💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️

‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች  áŠ áˆ‹áˆ… ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።

የእህታችን ዛሀራ አሊ ሁሴን  ሂወት እንታደገዉ  
እደማንኛውም ሰው በሰው ሀገር ያልፍልኛል ብየ ተሰድጀ ወጥቸነበር ግን አሏህ አላውም እና

በደረሰብኝ የእግር ህመም ምክንያት መራመድ አልችልምና አስቸኳይ ገዶ ህክምና ካላገኘሁ ወደሌላ በሽታ ይቀየራል ስለተባልኩኝ ህክምናውን ካላገኘሁ መቀጠል እንደማልችል ስለተነገረኝ ወገኖቼ ህይወቴን እንድትታደጉልኝ እና ከአላህበታች እንድታድኑኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ

ውድ እህት ወድሞች የእህታችንን  ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ áŠĽáŒˆá‹›á‰˝áˆáŠ• እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን

በቀጥታ ለማግኘት
0934934193

የአካውንት ቁጥር
1000623616437
ዛህራ አሊ
=
ምስሉ ያስፈራል ግን ምንም ማድረግ አይቻል ችግር ነዉ....💧💧 የቻልን እንረዳቸዉ እህቶቻችንን ሼር በማድረግ እንተባበር ያ ጀመአ አላህ ከእንድህ ያለ ነገር ይጠብቀን እነሱንም አላህ አፈያቸዉ ይስጣቸዉ።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➾ቀናችሁን በቁረአን ጀምሩት!

➷➷ብሩህ ቀን🌹🌹
እስቲ ትንሽ ፈገግ በሉ!

አንዱ ነው አሉ ሚስቱ አልታዘዝም ብላ አስቸገረችው። ከዛ ገርፎ ሊያስተካክላት አስቦ ጩኀቷ ከቤት ውጪ እንዳይሰማ ብሎ የቤቱን በር🚪 ቆለፈባት አሉ።

ከዛ ሊመታት እጁን ሲሰነዝርባት እጁን ያዝ አድርጋ አንስታ ጣለችው። ከዛ ከላይ ቁጭ ብላበት ቀጠቀጠችው ሰውዬውን " ተጋደልን" እያለ መጮህ ጀመረ። በጣም ስትበረታበት "ገደለችኝ" ብሎ መጮህ ጀመረ።

ከዛ ሰዎች ሊገላግሉ መጡ በሩን እንደምንም ሰብረው ልክ ሲገቡ፣ ሚስትየው ፈጠን ብላ ገልበጥ አድርጋ ባሏን ከላዩዋ ላይ አስቀምጣ ከስሩ ገባች። ከዛ እሱም እሷን መምታት ጀመረ።

የገቡት ሰዎች አረ ገደልካት ብለው ሊዙት ሲሉ.................
"ተውኝ አዲስ ተገልባጭ ነኝ "
ሴቶች ባላችሁ እየወደዳችሁ እንድለያችሁ አትፈልጉም እ  ግን የሱ ደካማ ጎን እያወጣችሁ ትዘከዝላችሁ ከዛ አዉልቆ ሲጥልሺ ኡኡኡ ትያለሽ ለምን ❓ እንድለያችሁ ካልፈለጋችሁ ደካማ ጎኑ እንድያስተካክል ልሾሽ ምከሪ ለሌላ አሳልፈሺ አትስጪ !!

=
11 ፈዲኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  11

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1
🔂ሁሉም ለበጎ ነዉ!

√ የሆነዉም እንኳን ሆነ !
√ የቀረዉም እንኳን ቀረ !
√ ወደፊት የተሻለ ይመጣል!
«ስለዚህ ጠንክረሽ ጉዞሺ ቀጥይ
!Âť

➡️ t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➲ጥሩ ሴት ማለት ለባሏ ሰላም የምትሰጥ የምታረጋጋዉ ነች። አሁን ላይ ባላቸዉ ሰላም የሚነሱ ሴቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራቸዉ ጨምሯል! 💙ስሞታ ከወንዶች ሰፈር!

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ፍትህ ለወንድ ልጅ

«ወንድን ማን ይረዳው!?»
------------------------

አልቅሶ አይወጣለት ተናግሮ አያሳምን!?
እየተባለ አድጎ ምንድነው? ግን ለምን!?
ዘንቦ ሳያባራ ይኖራል ሲዳምን!!

➨አይ ወንድ ልጅ...!!

በዝም ጭጭ ብሎ ሁሉንም ሲመዝን!!
በዚህች ቀውጢ ምድር ሲለፋ ሲባዝን!!
ውስጡን ለተረዳው ወንድ ልጅ ሲያሳዝን!?

አንተ ወንድ አይደለህ!?
እንደት !? ለምን ታለቅሳለህ!?
ይሉታል ብዙወች!!
አይ ሰወች!?

......ብቻ ግን...

ቆፍጠን በል እንጂ እየተባለ አድጎ፡
ብሶቱን ሀዘኑን ችግሩን ሸሽጎ፡
ብዙ ወንድ ይኖራል እንባውን ዋጥ አርጎ፡

እንባ ለሴት ብቻ የተሰጠ ያክል፡
ለሱ ነውር ሆኖ ተደርጎበት ክልክል፡
ሲከፋው ማልቀሱ አይደለም ትክክል!?

➳ ግን ለምን...!?

ባልጠበቀው መልኩ ከፅልመት ሲገባ፡
ወንድ እንደት አያለቅስ እቅዱ ሲዛባ፡
ለሴት ብቻ ነወይ የተሰጠው እንባ?

....የኔ ወንድም...

ዛሬ በትካዜ መኖሩ ቢከብድም፡
ከሰወች ጋር ሆነህ ምን ብትሰደድም፡
መከራና ችግር ምን ባይለመድም፡
ታገስ ተስፋ አትቁረጥ አብሽር የኔ ወንድም።

ለወንድነት ብቻ የተጫነው ቀንበር!!?
በየትኛው ዘመን መች ነው የሚሰበር!?
ወንድን ብቻ ችግር እንዳንገዳግደው!?
ማነው ታፈን ብሎ ይህን የፈረደው!?

ከሴት የተለዬ ምንድን ነበር እዳው!?
ከምድር አሸዋ የበዛው ቀዳዳው!?
ሁሉም ለሴት ሆነ ወንድን ማን ይረዳው!?

«በኑረዲን አል አረብ»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
"‏وكل كسرٍ في القلب ففي القرآن جبرانه!"

=
📢 አስደሳች ዜና ለሐዲሥ እውቀት ፈላጊዎች!
-----------------------------------------------------


🌹 بشرى سارة 🌹

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
سنن ابن ماجه

ሱነኑ ኢብኒ ማጀህ

🎙ትምህርቱን የሚሰጡት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ቅዳሜና እሁድ
ጠዋት : ከ1:10 እስከ 2:20
ከሰአት : ከአስር ሰላት እስከ 11:10


🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ቅዳሜ ሙሐረም 21,1446 ሂጅሪ (ሐምሌ 20,2016 ዓ.ል) ይሆናል።

* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
إنَّا وَجَدْنَاهُ صَابِرًا ۚ نِّعْمَ الْعَبْدُ إِنَّهُ أَوَّابٌ

ما أجملَ أنْ يراكَ ربُّكَ تتقلَّبُ في بلاءٍ طالَ عليكَ ثُمَّ تحمدُهُ صابرًا مُحتسبًا لِتَظْفَرَ بثنائه عليك « نِعْمَ العَبْدُ »
=
•• أصبحـنا على فِطرةِ الاســلام وعلى كلمــة
الاخـلاص، وعلى دين نبيّنا محــمد صلى الله عليه وسلم، وعلى ملـة أبينا إبراهيـم حنيفًـا
مسلمًـا وما كان من المُشرِكيـن

من أصبح على الايمان والتوحيد فاليحمد الله
عزّ وجل طول يومه، فهي النعمة التي يخشى عليهـا من أن تتبدل بشـرك أو تزوال.

‏‌‏⤜ أسعَدَ اللهُ صَبَاحكُم 🌹

=