💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሌሎች ደካሞ ጎኖች ማየት ፣መስማት የሚያስደስተን ነገርስ ! ሁላችንም ደካማ ጎኖች አሉን.  ክፍተት፣ጉድለት ፣ስህተት ይኖረናል። ታዳ እኛ ምንም እንደለለብን የሌሎች ሲነገረን የምንደሰት ፣ከተገቢው በላይ የምናወራ፣የምናንቋሽሽ የምናጥላላው ነገር  ትክክል ነውን? መጥፎ ነገር ያየህበትን ጓደኛህ  የምታውቀውም ሆነ የማታውቀው.ሰው  ምከረው ትክክል አለመሆኑን አስገንዝበው ከዛ በዘለለ ስም ማጥፋት፣ማጠልሸት ፣ከጥፋቱ በላይ አካብዶ ማውራት  በክብሩ ላይ መረማመድ የሙእሚን ባህሪ አይደለም። ዛሬ ዛሬ የወሬ ሹሾ ይዞናል ሾለ እከሌ ማጣራት ልምዳችን ሆኗል።ምን አድስ አለ ብለን ቀጥታ አንዱ ስላንዱ ወሬ ይጀምራል። አጥፊ ከጥፋቱ እንዲታረም የማድረግ ችሎታችን ወርዷል። መተባበር፣መተጋገዝ፣አብሽር መባባል አንዱ ላንዱ መቆርቆር በመሀላችን ጠፍቷል።ከስሟል። ከመተራረም መተማማት፣ከመመካከር መከራከር፣ ከማጣራት መጠራጠር ፣ባህሪያችን ሆኗል።

@AbuHafsaYimam
Audio
ለሚገባው ብቻ

“ሰው እንዴት 30 አመት ብቻውን ያድራል? 30 አመት ትራስ አቅፎ ማደር!!!”

ኡስታዝ #ሳዳት_ከማል ረቢ ይሕፈዞ
Audio
¤ لا تضيع وقت البكور

الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله.
=
t.me/https_Asselefya1
~አንዳንዴ… á‹ˆá‹° አላህ የምታደርገው መንገድ የሚጀምረው…ልብህን በሚሰብር ሰው፣ እንደጠበቅከው በማይሆንልህ ጓደኛና በሚበድልህ ሰው ምክንያት ነው። ከዚያም ሰዎች ዘንድ ካለው ነገር ተስፋ ትቆርጥና ወደ አላህ ብቻ ትጠጋለህ። እርሱም ከዓለም ያብቃቃሃል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
••

الحُبُّ جَمِيل مَعَ مَنْ يَفْهَمُ الحُبّ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُصَدِّقُ مَعَكَ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُضَحِّي لِأَجلِكَ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ تَنْجَذِبُ رُوحَكَ لَهُ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُشعِرُكَ بِالأَمَانِ وَالرَّاحَةِ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يَخطِفُ قَلْبُكَ خَطفًا دُونَ
مُبَادَرَةٍ مِنْكَ.

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
كَانَ السَّلَفُ إِذَا نَشَأَ لِأَحَدِهِم وَلَدٌ شَغَلُوهُ بِحِفظِ القُرآنِ وَسَمَاعِ الْحَدِيثِ فَيَثبُتُ الْإِيمَانُ فِيٰ قَلبِه.

ابنُ الجوزِيّ رَحِمَهُ اللّٰه .
=
አንድ አረብ እንድህ አለ ሚስቴ ትኩረት በሰጠችኝና በቀናችብኝ ጊዜ እኔ ዘንድ ያላት ዉደታዬ ይጨምራል አለ እ


=
እኛ ሚድያ ላይ ተቀምጠን ሚድያ የማይጠቀም ነዉ የምፈልግ የምንል ግን በሰላም ነዉ እእ እንደት ነዉ ነገሩ ? ይልቅ አጠቃቀሙ ጥሩ የሆነ መልካም ነገር ላይ የሚዉል ቢሆን ይመረጣል እሺ !ምክንያቱም አላህ ከቢጤ ጋር ነዉ የሚያጣምር ህእ!

#ቢጤ

=

t.me/https_Asselefya1
• تلاوة عطرة من سورة التوبة
• الشيخ علي جابر رحمه اللّٰه
ትኩረትህን እንዴት ሳበችው ሲባል
ለመሳብ ባለመሞከሯ አለ ።


ቁጥብ ሁኚ ውድ እና ተፈላጊ ትሆኛለሽ።


منقول
=
t.me/https_Asselefya1
እናማ ስላችሁ አረብ የሀበሻ ምግብ ከለመደ አይቻልም እ
የኛ ምግብ ልዩ ነችኮ ኢትዮጲያዩ🇪🇹 ያዉ እየሰራሁ ነዉ ልላችሁ ነዉ እእ ቤታችን የሀበሻ የሀበሻ ቤት ሸተተ ህእ
ÂĄ

=
አሳማሚ እውነት!
~
ፍቅር ሲሳይ ነው:: ሲሳይህ በየትኛው ልብ ውስጥ ተቀምጦ እየጠበቀህ እንደሆነ አታውቅም::
ዩሱፍን ከቅርቡ ያሉት ወንድሞች "ዩሱፍን ግደሉ!" አሉ:: ከሩቅ ያለው የማይውቀው ባዳው ደግሞ "መኖሪያውንም አክብሪ!" አለ::


منقول
↷↺ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!

( الكلم الطيبة189)

↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/abuUseyminabdurehman
•• الأتــقِيـَاءُ الأَخــفِيَـاء

‏‌‏طاعـةُ العبْـــــد لربّه في السِّر دليلٌ

على قوّة إيمانـه وإخلاصِـــه لربّه


𝐓𝐞 ❝ t.me/abu_reyyis_arreyyis
أضحك الله سنك ياشيخنا الجليل

🎙الشيخ العلامة محمد زين الإتيوبي
_
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9729
- በፍቅር ውስጥ ከባድ ወይም ኃያል ተብሎ የሚጠራ ሰው የለም። የተጨበጨበለት ስኬት ላይ ብትደርስም በፍቅር ቤት "አንቱ" ተብሎ አይሰገድልህም። የቱንም ያህል የገነነ ስም ቢኖርህም ስታፈቅር ቅጣምባሩ ሌላ ነው። ነብይ ብትሆን እንኳን እንደነብይህ ባለቤትህ ጉልበትህን እንድትረግጥ አድርገህ ግመሉ ላይ እንድትወጣ ማድረግ ይኖርብሃል ፣ ሩጫ ውድድር በማጫወትና አጋርህ ውሃ የጠጣችበትን የእቃው ቦታ እየፈለግህ በመጠጣት ስለፍቅር ትሸነፋለህ፣ ዝቅም ትላለህ። ስትወድ እንደህፃን ልጅ ትከሻ ላይ ትንጠለጠላለህ፣ ተለምዶና ህግ ብዙም ቦታ አይኖራቸውም። እና የወንድነት ትርጉሙም እዚህ ቦታ ላይ ለየት ብሎ… በመሸነፍ ይተካል። መሸነፍ በቃ…
t.me/abdu_rheman_aman
القارئ فواز الكعبي | فلما أحسوا بأسنا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿فَلَمَّآ أَحَسُّواْ بَأْسَنَآ إِذَا هُم مِّنْهَا يَرْكُضُونَ ٢١۝ لَا تَرْكُضُواْ وَٱرْجِعُوٓاْ إِلَىٰ مَآ أُتْرِفْتُمْ فِيهِ وَمَسَـٰكِنِكُمْ لَعَلَّكُمْ تُسْـَٔلُونَ ٣١۝﴾

🎙القارئ : فواز الكعبي
=
t.me/https_Asselefya1