💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➲ከጊዜ በኃላ ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዋለህ ትወደው የነበረውን ነገር ትጠላዋለህ ያለ እሱ መኖር አልችልም ብለህ ያሰብከውን ነገር ትረሳለህ ህይወት ትቀጥላለች,......

➧አሁን ካለንበት ሁኔታ በፍፁም የማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው እንሆናለን ግን አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ አንተን የሚፈልግህ ሰው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆንም ፈልጐህ ያገኝሀል እና እራስህን አክብረው ያንተ ነውና እራስህን አትጣል ጥንካሬህን እና አቆምህን አስተካክል ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነው እና አንድ ቀን ከምትወደው ሰው ጋር ጎደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት! ጎደኝነት ማለት መልካምነት ነውና ። ሂወት እንዲህ ናት ,...,,,ትቀጥላለች።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
أصبحنا وأؾبح الملك لله، ŮˆŘ§Ů„Ř­Ů…ŘŻ Ů„Ů„Ů‡ŘŒ Ů„ا إله إلا الله وحده لا شريك له، Ů„ه الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير، ربّ ŘŁŘłŘŁŮ„Ůƒ خير ما في هذا اليوم وخير ما Ř¨ŘšŘŻŮ‡ŘŒ وأؚوذ بك من Ř´Řą Ů…ا ŮŮŠ هذه الليلة وشع Ů…ا Ř¨ŘšŘŻŮ‡Ř§ ربّ أؚوذ بك من الكسل وسوإ الكبر، ربّ أؚوذ بك من ؚذاب في النار، وؚذاب في القبر.

ደግ አደደራችሁ ?

=
በአንተ እና በአላህ መካከል ቢያንስም አላህ እንጅ ማንም የማያውቀው ድብቅ መልካም ስራ ይኑርህ !!

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
አላህን ከማውሳት ማነው ያዘናጋን?!

ለምን አላህን ከማውሳት እንደዘነጋን? ማን እንዳዘነጋን ማወቅ ከፈለግክ እሄን የቁርኣን አንቀፅ አንብብ መልሱን ታገኘዋለህ

{اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ}


«በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡» [ሙጃደላ (19)]

በዚህ ገፍላችን ሙተን ከመንፀፀት በስተፊት ወደአላህ እነመለስ ለጊዚያው ደስታ ብለን የዘላለም ሂወታችንን አናጨልም።

✍ኢብኑ ሙሐመድዘይን  (ሰኞ ረቢዑል አወል 28/1444 ሂ) 

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
القارئ علي جابر | ومن الناس من يجادل
💭🌸خدمة تلاوات🎧
የማለዳ ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ

﴿وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن يُجَـٰدِلُ فِى ٱللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍۢ وَلَا هُدًى وَلَا كِتَـٰبٍۢ مُّنِيرٍۢ ٨۝﴾


🎙القارئ : علي جابر

🎉ከቁርአን ጋር እንኑር...!


=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሊመሽ ይችላል።ግና ሲመሽ ከጎጆዋ የገባችው ፀሐይ በንጋቱ ደምቃ መውጣቷ አይቀሬ ነው።

منقول
🌅
➧ከአላህ በላይ ወዳጅ ፣ ከቁረአን በላይ ጓደኛ ፣ ከሞት በላይ መካሪ የለም!!

➾መልካም ቀን
«በ ትዳር ጉዳይ ላይ ልጁቷን ብቻ ሳይሆን የ ቤተሰቦቿንም ፀባይና ከማሕበረሰቡ ጋር ያላቸውን ማሕበራዊ ግንኙነት መመልከት ተገቢ ነው።«እኔ ምን አገባኝ ከ እናቷ ጋር አልኖር!» የሚባሉ አጎል የሆኑ አመለካከቶች ውድቅና የማያዘልቁ አቋም ናቸው።ሌላው ቢቀር የቤተሰቦቿን ጥንካሬና አርቆ አሳቢነትንም አስተውላችሁ ግቡ።አንዳንድ ቤተሰቦች በባለትዳሮቹ መካከል ትንሽ አለመግባባት እንደተፈጠረ ወዲያዉኑ ልጃችንን ፍታልን ለማለት የሚጣደፉ አሉ። አንዳንዶች ደግሞ በማንም በምንም ብለው ነገራቶችን ወደነበሩበት ሳይመልሱ እና እርቅን ሳያሰፍኑ ፍፁም መመለስን የማይፈልጉ አሉ።በሁለቱ መካከል ሰፊ ልዩነት አለ።»

=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
እሁድ ነዉ ወጣ ማለት ነበር ለሙቀቱ ¡

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫       ➧አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አምስት ➾አብደላህ ሚስቱ ላይ ተጠምጥሞ ለመጨረሻ ጊዜ የሚስቱ ቃና በአፍንጫው ገብቶ ያችን አስቸጋሪ ጊዜ ለማምለጥ ሚስቱ በቆመችበት እየሮጠ ቤቱን ለቆ ይወጣል። አሁን ሚስቱም ምላሷ ላይ የቀረው አብደላ አብደላ የሚል ቃል ነበር። ይህ የጂሃድ ጦር ሁነይን ከሚባል ከአንድ ታላቅ ጦርነት በኃላ ወዲያው የመጣ…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

      ➧አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል ስድስት


➪አቲካ ከዚህ ትልቅ ሳሃባ የመጣላትን የትዳር ጥያቄ እያሰላሰለች ሳለ እነኝህ ሳሃባ ሌላ ሰው ላኩባት። ማን ይሆኑ እነኚህ ሰሃባ? እነኚህ ሰሃባ መንገድ እየሄዱ ሸይጧን ቢያያቸው እርሳቸውን ፍራቻ መንገዱን ቀይሮ በሌላ መንገድ ይሄድ ነበር በማለት ነብያችን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም የመሰከሩላቸው የውመል ቂያማ ቀን ከኡመት መሀመድ ውስጥ የመጀመሪያው ሰው ኪታባቸውን በቀኝ እጃቸው የሚቀበሉ ናቸው ተብሎ የሚወራላቸው አላህ ሱበሃነሁ ወተአላ በተደጋጋሚ እኝህን ሰሃባ ንግግራቸውን ደግፎ የቁረአንን አንቀፅ ያወረደላቸው። ሙዕሚኖችን ሲመሩ ሌሊቱን እንቅልፋቸውን ትተው መድናን እየዞሩ ሲጠብቁ የሚያድሩ የአላህ ወታደር ነበሩ። ታላቁ ሰሃባ ሰይዲና ኡመር ኢብኑ ኸጣብ ረዲየላሁ አንሁ ናቸው። ሰይዲና ኡመር አቲካን ረዲየላሁ አንሃ ለትዳር ጠይቀዋት ምን ልትመልስ ነው? የአብደላን ቃል ኪዳንስ ምን ልታደርግ ነው?ክህደትና ውሸት ባህሪዋ አይደለም።

➪ያም ሆነ ይህ መልስ መስጠት አለባት። እንቢ ወይም እሺ ግን መልሷ ሲጠፋ ሰይድና ኡመር እንደገና ሌላ ሰው ጠንከር ካለ ጥያቄ ጋር ላኩባት። አንቺ አላህ ሀላል ያደረገልሺን ነገር እራስሺ ላይ ሀራም አድርገሻል። ገንዘቡን( ከሸሂዱ ባልሺ አብደላ የወሰድሺውን መሬት) ለባለቤቶቹ መልሺና አግቢ አላት። ሰይዲና ኡመር በአቲካ ቁንጅናና አኽላቅ እጅጉን ተማርከዋል ይባላል። ዓቲካም በነኚህ ታላቅ ሰሃቢ በአሚር አል ሙእሚኒን ዑመር ኢብኑ ኸጣብ ተማርካለች። ግን የአብደላህ ኑዛዜስ? ቃል ኪዳኑስ የሰጣት መሬትስ?በተለይ የአቲካ ባል የነበረው ሸሂዱ አብደላ የሰይዳ አኢሻ ረዲየላሁ አንሁም ጀሚአን ወንድም እንደመሆኑ መጠን ይህን መሬት ወንድሟ ለአቲካ ሲሰጥ አይታለች።

➙ነገር ግን አኢሻ ረዲየላሂ አንሃ ይችን የወንድሟን ቃል ኪዳን የያዘችና አሁን ደግሞ ከታላቅ ሰሃባ ጋር ልታገባ መወራቱ ምን አይነት መንፈስ ይመጣባት ይሆን? አቲካስ የኡመርን ትዳር ጥያቄ ትቀበል ይሆን? አወ አቲካ የኡመርን የትዳር ጥያቄያቸውን ተቀበለች። ያም ሆነ ይህ አቲካ ቆንጆ ብትሆንም ያገባት ሁሉ ሻሂድ ነው። አቲካ ረ.ዐ የሰይዲና ኡመር ረዲየላሁ አንሁ ሚስት ሆና ሂወት በጣም ተመችቷት ኢማኗ ከፍ ብሎ ኢባዳዋ በዝቶ የአሚረል ሙዕሚኒን ሀቅ እየጠበቀች ሰይዲና ኡመር በዱኒያ ላይ የሚገባቸውን እንክብካቤ እያደረገችላቸው ነበር። ሰይድና ኡመር አቲካን አግብተው አሚር እንደመሆናቸው ሌሊቱን መድናን እየዞሩ ሚዕሚኖች ሰላም መሆናቸውን ያረጋግጡ ነበር።

➩አቲካም በዚህና በሃገሪቱ አመራርም ላይ ከጎናቸው ሆና ትረዳቸው ነበር። ምንኛ ያማረ ትዳር ነበር። ነገር ግን ይህን ያማረ ትዳር በድንገት ሳይታሰብ ሰይድና ኡመርም ሳይዘጋጁለት አቲካም ባልጠበቀችበት ሰአት ይነጠቃሉ።እሮብ ቀን በዙልሂጃ ወር አሚረል ሙዕሚኒን ሰይዲና ኡመር ኢብኑ ኸጣብ ረዲየላሁ አንሁ ሙስሊሞችን በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መስጅድ የፈጅርን ሰላት እያሰገዱ ሳለ አንድ ሰው ያንን ሁሉ የሰጋጆች ሶፍ እየሰነጠቀ ኢማሙ ሰይድና ኡመር ጋር ይደርሳል።በሁለቱም በኩል ስለት ባለው ሳንጃው ሶስት ጊዜ ክፉኛ  ይወጋቸዋል።

👉ኡመር ረዲየላሁ አንሁ በሳንጃ የወጋቸው ማን ነው? ቀጣይ ክፍል እናየዋለን!

✍የፋሩቅ እናት
◉
◉
◉
◉
ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
⇛አልሐምዱ ሊላህ!ያስጨነቁን ነገሮች ሁሉ ወደ አላህ አቀረቡን እንጂ ከርሱ አላራቁንም። ደጋግመን እንድናገኝህ ደጋግመህ በመኮርኮም አንቃን። ያ ረብ!።
«የተረዳሁት ነገር ቢኖር  በምንወደዉ እቅፍ ዉስጥ  ስንኖር  ብዙ ነገሮች  እንደምንረሳ ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
➡️ነበር የምል ቃል ዉስጥ ስንት ህመም አለ?
ከልብ ቁስል ቋጠሮ ስቃይን ያዘለ እፍኝ ተድላ አስጨብጦ ከምር ሀዘን ያስታቀፈ ኩራዝ ትዝታን አሳይቶ ፀሀይን ተስፋ የዘረፈ በፍቅራችን ጓዳ ከደስታችን ገዝፎ ተራራ ያከለ ነበር የምትል ቃል ዉስጥ ስንት ህመም አለ።

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
سورة المجادلة
<unknown>
➲መልካም ለይል
➻➻➻➻➻➻➻➻

➛ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።

ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)

{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء  همي وذهاب حزني…}