💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
القارئ علي الحذيفي عبس وتولى أن جاءه الأعمى
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
﴿عَبَسَ وَتَوَلَّىٰ ۝ أَن جَاءَهُ الْأَعْمَىٰ ۝ وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّهُ يَزَّكَّىٰ ۝ أَوْ يَذَّكَّرُ فَتَنفَعَهُ الذِّكْرَىٰ ۝﴾

القارئ : علي الحذيفي
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ» ላየሽ ሁሉ ደስተኛ  ነሽ ትስቂያለሽ፤  áˆ˜á‹ľáŠ¨áˆáˆ˝áŠ• መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤ «የሚገርመዉ.....!Âť ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤ አንችን መሆን ምኞታቸው፤ መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤ ካገር ወጥቶ የሰዉ ሃገር ብሶትሽ፤ በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤ በነጋ በጠባ ሆድ እሚያስብስሽን፣ ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣ «ግን ያልፍል....Âť አዋ ያልፋል ባዘን ፈታ…
➷➴➷➴➷➴➷
«ቢከፋሺም ጠንካራ ነሽ»
Abu Oubeida
«ቢከፋሺም ጠንካራ ነሽ !»

🎙አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➾አንዳንድ ጊዜ ግን አይገርማችሁም!? የደስታችን ሰበብ አድርገን ያሰብናቸው ሰወች የሀዘናችን ሰበብ ሆነው ስታገኛቸው?
📣ጥሩ ጥቆማ ለሙስሊሙ ኡማ

አካላቺንና  ሩሐችንን ለመገንባት የሚረዱ ቫይታሚኖች ‼

📚 ቫይታሚን ሷድ (ص)

💊 ስለ ቫይታሚን ሷድ (ص) ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን?

👌 ቫይታሚን ሷድ(ص) የሚባሉት፦

₁ሶላት (صلاة)...
₂ፆም (صوم)...
₃ምፅዋት (صدقة)... 
₄ትዕግስት (صبر)....
₅ዝምድናን መቀጠል (صلة رحم)....
₆እውነተኛነት (صدق)
₇ደጋጎችን ጓደኛ አድርጎ መያዝ (صحبة الصالحين )እና ሌሎችም.... ይገኙበታል
።

=
t.me/alruqyehsheriyeh
«የማይሳካ የለም !»

የእውነት የምነግርህ ነገር አላህ የፈለግከውን ነገር ያሳካልሀል ! ነገር ግን የምትፈልገውን ጠንቅቀህ ማወቅ አለብህ ነካ ነካ አታድርግ !

በሙሉ ልብህ ሆነህ የጀመርከውን ቀጥል እዛ ውስጥ የሚያጋጥሙህን መሰናክሎች በድል ለመወጣት ጣር አሁንም እመነኝ አላህ ያግዝሀል  !

=
t.me/https_Asselefya1
ህይወት አጭር አይደለችም !።

የኛ የዱኒያ ቆይታ እንጂ ህይወት አጭር አይደለችም  - የሰው ልጅ ህይወት ይጀመራል ነገር ግን ማብቂያ የለውም ። ሞት ከአንደኛው ሀገር ወደሌላኛው የሚያሻግረን ድልድይ እንጂ ጨርሶ መጥፋት አይደለም። 

Life is too short enjoy it - ህይወት አጭር ነች ፈታ በሉ - የሚለው አባባል የኤቲስቶች ዲስኩር ነው ። ህይወት አጭር አይደለችም ኸሊፋው ዑመር ኢብኑ አብዱልዐዚዝ እንደሚሉት የተፈጠርነው ለዘልዓለም ልንኖር ነው ። ሞት! ከጠፊው ወደ ቀሪው ሀገር የሚያዘዋውረን ማለፊያ በር እንጂ ሌላ አይደለም

وما الموت إلا رحلة ، غير أنها   من المنزل الفانى إلى المنزل الباقى

ሁሉም ነገር እዚህ አልተጀመረም እዚህም አያበቃም ! ይሄን በጥልቀት መረዳት ብዙ ነገሮችን ያቀላል ...

=
t.me/qdemiy_letwuhide
አረ ተዉ አንዳድ ሴቶች ባላችሁ ቤተሰብ ዘንድ እንደ ምራት ቦታችሁ ያዙ ከልጃችሁ በላይ ልሁን አትበሉ ሆ ይገርማልኮ የናተ ልጅ እንድህ ነዉ እሱ ስህተት ነዉ እኔ ትክክል ነኝ የሚሉ ምራቶች? ምን አስባችሁ ነዉ ? እናንተ እኮ ትቀየራላችሁ በሌላ ምራት ልጃቸዉን ግን መቸም ሊቀይሩት አይችሉም ምክንያቱም ልጅ ነዉ። ለጊዜዊ እወደድ ባይነት እንደዉ አትሽለጥለጡ እሺ በደረጃችሁ ተቀመጡ።

=
🫧ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله እንዲህ ይላሉ ፦

«አንዲት ሚስት ባሏ ከሸሪዓ ውጭ የሆኑ መጥፎ ድርጊቶች የሚፈፀምበት የሰርግ ድግስ ላይ እንዳትገኝ ስለከለከላት ልትቆጣ ወይም ልትበሳጭ አይገባም ይልቁንም እንዲህ አይነቱን ከወንጀል የሚጠብቃትን ባል አላህ ስላገራላት ልታመሰግነው ይገባል።»

[سلسلة اللقاء الشهري ( 66)]


=
t.me/https_Asselefya1
Audio
ترتيل يبكي القلب والعين


من سورة النبأ الشيخ إدريس_أبكر

قال ﷺ:
"حسِّنوا القرآنَ بأصواتِكم فإنَّ الصوتَ الحسنَ يزيدُ القرآنَ حُسْنًا"
=
➾እውነት ነው ወይ...!?

ÂŤ ሴት ልጅ  ውዴታዋን (ፍቅሯን) ለአርባ ዓመታት ስትደብቅ....ቅናቷን ግን ለአንድ ሰዓት አትደብቅም »አሉ....እውነት ነው ..!?

👉እዚሁ ሰፈር ነው ያገኘሁት እውነት ነው ግን
?
«የቀዳሀዉን ትኩስ ሻይ  ከረሳሀዉ ይቀዘቅዛል ወዳጅህንም እንዲሁ ከረሳሀዉ ከዘነጋሀዉ በመካከላችሁ ያለዉ ፍቅር ይቀዘቅዛል።»

=
t.me/https_Asselefya1
«ሁሉም ሰዉ  የሚስቅ ፊት ማየት ይችላል። ነገር ግን የተሰበረን ልብን ማየት ግን አይችልም።»

=
t.me/https_Asselefya1
በዚህ ሙቀት እዚች ነበር መዋል እ? እንደት አያችኋት ግን ?

=
ያዙ ሙቀት ነዉ ቀዝቀዝ ያለ ያስፈልጋል !

✍️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬   ◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል ስምንት ➾ያአላህ! ምን አይነት ወርቃማ ትውልድ ነው ያለፈው። ዱሮስ ከዚህ ትውልድ ምን ይጠበቃል። አስተማሪዎቻቸውና መሪዎቻቸው ነብዩ ሙሀመድ ኢብኑ አብደላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በጥሩ ስነምግባር ያሳደጓቸው ትውልዶች ናቸው። አብደላህ ኢብኑ ኡመር ይህን የምስራች ከአኢሻ ለአባቱ ኡመር ረድየሏሁ አንሁም አጅማኢን…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

  ◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል ዘጠኝ

➧በዚህ ሁኔታ ላይ እያለች ከቀን ወደ ቀን ትንሺ እያገገመች ሶስት የሀዘን ወራት ትጨርሳለች። ይህችን ውብ ሴት የትዳር ህይወት በቃት ይሆን?  የዓቲካ የትዳር ጥያቄ አሁንም አላበቃም።እርሷንና ሀዘኗን ለብቻቸው እንተዋት የሚል አልነበረም።ቢያገባት ወዲያውኑ ሸሂድ እንደሚሆን ልቡ እያወቀ ዓቲካን ለትዳር መጠየቅ ወደ ኃላ አይልም ነበር አሁን ደግሞ ማን ይሆን አቲካን ለትዳር የሚጠይቅ አቲካ ከሰይዲና ኡመር ረድየላሁ አንሁ በኃላ ማንም ሰው ለትዳር ይፈልገኛል ብላ አላሰበችም።ድንገት አንድ የማትጠብቀው ሰሃባ አቲካን ለትዳር እንደሚፈልጋት በአንድ ሰው መልዕክት ላከባት።

➪ስለዚህ ታላቅ ሳሃባ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲናገሩ እንድህ ብለዋል፦ "ሁሉም ነብያቶች ሐዋሪይ ነበራቸው የእኔ ሐዋሪይ  እርሱ ነው" በማለት የተናገሩለት ውድ ሰሃብይ ነው። ሐዋሪይ ማለት ከነብይ የማይለይ፣ የሚካድም፣ አማካሪ፣መልዕክት የሚያስተላልፍ ፣ ለነብይ ቅርብ የሆነ ሰው ማለት ነው። ይህ አሁን ለትዳር የጠየቀው ሰሃቢ በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሐዋሪይ በሚል ቅፅል ስም የተሰጠው ነው። እንድሁም የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አክስት የሶፍያም ልጅ ነው። በተጨማሪም ከአስሩ በጀነት ቃል ከተገባላቸው ከሰሃቦች አንዱ ሲሆን ከስድስቱ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አማካሪዎች አንዱም ነው።

➾ይህ ሰሃባ ወደ እስልምና የገባው በስምንት አመቱ ህፃን ሆኖ አጎቱ በእሳት እያቃጠለው በሙሃመድ ክፈር እያለ ሲያሰቃየው የነበረ በአስራ ስምንት አመቱ ከመካ ወደ መድና የተሰደደ ብርቅየ ሰሃባ ነው። ይህ ታላቅ ሰሃብይ ወደ ሀበሻ በመሰደድ እኛ ከጠጣነው ውሃ የጠጣ እኛ ያደግንበትን አፈር የረገጠ ነው። በፍፁም ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምጦርነት ወጥተው ተለይቷቸው የማያውቅ ሰሃብይ ነበር። ማን ይሆን ይህ ታላቅ ሰሃቢ? ዓቲካስ ይህን የጋብቻ ጥያቄ ትቀበል ይሆን? ዙበይር ኢብኑ አዋም ረዲየላሁ አንሁ ይባላል። ነገር ግን አቲካ ረዲየላሁ አንሃ የመጣላትን የትዳር ጥያቄ ማመን አልቻለችም።

➩አሁን ግልፅ የሆነላት ነገር ቢኖር ያገባት ሁሉ ሸሂድ እንደሚሆን ነው። ገና ሳታገባው ለምታገባው ሰው ትሳሳለት ጀመር። አሁን አግብቶኝ ትንሺ ሳይቆይ ሻሃዳ ሊያገኝ እንዳይሆን ብቻ በማለት አሰበች። ዓቲካ የዙበይር ኢብኑ አዋምን ደረጃውን ታውቃለች። የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የአክስት ልጅ የነብይ ሐዋሪይ ታሪኩ ተወርቶ የማያልቅ ታላቅ ሰሃቢ መሆኑን ጠንቅቃ ታውቃለች። ኒካህ ከመደረጉ በፊት ዓቲካ አንድ ሸርጥ ታስቀምጣለች። ምንድን ነው ሸርጥሺ ዓቲካ ብለው ጠየቋት? የዓቲካ ሸርጧ አምስት ወቅት ሰላት መስጅድ ሂዳ መስገድ እንደምትፈልግና ዙበይርም ረዲየላሁ አንሁም አጅማኢን እንዳይከለክላት ነበር። ሰይድና ዙበይርም በዚህ ሸርጥ ተስማምተው ከዓቲካ ጋር ኒካህ አሰሩ።

➾ሰይዲና ዙቤይር በየቀኑ ለዓቲካ ያላቸው ውደታና ፍቅር እየጨመረ ይሄዳል። እንደት አይጨምርም?አኽላቋ የሚረታ ፣ ውበቷ የሚማርክ፣ ያገባችውን ባል በሙሉ አላህ የደነገገባትን ሀቆች አሳምራ ሰጥታ ማታ እጇን ወደ ሰማይ ዘርግታ ያረብ የባሌን ሀቅ አሟልቼ እንድሰጥ እርዳኝ ላጎደልኩትም ማረኝ የምትል ሴት ላይ እንደት ውደታ አይጨምርም። ከጊዜ ቡኃላም ሰይድና ዙበይር ረድየላህ አንሁ ላይ አድስ ባህሪይ ይታይባቸው ጀመር። ይህም ዓቲካ ላይ መቅናት መጀመራቸው ነው። ሰይዲና ዙበይር ረዲየሏሁ አንሁ በየቀኑ ቅናታቸው ጎላና ከአንድበታቸው ማውጣት ጀመሩ።

👉የቀኑበት የሆነው ነገር ምን ይሆን? በቀጣይ ክፍል እናየዋለን።
◉
◉
◉
◉
ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1