💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች!
-----------------------------------------------------


🌹 بشرى سارة 🌹

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
سنن ابن ماجه

ሱነኑ ኢብኒ ማጀህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ቅዳሜና እሁድ
ጠዋት : ከ1:10 እስከ 2:20
ከሰአት : ከአስር ሰላት እስከ 11:10


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ሙሐረም 21,1446 ሂጅሪ (ሐምሌ 20,2016 ዓ.ል) ይሆናል።

* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
إنَّا وَجَدْنَاهُ صَابِرًا ۚ نِّعْمَ الْعَبْدُ إِنَّهُ أَوَّابٌ

ما أجملَ أنْ يراكَ ربُّكَ تتقلَّبُ في بلاءٍ طالَ عليكَ ثُمَّ تحمدُهُ صابرًا مُحتسبًا لِتَظْفَرَ بثنائه عليك « نِعْمَ العَبْدُ »
=
•• أصبحـنا على فِطرةِ الاســلام وعلى كلمــة
الاخـلاص، وعلى دين نبيّنا محــمد صلى الله عليه وسلم، وعلى ملـة أبينا إبراهيـم حنيفًـا
مسلمًـا وما كان من المُشرِكيـن

من أصبح على الايمان والتوحيد فاليحمد الله
عزّ وجل طول يومه، فهي النعمة التي يخشى عليهـا من أن تتبدل بشـرك أو تزوال.

‏‌‏⤜ أسعَدَ اللهُ صَبَاحكُم 🌹

=
ለምክንያት ነው !
~
አምነህ የተደገፍካቸውን ሰዎች
በቅፅበት ልታጣቸው ትችላለህ፤ ግን አንዳንዴ ከህይወትህ ተቆርጦ የወጣው ነገር በነፃነት ከፍ ብለህ እንድትኖር ወይ አዲስ ነገር እንድትሞክር ሊያደርግህ ስለሚችል አትዘን ወዳጄ!

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫       ➧አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አራት ➩አብደላ ሊሞት ነው? መቼ? እንደት? የሚለው ጥያቄ አጨናነቃት። ከባሏ የሚመጣላት አንዳንድ ምልክቶች ከቀን ወደ ቀን እያስጨነቃት ይሄዳል። በቅርቡ ሳልሞት አልቀርም ማለት ምን ማለት ነው? የሰው ልጅ በዚህ ለጋ እድሜው ካለምንም በሺታ የሚሞትበት ቀን መቃረቡን የሚሰማው ከመቸ ጊዜ ወድህ ነው? የአብደላህ…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

      ➧አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል አምስት

➾አብደላህ ሚስቱ ላይ ተጠምጥሞ ለመጨረሻ ጊዜ የሚስቱ ቃና በአፍንጫው ገብቶ ያችን አስቸጋሪ ጊዜ ለማምለጥ ሚስቱ በቆመችበት እየሮጠ ቤቱን ለቆ ይወጣል። አሁን ሚስቱም ምላሷ ላይ የቀረው አብደላ አብደላ የሚል ቃል ነበር። ይህ የጂሃድ ጦር ሁነይን ከሚባል ከአንድ ታላቅ ጦርነት በኃላ ወዲያው የመጣ ሲሆን ሰቂፍ የሚባለውን ጎሳ አደብ ለማሲያዝ ነበር በጣኢፍ ውስጥም ሰቂፎችምሺግ ሰርተው ማንም እንዳይደርስባቸው የጣኢፍን ከተማ በአጥር አጥረው ለአመት የሚበቃቸውን ስንቅ አስገብተው የጣኢፍን በር ዘግተው ቁጭ ብለው ነበር።

➩የሙስሊሞችንም ጦር እያንቀሳቀሰ የነበረው ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሲሆን ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጣኢፍን ከ 15___18 ቀናት ከበዋቸው ቆይተው ነበር ይባላል። ሰቂፎችም ጣኢፍን መከበቧን አይተው ከአጥሩ በስተጀርባ ሆነው ሙስሊሞች ላይ መስፈንጠር ይዤበዠቡባቸው ነበር። አቡ ማህጀህን አልሰቀፊ የሚባለው የሰቂፎች ታዋቂ ወታደር ከአጥር በስተጀርባ አነጣጥሮ አብደላን ያገኘዋል። አብደላ ከቁስሉ ክፋት የተነሳ ደሙ መፍሰስ ጀምሮ አልቆም ይላል ብዙም ሳይቆይ አብደላህ ረዲየሏህ አንሁ ያኔ ለአባቱና ለሚስቱ እንዳለው ለዱኒያውም ለአኼራውም ተግቶ ሊሰራ ቃል የገባውን ህይወቱን ለፊሰቢሊላህ በመስጠት ቃል ኪዳኑን ያስከብራል።

➪አባቱም አቡበከር አሲድቅ ረዲየላሁ አንሁ በልጃቸው በአብደላህ ረዲየላሁ አንሁ መሞት ቢያዝኑም የሞተው በአላህ መንገድ መሆኑ አፅንቷቸዋል። ነገር ግን የአብደላህ ሚስት ወሬው እንደደረሳት ለቅሶዋን የሚያስቆም ጠፋ። ለቅሶውም ላይ ለባሏ ያላትን ፍቅርና ውደታ ከእርሱ መለየቱ መክበዱን የሚገልፅ ግጥም በመግጠም የመድናን ህዝብ አስለቀሰች። አሁን በልቧ አብደላ ላይ ያለው እምነት ከፍ አለ። አብደላ አልዋሸም መሞቻውን አውቆ ነበር እኔ ነኝ ግን ያልገባኝ አለች ለአብደላም የገባችለትን ቃል ኪዳን ለመጠበቅ አንድ ወንድ ለጋብቻ እንዳይጠይቀኝ በማለት ከባሏ አብደላ ረዲየላሁ አንሁ ጋር ያሳለፈችውን ፍቅርና መተዛዘን እንድሁም ልዩ ትዝታዎች በማስታወስ ቆየች።

➾አቲካ ረዲየሏሁ አንሃባሏ ሸሂድ ሆኖ ከሞተባት በኃላ የሃዘኗን ቀናት በመጠኑ እየተቋቋመች ከባሏ አብደላ ጋር ያሳለፍትን ውስን ቀናቶች እያስታወሰች ተፅናንታ ነበር። በዚህ ላይ እያለች በፍፁም የማትጠብቀው ነገር ይከሰታል። ከአብደላህ በኃላ በፍፁም አንድ ሰው አገባለሁ ብላ አልጠበቀችም። ነገር ግን እርሷ ለትዳር ስለተፈለገች ብቻ ሳይሆን የፈለጋትንም ሰው ስታውቅ በጣም አስደነገጣት። ምንም ቆንጆ ብትሆንም አኽላቋና ዲኗ ማንንም ወንድ ቢማርክም ይህን ያክል ተካብዶ ከሰሃባዎች ውስጥ በመጀመሪያው ሰፍ ውስጥ የሚገኙት፧ ብርቅና ድንቅ ከሆኑት የኢስላም መሪዎች ውስጥ አንድ ሰው የሚያስታውሳትም አልመሰላትም ይህን ሰሃባ ማግባት በምን እድሏ ነበር።

➙ነገር ግን አብደላ ከእርሱ በኃላ ሌላ ወንድ ላታገባ ቃል መግባቷን ምን ልታደርግ ነው? ላግባ ብላ እንኳን ብትወስን አብደላህ ሻሂድ ሆኖ ከመሞቱ በፊት ሌላ እንዳታገባ ቃል ሲያስገባት የሰጣትን በፍራፍሬና በአትክልት የተሞላበትን መሬት ምን ታድርገው?እነኚህንስ ታላቅ ሰሃባ እንደት ታስከፋቸው?እሷን ለትዳር ፈልገዋት እንደት እንቢ ትበላቸው?እንደት ታሳፍራቸው? የአቲካ ረ.ዐንሃ ሃሳብ ተበታተነ። ዓቲካ ከዚህ ታላቅ ሰሃባ የመጣላትን ትዳር ጥያቄ እያሰላሰለች ሳለ እነኚህ ሰሃባ ሌላ ሰው ላኩባት።

👉እነኝህ ሶሃባ ማን ይሆኑ?  ቀጣይ ክፍል እናየዋለን!
◉
◉
◉
◉
ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ጥላችሁን ከሄዳችሁ በኋላ ተመልሳችሁ ስትፈልጉን ስለእኛ ለሰዎች እንደነገራችሁ መጥፎ መሆናችንን አስታዉሱ !

t.me/https_Asselefya1
-
والعَارِفُ إنَّمَا يَشْكُو إلى الله وَحْدَه💧

📚ابن قيّم الجوزيّة| الفوائد١٢٧


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች! ----------------------------------------------------- 🌹 بشرى سارة 🌹 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- سنن ابن ماجه ሱነኑ ኢብኒ ማጀህ 🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕐 ትምህርት የሚሰጥበት…
ዉበት በኛ ሰፈር ሁሉም ለኔ ምርጥ ናቸዉ እሺ!

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9007
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (56الاحزاب)