💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች! ----------------------------------------------------- 🌹 بشرى سارة 🌹 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- سنن ابن ماجه ሱነኑ ኢብኒ ማጀህ 🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕐 ትምህርት የሚሰጥበት…
ዉበት በኛ ሰፈር ሁሉም ለኔ ምርጥ ናቸዉ እሺ!

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9007
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (56الاحزاب)
«ለሰዎች አስፈላጊ ሁነህ የምትገኘዉ ፈላጎታቸዉ ተጠናቆ እስከሚያልቅ ድረስ ብቻ ነዉ  ከዛ በኋላ ግን ከአይናቸዉ የወደቅክ ተራ ሰዉ ትሆናለህ!Âť

=
t.me/https_Asselefya1
«ህይወትህ አስተሳሰብህ ላይ የተመሰረተ ነዉና ዉብ ህይወት እንድኖርህ ዉብ አስተሳሰብ ይኑርህ !»

=
t.me/https_Asselefya1
«በራስሽ መቆም ተለማመጅ ማንም በሌለበት ስትወድቂ መቆም እንድትችይ!»

=
t.me/https_Asselefya1
⚠️ሞት ሁሌ አድስ እንግዳ!!

መካሪ እኮ የለም ትልቅ  እንደ ሞት
አንኳኩቶ ይገባል ድንገት ወደ ቤት
ሲመጣ አያማክር በድንገት ከች ነዉ
እቅድ ሲደረድር የተዘናጋዉ ሰዉ
ከመጣ ብኋላ መላሽ የሌለዉ
ችላ ባይ የሆነዉ የኔ ቢጤ ሰዉ
ያኔ ይባንናል የተዘናጋዉ

በደስታ እየኖሩ ድንገት ይመጣና
የደረሰባት ነፍስ ጠጋ ይላትና
የተላኩኝም ነኝ ከላይ ከረበና
እያለ ይላታል እዉነት ይዟልና
፣

አጀል ከደረሠ የለም ወደ ኋላ
ኸይርን አልሠራሁም አይቻል ብኋላ
ቆራጡ ከመጣ ጥፍጥና ቆራጩ
የሚያድነን የለም ፍጡራን ቢንጫጩ
፣

ጨለማዉ ሲመጣ ትልቁ እንግዳዉ
የማይለመደዉ ሁል ጊዜ አድስ ነዉ
ከእንግዶችም በላይ ትልቁ እንግዳ ነዉ
ቀላል ይመሥለናል ሌሎች ቤት ስናየዉ


ነገር ግን  ሲመጣ በዬ ሁሉም ቤት
ያለ ድንጋጤ ያለዉም ጭንቀት
ብርቱ የሆነ ነዉ የማይቀረዉ ሞት
ዱንያ አንዱን አክብራ አንዱን እያስጠማች፡
ሰው ሆይ ልብ እንግዛ ለዚህች ምድር ዘማች፡
እባክህ አስተውል ስማኝ የነገ ሟች!?

ነፍስ ያላትን ፍጥረት ሁሏንም ያጉዛል፡
በማንም ፍጡር ላይ ሽብርን ይነዛል፡
ጀናዛ ተብሎ ሁሉም ይገነዛል፡
ትልቅ አይል ትንሽ ፈሪም አይለይ ጀግና፡
ሁሉንም በተራው ያጉዘናል ገና...

እድሜ አይገድብ ፆታ አይመርጥም ቁንጅና፡
አይፈራም ትልቅ ሰው አያከብር እርጅና፡
ሰውን በአቋሙ በስራው አይመዝን፡
ለሴትም ለወንድም ለወጣት አያዝን፡


ምንም ሀብታም ቢሆን ገንዘቡ ቢቆለል፡
ልመና አያስቆመው በጉቦ አይደለል፡
በአሏህ ከታዘዘ ከተላከ ለኛ፡
መኪና አሽከርካሪ ቢሆን ከብት እረኛ፡


እጂግ የከፋ ሰው ወይ ደግሞ ኸይረኛ፡
ይፈፅማል ትዕዛዝ ሞት የፍትህ ዳኛ፡
መልካም ሥራ ሰርተን ካልሆነን ለአኺራ
ከአፈር በታች ገብተን ስለ እኛ ቢወራ
ስምችን ቢነሳ  በአለም ላይ ቢጠራ


የሠራነዉ ስራ ከሆነ ገለባ
ለአኺራ ካልሆነ ለኛ ምን ሊረባ
ጨለማዉ ተገፎ ቀብር ካላበራ
ምን ሊጠቅም ወሬ ዝናሥ ምንሊሠራ


ደስታን አያገኝም ከአንተ የሸሸ
ይቅር በለኝ ብዬ መጣሁ ተመልሸ
ይቅር ባይ ነህና ከሁሉም በላይ
እጆቸን አንስቸ ዳግም ወደ ላይ
ይቅርታን ጠየኩህ ሀያሉ ጌታዬ
አስጨነቀኝ እና የመጨረሻዬ

ኻቲማዉ ሲያምር ነዉ ስኬታማ ማለት
ኸይር ስራ ሰርቶ ወንጀል ተምሮለት
ይሔ ነዉ ትልቅ ሰዉ ስኬታማ ማለት
ከአዛብ ተጠብቆ የገባ ከጀነት።


✍ኡሙ በህረዲን

«ኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም ላይ የቀረበች !»

=
«አላህን ማመስገን»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔃አዲስ📹 የተሰጠ ሙሀደራ


🔖ርእስ፦ አላህን ማመስገን !


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➭ስህተትህን እመን !

ለመለወጥ እና ካለንበት ቦታ ወደተሻለ ለመራመድ ከፈለግን መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ስህተታችንን ማመን ነው ! ስህተቱን የማያምን ሰው በአጭር ገመድ ታስሮ ነገር ግን  ወደፊት ለመራመድ የሚታገል ሰው ነው መቼም ካለበት አይሻገርም !

ብልህ ሰው ስህተቱን አውቆ ይማርበታል !

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለኢድ ስጦታ መስሪያ ባክ ግራዉንድ ዉሰዱ! =
ሰነበትኩ ከሰጠኋችሁ እ ያዉ ስልኬ ከድታኝኮ ህእ አሁን ተክታለች በሉ ዉሰዱ እና ለመልካም ነገር ተጠቀሙት !

=