችንን መግዛት መታዘዝ ሲያቅተን፣
እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን።
አሁንም እላለሁ እኔማ ፋራ ነኝ፣

ክብሬን እምጠብቅ ሂጃብ የሚያኮራኝ፣
ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ፣
እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ፣

ሜካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ፣
የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋዬ የበቃኝ፣
ጅልባብ እና ኒቃብ ሁሌም የሚያኮራኝ

ዘመናዉይነት መገለጥ ያስጠላኝ፣
መሸፈን አደቡ ፈራ ነሽ ካስባለኝ፣
ድብን ያልኩኝ ፋራ የኒቃብ ጀግና ነኝ፣

መገለጥ መርከሱ ፈፁም የማያሻኝ፣
በጅልባብ በኒቃብ ዉበት የተረፈኝ፣
ላንተ ለርካሹ አዋ ግን ፈራ ነኝ


✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

       ↷ ⇣⇣↶⇣⇣↷⇣⇣↶⇣⇣↶
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
أَصْـبَحْنا وَأَصْـبَحَ المُـلْكُ لله وَالحَمدُ لله ، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُـلكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير ، رَبِّ أسْـأَلُـكَ خَـيرَ ما في هـذا اليوم وَخَـيرَ ما بَعْـدَه ، وَأَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما في هـذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْـدَه، رَبِّ أَعـوذُبِكَ مِنَ الْكَسَـلِ وَسـوءِ الْكِـبَر ، رَبِّ أَعـوذُ بِكَ مِنْ عَـذابٍ في النّـارِ وَعَـذابٍ في القَـبْر. 
=
📝አላህ በጥበቡ አንዱን መንገድ ቢዘጋብህ በእዝነቱ ሌላ የተሻለ እና ጠቃሚ መንገድ ይከፍትልሃል።

•• قال الإمـام ابن القيّـم رحمه الله


«وإذا سدَّ عليكَ بِحكمتهِ طَريقًا مِن طُرقِه، فتحَ لكَ بِرحمتِه طريقًا أنفَع لكَ مِنه، الربُّ سُبحانَه لا يَمنعُ عبدَه المؤمِن شَيئًا مِن الدُّنيـَا إلا ويُؤتيِه أفضَل منهُ وأنفَع لَه»

‏‌‏الفــوائـــــد (٥٧)


=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📝መፀናት በአንድ ባሪያ ላይ በራሱ {በነፍሱ} አይችልም ጌታዉ እንድያፀናዉ ሊጠይቅ ይገባዋል።

•• قالَ الحَافِظُ ابنُ رجَب رَحِمهُ الله

الإِستِقَامَةُ والثَّبَاتُ لاَ قُدرَةَ للعَبْدِ عَلَيْهِ بنَفسِه، ولِذَلِكَ يَحْتَاجُ أن يَسأَلَ رَبّه الثّبَات كمْ مِن عَامِلٍ يَعمَلُ الخَيْر، إذَا بقِيَ بَيْنَهُ وبَينَ الجَنَّة ذِرَاع، وشارَفَ مَركبهُ سَاحِلَ النَّجَاة، ضَرَبهُ مَوجُ الهَوَى فغَرق!
‏‌‏ مجمُــوع رسَائِلِـه (١ / ٣٣٩)


=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢስላማዊ ተርቢያ
Abu Reyyis
📝 ኢስላማዊ ተርቢያ !

🎙በአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9878
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➨ «ሐማስ vs ሽዓ» በኢብኑ ተይምያ

انتبهوا يا أصحاب السنة

የሱና ሰወች ሆይ እንንቃ‼️

شرار أهل الأرض هم الشيعة

የዚህች ምድር ቆሻሾች ሽዓወች ናቸው።

يا جماعة من يوم الخميس إلى الأن
أنا أنتظر ردّ إيران لكنها لم تفعل ذلك قط

ያ ጀመዐ ከሀሙስ ጀምሬ እስካሁን የኢራንን መልስ እየተጠባበቅኩ ነው ግን ቅንጣት ነገር አላደረገችም።

والله الشيعة والرافضة هم حمار اليهود

ወላሒ ሻዓና ራፊዷ የአይሁድ አህዮች ናቸው።


قَالَ شَيْخُ الْإِسْلَامِ ابْنُ تَيْمِيَّةَ يرَحِمَهُ اللَّهُ: وَالرَّافِضَة " كَانُوا مِنْ أَعْظَمِ الْأَسْبَابِ فِي اسْتِيلَاء النَّصَارَى قديمًا عَلَى بَيْتِ الْمَقْدِسِ، حَتَّى اسْتَنْقَذَهُ الْمُسْلِمُونَ مِنْهُمْ.

ሸይኸል ኢስላም ይላሉ፦
ራፊዷወች በይተል መቅድስ ላይ ክርስታያኖች የበላይ እንደሆኑ ሙስሊሞች እስኪፀዱ ድረስ ሲያግዙ የነበሩ ግንባር ቀደም ተባባሪወች ናቸው።

وقال أيضا يرحمه الله:
معاونتهم لليهود أمر شهير، حتى جعلهم الناس لهم كالحمير.

አክለውም ይላሉ፦
አይሁዶችን መተባበርማ ግልፅና የተለመደ ጉዳይ ነው በል እንደውም ሰወቹ ለአይሁዶች እንደ አህያ እስካደረጓቸው ድረስ።

فبالله عليكم هل ينصر القدس من يشتم فاتحها عمر، ومحررها صلاح الدين؟

በአሏህ ይሁንባችሁ በይተል መቅድስን የከፈተውን ዑመርን በዲጋሜ ነፃ ያወጣትን ሰላሁዲንን የሚሳደብና የሚያከፍር ሰው ቁድስን ከአይሁድ ነፃ ያወጣታልን⁉️


كتبها نورالدين العربي

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
iphone Ringtone
Mobile Fix
እኔ ለእናንተ የማልሆነዉ የለ በሉ የስልክ መጥሪያ አድርጉና በድምፁ ተፀናኑ ! iphone!

የምሽቱ ስጦታ ነዉ ህእ ¡

=
አድስ ተከታታይ ፅሁፍ
   ▱▰▱▰▱▰▱▰

ፋጡማ ቢንት ሙሀመድ ረዲየላህ አንሃ ክፍል ❶

👑ፋጢማን ያስደሰተ አላህን እንዳስደሰተ ነው። እሷን ያስቆጣ አላህን እንዳስቆጣ ነው አባቷ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሙሃመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምና የኸድጃ ረ.ዐንሃ አምስተኛ ልጅ የሆነችው ፋጢማህ ረዲየሏሁ አንሃ አባቷ ከሁሉ ነገር ተለይተው ወደ መካ ተራራ በመዝለቅ ስለ ፍጥረተ አለሙ ማሰላሰል (መመራመርና )ማስተንተን በጀመሩበት ወቅት ተወለደች። ይህ ጊዜ ታላቅ እህቷ ዘይነብ ረዲየላህ አንሃ አል አስ ኢብን አል ራቢያህ ረዲየላሁ አንሁ የተባለ ግለሰብ ከማግባቷ እና እንዲሁም ሩቂያና እሙ ኩልሱም የአባታቸው አጎት የሆነው አቡ ለሀብን ልጆች ከማግባታቸው ቀደም ይላል። ትንሿ ፋጢማ ረዲየላሁ አንሃ እህቶቿ አንዷ ከሌላዋ በመከታተል ከባሎቻቸው ጋር ለመኖር ቤታቸውን እየለቀቁ ሲሄዱ ገና ጨቅላ ነበረች።

የትዳር ትርጉምና እህቶቿም ለምን ቤታቸውን እየለቀቁ እንደሚሄዱ የሚገባት ነገር አልነበረም። ብቻ በእጂጉ ትወዳቸው ስለነበር ሲለዩዋት ሀዘንና ብቸኚነት ተሰማት። ፋጢማ ረዲየላሁ አንሁ እህቶቿ በጋብቻ ምክንያት ሲለዩዋትም በቤት ውስጥ ፍፁም ብቻዋን አልነበረችም። የአሚና የነበረችውና ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከውልደታቸው ጀምሮ ትንከባከባቸው የነበረች አሳዳጊ እናታቸው በረካ፣ ዘይድ ኢብን ሃሪስና ትንሹ የአቢ ጧሊብ ልጅ ዓሊይ( ረዲየሏሁ አንሁም አጅማኢን) የአባቷ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቤተሰብ በመሆን አብረዋት ይኖሩ ነበር። ከሁሉ በበለጠም እመት ኸድጃ ረድየላሁ አንሃ ከእርሷ አልተለየችም

ፋጢማ የእናቷን የበረካ ረዲየላሁ አንሁም እንክብካቤ አልተለያትም። በሁለት አመት እድሜ ይበልጣት የነበረው የአጎቷ ልጅ "ዓሊ"በጨቅላነቱ በሞተው በወንድሟ በቃሲም ምትክ ወንድም ሆኗታል። ፋጢማ ረዲየላሁ አንሃ በአስተዋይነቷ ድንቅና ከእድሜዋ በላይ የምትገመት ልጅ ነበረች። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተልዕኮ የተጀመረው የኢስላም መልዕክት ለቤተሰባቸው በማስተዋወቅና መላው የቤተሰብ አባል አላህን ብቻ እንዲገዛ በማስተማርነበረን በዚያም ምክንያት ፋጢማ ረዲየላሁ አንሃ ገና የአምስት አመት ልጅ እንደነበረች የአባቷን ነብይ ወሬ ከቤት ሰማች

የጥንካሬና የርህራሄ ተምሳሌት የነበረችው እናቷ ኸድጃም ረዲየላሁ አንሃ የአባቷን ተግባር በተመለከተ በሚገባ አስረድታለች። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ትንሿ ፋጢማ ረድየላሁ አንሃ ከአባቷ የነበራት ቀረቤታ የበለጠ እየተጠናከረ ለእርሳቸውም የነበራት ፍቅርም እየጨመረ መጣ። በተዘዋወሩባቸው የመካ መንገዶች ዘወትር ከጎናቸው ጠፍታ አታውቅም።ካዐባን አብራቸው ጎብኚታለችእንዲሁም ቀደምት ሙስሊሞች በድብቅ ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እየተገናኙ ለኢስላም ተልዕኮ መሳካት ቁርጠኚነታቸውንና አጋርነታቸውን በቃል ኪዳን ሲገልፁ በስፍራው ተገኝታለች።




ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
እኔ የምላችሁ ዉስጥ ሳይገናን ከላይ መመሳሰል ምንድነዉ ጥቅሙ ? በአካል ዉሻ እና ድመት በሚድያ ላይ እጅና ጓንት የሚኮነዉስ ለምንድነዉ እስኪ አስረዱኝ እ? እስከ መቼ ማስመሰል ?

=
«ጨው ዉሃ ሊቀዳ ሄዶ በዛው ሟምቶ ቀረ!»

"መቀየር ከማትችለው ሰው ጋር አትታገል እራስህን እንዳታጣ! አስተውል።
منقول
=
القارئ علي الحذيفي فأوحينا إليه أن اصنع الفلك بأعيننا ووحينا فإذا…
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ቁርአንን አስተካክሎ ማንበብ ትልቅ የአላህ ኒእማ ነው። ጥረት ከተደረገ እንደ ቁርአን ቀላል ነገር የለም።

«ከቁርአን ጋር እንኑር

=
t.me/https_Asselefya1
عجبا!!


عجبا لمن اتقى حر الصيف في الدنيا كيف لا يتقي باجتناب الذنوب حر جهنم يوم القيامة

«በዚህ አለም ላይ የበጋን ሙቀት የሚፈራ ሰው እንዴት ከሀጢያት በመራቅ በቂያማ ቀን የጀሀነምን ሙቀት አይፈራም»

=
t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
አንዲት የ Pakistan ተወላጅ የሆነች እህት በኒካኋ ቀን መህሯን ኪታቦች እንዲገዛላት በጠየቀችው መሰረት ትላንት መህሯን ተረክባለች!
----

اللهم بارك

©ከTweeter
t.me/abdu_rheman_aman