💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
【አላማረብሽም】
በኑረዲን አል -አረብ
ለዮኒ እና ሞጣ ሙሪዶች ይድረስልኝ!!

ሞጣ እሚባል ቁርበት የሚገለምጥሽ፡
ዮኒ እሚባል ጋኛ የሚገለፍጥሽ፡
ወላጅ የለሽም ወይ የሚቆነጥጥሽ!?


ዛሬ ላይክና ሸር ዝና ቢያሰክርሽም፡
ነገ ቀብር አለ ተይው ግደለሽም፡
ወላሒ ልንገርሽ አላማረብሽም፡


    đŸŽ™ በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ÂŤ የሆነዉ ሆኗል á‰°áˆáˆŹá‰ á‰łáˆˆáˆ ግን አልደግመዉም።

🔛 t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✅ተማር !

«ከስህተትህ ተማር ፣ ከመንገድህ ተማር ፣ ከድልህም ተማር እያንዳንዱ የህይወት መንገድ የራሱ የሆነ ስጦታ አለው ሁላችንም ገና ከእናታችን ሆድ ስንወጣ ሁሉን  ጠንቅቀን አላወቅንም ይልቁንስ በጊዜ ሂደት እያደግን ሄድን እንጂ በየቀኑ አዲስ ነገርን ለማወቅ ትጋ!Âť

↝መልካም ለይል ተመኘሁ 🖱

=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ከባድ ክረምት ብርድ ላይ ኩርምት ብለው ጥቂት የአትክልት ዘሮችን፣ በቆሎ፣ ጪሳጪስ፣ ወዘተ. የሚሸጡ ሰዎችን እየገዛን ብናግዛቸው እንዴት አይነት ሶደቃ ነው?!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
⏰ #ጁምዓ 1️⃣3️⃣ #ሙሐረም 1️⃣4️⃣4️⃣6️⃣ ሂ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተማር !

ለመማር መቼም ጊዜ አይረፍድም ነገሮች ያልተሳኩልን እድለቢስ ስለሆንን ሳይሆን ያላወቅነው እና ያልገባን የሆነ ነገር ስላለ ነው ቢገባን ያሰብነውን ነገር ማሳካት በጣም ቀላል ነገር ይሆንልን ነበር እናም በህይወትህ ዘመን በሙሉ ተማሪ ሁን !

=

http://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫       ➧አቲካ ክፍል ሁለት 💎ሰይዲና አቡበከር ሲዲቅ ረዲየላሁ አንሁ ፍታት የሚለውን ቃል ልክ ካፋቸው እንደወጡት ልጃቸው አብደላህ የሰማውን ማመን አቃተው በህልሜ ነው ወይስ በውኔ? ለአንድ አፍታ ብዙ ነገር በአዕምሮው ተመላለሰ ፍታት? ማንን ነው የምፈታት? አብሪያት እየዋልኩ አብሪያት እያደርኩ እንኳን ናፍቆቷን አልቻልኩም። ፍቺ የሚባል…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

      ➧አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል ሶስት

👑አቡ በከር ረዲየላሁ አንሁ የለይልን ሰላት በቤታቸው ጣሪያ ላይ ሆነው ሲሰግዱ ከታች የልጃቸው የአብደላን ድምፅ ይሰማሉ። ከዚያም ጣሪያ ላይ ሆነው ወደታች ሲመለከቱ አብደላና ሚስቱ በአንድ ግርግዳ ተለያይተው እርሷ ከውጭ ሆና ጆሮዋን ግርግዳው ላይ ለጥፋ አብደላ በዛኛው ጎን ሆኖ ቀሰራው ባጎደለው የተፀፀበትንና የሚስቱን ናፍቆት አለመቻሉን የሚገልፅ ግጥም ሲገጥምላት ሰሙ። የሚገርም ነው አቡ በከር ሲዲቅ ቂያሙ ለይል ላይ ናቸው ልጃቸው ደግሞ ምን ያህል ፈተና ላይ ነው የወደቀው!? ሰይዲና አቡበከር ግጥሙንም ሰምተው የልጆቹንም ሁኔታ አይተው ሰላታቸውን አብቅተው ያ አብደላህ በማለት ተጣሩ አብደላ እንደተነቃበት በመረዳት አሁንስ በቃ በእኔና በሚስቴ መሃል ያለው ትዳር አለቀ። እንዳላያት ታዘዝኩ አሁን ደግሞ የተጠራሁት ድምፃንም እንዳትሰማ በቃ እንድርቃት ሊነገረኝ ነው ያአላህ በማለት ወደ አባቱ ዘንድ ቀረብ አለ።

➪አብደላ ውስጡ እየፈራ ጉልበቱ አልሸከምህ እያለው ከአባቱ አንድበት የሚወጣውን ትዕዛዝ እየጠበቀ ነበር። ሰይዲና አቡ በከር ሲዲቅ ወደ አብደላ ጠጋ በማለት ያአብደላ ሚስትህን መልሳት አሉት፣ አብደላ የሰማውን ማመን አቃተው ምንም ሌላ ንግግር ሳይናገር ወይም ካአባቱም ሌላ ተጨማሪ ነገር ሳይሰማ ወደ ሚስቱ ሲሮጥ ድንገት ፊት ለፊቱ አይመን ከራማ የሚባለውን ባሪያውን ያይና በደስታ ብዛት ሂድ የፈለክበት ነፃ ነህ አለው።

➩እንደዛሬ ተደስቸ አላውቅም በማለት ሚስቱ ያለችበት ፈጥኖ በመሄድ የምስራቹን ይነግራታል ሚስቱ ቀዝቀዝ ብላ አልመለስም ትለዋለች አብደላ ሚስቱን ለብዙ ሰአታት ይለማመጣል ይለምናል አሻፈረኝ ትላለች ካሁን በኃላ እራሱን እንደሚያሻሽል ለዱኒያውና ላኼራው ለመስራት ታጥቆ እንደተነሳ ቢነግራትም አይሆንም ብላ ትዕግስቱ እስከሚሟጠጥ ድረስ ደጅ ታስጠናዋለች በመጨረሻም ከብዙ ድካም በኃላ ወደ ቤቱ ትመለሳለች ይህንንም ያደረገችው ኩራት ኖሮባት ሳይሆን የምትወደውን ባሏን ለማሻሻል ብላ ነበር።

➷➷ከዚህ ቀን በኃላ አብደላህ ወደ ኑሮውና ኢባዳው ተመልሶ አባቱንም አስደስቶ ከሚስቱ ጋር የደስታና የፍቅር ኑሮ ሲኖሩ ሰዎች ጥንዶችን እንደ ተምሳሌት ይወስዷቸው ነበር። ነገር ግን ይህ ወደር ያልነበረው የባልና የሚስት ደስታና ፍቅር በአጭሩ ሊቀጭ ሆነ አብደላ አንድ ቀን ለሚስቱ መጥቶ በቅርቡ የምሞት አይነት ስሜት አለኝ ከእኔ በኃላ ሌላ አታግቢ ይላታል። አብደላ በዚህ ንግግሩ ሚስቱን የውዥንብር ውቂያኖስ ይከታታል። በጣም ተጨነቀች ተጠበበች ይባስ ብሎ አብደላ ከእኔ በኃላ ሌላ ባል እንዳታገቢ ድጋፍ ይሆንሺ ዘንድ በማለት አንድ ትልቅ አትክልት የሞላበት መሬት ይሰጣታል። የሚስቱ ስጋትና ጭንቀት ባሰ አብደላ እውነት ሊሞት ነው?

👉አብደላህ እውነት ሊሞት ነው ቀጣይ ክፍል እናየዋለን!

🖊ام فاروق
◉
◉
◉
◉ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
﴿وَكُلًّا نَقُصُّ عَلَيكَ مِن أَنباءِ الرُّسُلِ ما نُثَبِّتُ بِهِ فُؤادَكَ وَجاءَكَ في هذِهِ الحَقُّ وَمَوعِظَةٌ وَذِكرى لِلمُؤمِنينَ﴾

سورة هود

ريان

=
«መላመድ ጉልበት እንዳለዉ የሚታወቀዉ መለያየት ሲመጣ ነዉ። »

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቃ ሊገላግለነዉ ዳይ ወደ ሀገራችን እ¡

አነ መዳም ይሄ ይግዙ እንግድች !

=
አላህ የዋለልልን ትልቁ ፀጋ
🔵አላህ የዋለልን ትልቁ ፀጋ «ሲትር»ነዉ።አላህ ባይደብቅልን ኖሮ የኛ ጥፋታች ብዙ ነዉ ቆመንም መሄድ አንችል ነበር ።

اللهم ألبسنا ثوب الستر في الدنيا والآخرة. اللهم استرني فوق الأرض وتحت الأرض ويوم العرض عليك. اللهم استرنا بسترك الجميل، ولا تفضحنا بين خلقك ولا تخزنا يوم القيامة.
=
t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
« وَعَسَىٰۤ أَن تَكۡرَهُوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ خَیۡرࣱ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰۤ أَن تُحِبُّوا۟ شَیۡـࣰٔا وَهُوَ شَرࣱّ لَّكُمۡۚ وَٱللَّهُ یَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ»

=
❤️ t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM