▷ኢብኑ ተይሚያ ስለ ኒቃብ ግዴታነት ሲናገሩ እንዲህ አሉ፦ ሴት ልጅ ፊቱዋን እና እጆችዋን እንዲሁም እግሮችዋን ፈፅሞ ለአጅነቢ(ለባዕድ ወንድ)ልትገልጥ አይገባም (ልትሸፈን ይገባል)።
➛አል ፈታዋ 114-22
▮
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንድህ ይላሉ ፦ ሴቶች ላይ ኒቃብ መልበስ ዋጂብ (ግዴታ) ነው ።
ምንጭ፦ ( ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ )
https://t.me/Asselefya1
➛አል ፈታዋ 114-22
▮
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንድህ ይላሉ ፦ ሴቶች ላይ ኒቃብ መልበስ ዋጂብ (ግዴታ) ነው ።
ምንጭ፦ ( ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ )
https://t.me/Asselefya1
09 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 9⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 9⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የሰለፍይ ሴቶች ባህርይ
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ሰለፍይ ሴት ልትላበሳቸው የሚገቡ መልካም ባህርያቶች።
✅ሰለፍይ ሴት ልትርቃቸው የሚገቡ አንዳንድ ባህርዮች።
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ሰለፍይ ሴት ልትላበሳቸው የሚገቡ መልካም ባህርያቶች።
✅ሰለፍይ ሴት ልትርቃቸው የሚገቡ አንዳንድ ባህርዮች።
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ለማዉረድ አንሰስት!
#ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
#ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦
"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
ኹጥባ_በዲን ላይ መፅናት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 الثبات على الدين
🌐 በዲን ላይ መፅናት
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 الثبات على الدين
🌐 በዲን ላይ መፅናት
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አንዳንድ ወዳጆች ውደታቸውን (ፍቅራቸውን)ለወደዱት አካል መግለፅ በጣም ይቸገራሉ
ለመግለፅ የፈለገ ጥረት ብያደርጉም እነሱ ዘንድ ውደታቸውን የሚገልፅላቸውን ቃል አያገኙምና
የተለያዩ የውደታ መግለጫ ቃላቶች አሉ ግን እዛሰው ዘንድ እነኝህ ስሞች በጣም ቀላል ሁነው ነው የሚታዩት ሀቁን የሰጡለት አይመስለውም
ስለዚህ ምርጫው ዝምታ ይሆናል
ግን በውስጡ በፀፀት የተሞላ ይሆናል
ለምን? መግለፅ ስላልቻለ
ለሱ ባንደበት ከመግለፅ በተግባር ማሳየት ይቀለዋል
ግን ይህ ሰው ተወዳጆቹ ዘንድ ፍቅር የማይገባው ግግም ያለ ይመስላል
کلا
ይህ ስህተት ነው
ይህ አካል ውስጡ ይታይ ቢሆን ኖሮ በስቃይ የተሞላ አካል ነው
لأنھو ما عرف یعبر
ምክንያቱም የውስጡን መግለፅ ስላልቻለ
ሌላው ቀርቶ ለተሰጠው ስጦታ ማመስገን አይችልም
ለምን ምስጋናው በቂ ነው ብሎ ስለማያስብ የስጦታው መጠን የፈለገ አናሳ ቢሆን እሱ ውስጥ ውዴታ ስላለው ብሎ በልቡ ስለምያስብ የፈለገ ምስጋና ብያመሰግን የከፈለው ስለማይመስለው ውስጡ እያለቀሰ ዝም ይላል ዝም ላለማለት ያክል ዝቅ ባለ ድምፅ "አመሰግናለሁ" ብሎ አጎንብሶ ዝም ይላል
አህ አላህ ይዘንላቸው ለንደዚህ አይነት ሰወች
በተግባር ወዳጁን ለማስደሰት የፈለገውን ያክል ቢለፋ ና ቢደክም ለሱ እረፍቱ ነው
ልብ ልንል የሚገባን ውዴታ ባንደበት ብቻ አይደለም የሚገለፀው !!
▪️Copy ነው ግን እንደት አይነት ውብ ውደታ ናት ግን ደግሞ ... !

#ለውዷ_ሙስሊሟ_እህቴ.....
〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን ሀፊዘሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
#እህቴ_ሆይ_ልብ_በይ!
⫸ ሂጃብ እኮ መርዛማ ከሆኑ እይታዎች ይጠብቅሻል!
⫸ከበሽተኛ ልብ እና ከሰው ውሾች የመነጨ እይታ ይከላከልልሻል!
⫸የአሳዳጆችን ክጀላ ካንቺ ላይ ይቆርጣል
☞ ስለዚህ ሂጃብሽ እንዳይለይሽ
☞ ለአዘናጊዎች ጥሪ ጆሮሽን አትስጪ
☞ሂጃብን የሚዋጉ የሆኑትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ ወይም ጉዳዩን የሚያቃልሉትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ እነሱ ላንቺ መጥፎን ይፈልጉልሻልና!!
አላህ እንዲህ እንዳለው
﴿ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَنْ تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا ﴾ .“
﴾እነዚያ ስሜታቸውን የሚከተሉት ደግሞ ከባድ የሆነን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ! ﴿
【ከተንቢሀት ኪታብ የተወሰደች】

تلاوة خاشعة لما تيسَّر من سورة الحج - الشيخ رعد ال
سورة الحج بتلاوة رائعة للقارئ رعد الكردي من صلاة القيام _ ليلة 23…
◾️ቆንጆ ማራኪ ቲላዋ
◾️ቁርአንን በትኩረት አዳምጥ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ቁርአን ስታዳምጥ፦
◾️ውስጥህ ይረካል
◾️ጭንቅህ ይወገዳል
◾️ኢማንህ ይጨምራል
◾️መንፈስህ ይታደሳል
◾️ቀልብህ ይረጥባል
◾️አላህ ይወድሀል
◾️ሸይጧን ይርቅሀል
◾️አይምሮህ ይደሰታል
◾️ትልቅ ወኔ ይሰማሀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️ቁርአንን በትኩረት አዳምጥ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ቁርአን ስታዳምጥ፦
◾️ውስጥህ ይረካል
◾️ጭንቅህ ይወገዳል
◾️ኢማንህ ይጨምራል
◾️መንፈስህ ይታደሳል
◾️ቀልብህ ይረጥባል
◾️አላህ ይወድሀል
◾️ሸይጧን ይርቅሀል
◾️አይምሮህ ይደሰታል
◾️ትልቅ ወኔ ይሰማሀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ለ_አኼራህ ምን አዘጋጀህ?
abu reyis mohamed imam
📍محاضرة جديدة
📍አዲስ ሙሓደራ
🌐 ماذا أعددت لآخرتك؟
🌐 ለ_አኼራህ ምን አዘጋጀህ؟
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍አዲስ ሙሓደራ
🌐 ماذا أعددت لآخرتك؟
🌐 ለ_አኼራህ ምን አዘጋጀህ؟
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•የኢማንህ
•ግማሽ
•ማለት
•ላንተ
•ልክ
•እንደ ዛፍ ነች ፥ የፍቅርን ውሃ ካጠጣሃትና በመልካም ንግግሮች ካናገርካት እንዲሁም ልዩ ትኩረት ከሰጠሃት እሷም ምርጥና ጣፋጭ ፍሬዎችዋን ትሰጥሃለች💎 !!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
•ግማሽ
•ማለት
•ላንተ
•ልክ
•እንደ ዛፍ ነች ፥ የፍቅርን ውሃ ካጠጣሃትና በመልካም ንግግሮች ካናገርካት እንዲሁም ልዩ ትኩረት ከሰጠሃት እሷም ምርጥና ጣፋጭ ፍሬዎችዋን ትሰጥሃለች💎 !!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅ሠንቅ ለነገው ቀን!
〰〰〰〰〰〰
በመኪናም ይሁን በጥይት እሩምታ
በረዘመ ህመም በድንገት በሽታ
ማሸለብ አይቀርም ቀን የበቃ ለታ!
ተወሰኖ አብቅቷል በታላቁ ጌታ ....
በል ንቃ ወንድሜ ሠንቅ ለነገው ቀን
ለቀብሩ ጨለማ ዘር አይደርስም ወገን !MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://t.me/Muhammedsirage
〰〰〰〰〰〰
በመኪናም ይሁን በጥይት እሩምታ
በረዘመ ህመም በድንገት በሽታ
ማሸለብ አይቀርም ቀን የበቃ ለታ!
ተወሰኖ አብቅቷል በታላቁ ጌታ ....
በል ንቃ ወንድሜ ሠንቅ ለነገው ቀን
ለቀብሩ ጨለማ ዘር አይደርስም ወገን !MuhammedSirage M.NUR
السلفية
https://t.me/Muhammedsirage
Kitabu Tewhid #20
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 2⃣0⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 2⃣0⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 6⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ከትዳር በፊት ጥንቃቄ
↪️ ሴትን አስገድዶ መዳር
↪️ ሴት ልጅ ለአቻዋ መዳር
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 6⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ከትዳር በፊት ጥንቃቄ
↪️ ሴትን አስገድዶ መዳር
↪️ ሴት ልጅ ለአቻዋ መዳር
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📌.قال التابعي الإمام إبراهيم_النخعي
إذا دخل أحدكم بيتاً فأينما أجلسوه فليجلس ..هم أعلم بعورة بيتهم .
ታላቁ ታቢዒይ ኢማም ኢብራሒም ዐንነኸዕይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፡-
↪️ከሰው ቤት ከገባክ ቁጭ በል ባሉክ ቦታ እሺ ብለክ ቁጭ በል ቤታቸው ውስጥ ስላለው ነውር ሚያቁት ባልተ ቤቶቹ ናቸውና!!
[ مصنف ابن أبي شيبة 25593 ]

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
Kitabu Tewhid #21
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 2⃣1⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 2⃣1⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w