💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
•• قال ابن القيّم رحمه الله تعالى :


أمراضُ القلوب أصعب من أمراض الأبدان لأن غاية مرض البدن أن يُفضي بصاحبه إلى الموت، وأما مرض القلب فيُفضي بصاحبه إلى الشقاء الأبدي، ولا شفاء لهذا المرض إلا بالعلم، ﻭﻟﻬﺬا ﺳﻤّﻰ اﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﻛﺘﺎﺑﻪ ﺷﻔﺎء لأمراض اﻟﺼﺪﻭﺭ. قال تعالى : ﴿يا أَيُّهَا النّاسُ قَد جاءَتكُم مَوعِظَةٌ مِن رَبِّكُم وَشِفاءٌ لِما فِي الصُّدورِ ﴾ ".

‏‌‏⤶ مفتاح دار السعادة (١١١/١)


=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉አቅም ሳይኖረዉ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ይደርብና ከዛ አረብ ሀገር ያለችን እህት እየገባ በሚድያ አንዳድ ነገር ቸገረኝ እርጅኝ ይላል እ? አረ ተዉ ግን ለምን አቅማችሁ አዉቃችሁ አታገቡም እኛ አረብ ሀገር ያለን የናንተ ቤት አስተዳዳሪ ነንዴ ? ገና ለገና ገር ብንሆን ጨርሳችሁ ሞኝ ልታደርጉን ነዉዴ እ? ተነቃቅተናል እሺ ! እንኳን 2.3.4 ለመጨመር 1ዷን እንኳን የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም ነዉ የሚል ሸርአችን እሺ። ጊዜዊ ስሜታችሁ እየተከተላችሁ ሰዉ አታስቸግሩ እሺ !!

🛑👉እህቶች ንቁ መርዳት ካለባችሁ ትላልቅ አባቶች በየ አጥር ስር ዝናብ ሲዘንብባቸዉ የሚያድሩ እናቶች ህፃኖች አሉ እነሱ እርዱ እሺ አቅሙ ሳያቅ ሴት ለደረበ ገንዘባችሁ አትስጡ እሺ ።
ሰርቶ ያስተዳድር ወንድ ይሁን!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الحمد لله على نعمة الإسلام

🎙 الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
ራስን ማወዳደር!
~

ከሰዎች ጋር ንፅፅር ያለህን እንዳታይ እንዳታመሰግን እውር ያደርግሀል! ለማን ብለህ ነው ህይወትህን ከሌሎች ጋር የምታወዳድረው?! አንተ ባትሆን ያን ከባድ ጊዜ ማን ያልፍ ነበር? ወዳጄ ከራስህ ትላንት ጋር ብቻ ተወዳደር!

=
ልክ ነህ!
~
ሁሌም የምትችለውን ሁሉ አድርግ! አሁን የዘራኸውን ነው ነገ የምታጭደው። አሁን ስትለፋ ወይ አላማህን ስታስቀድም እንደ ሞኝ ሊያዩህ ይችላሉ፤ አንተም ለጊዜው የተሸወድክ ይመስልሀል፤ ልክ ነህ አልተሳሳትክም።

ሰዎችን በብልጠት ሳይሆን በልፋትህ ብለጣቸው ምክንያቱም በልፋትህ ከፍ ስትል ብልጡን ሰው ቀጥረህ ታሰራዋለህ።

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
«تلاوة جمليه من سوره البقره »

🎙القاري عساف_العواجي
=
t.me/https_Asselefya1
ተነስ ጥረትህን ቀጥል!
~

እየደበረህም ቢሆን በጠዋት ስትነሳ፣ ስፖርት ስትሰራ፣ ቁጭ ብለህ ስታነብ፣ አዲስ ትምህርት ስትማር፣ ቋንቋህን ስታሻሽል ወይ አዲስ ክህሎት ስትለማመድ ገንዘብህን፣ ጊዜህን እና ጉልበትህን ልታወጣ ትችላለህ፤ ግን ባወከው እውቀት ልክ ዋጋህ እያደገ ነው።

ይሄን ማድረግ ቀላል አይደለም፤ ቀላል ቢሆንማ ሁሉም ያደርገው ነበር። በህይወት ብዙ ውጤት መሰብሰብ ካሰብክ ግን ብዙ መዝራት አለብህ፤ ለዛነው አሁን ተነስተህ ጥረትህን የምትቀጥለው። በል ተነስ!

=
t.me/https_Asselefya1
•• قال الشيخ صالح السندي حفظه الله


ثلاث كتب اجعلها لك من الاصدقاء:

تفسيـر الشيخ السعدي رحمه الله
الداء و الدواء لابن القيم رحمه الله
صحيح الاعتقـاد الهادي إلى سبيل
   الرشاد للشيخ الفوزان حفظه اللّٰه

‏‌‏⤶ برنامج وعي الحلقة (١٧)


=
t.me/https_Asselefya1
﴿وَإِن تَدۡعُ مُثۡقَلَةٌ إِلَىٰ حِمۡلِهَا
لَا یُحۡمَلۡ مِنۡهُ شَیۡءࣱ وَلَوۡ كَانَ
ذَا قُرۡبَىٰۤۗ


قال ابن عباس رضي الله عنهما :
” يَلقَى الأب والأم ابنه فيقول :
يا بني احمل عني بعض ذنوبي ،
فيقـــول : لا أستطيـــــــــع ؛
حسبي ماعلي “

القارئ : أحمد طالب


t.me/https_Asselefya1
ትማራለች ብዬ - ሙያ ከጎረቤት፣
አግብቻት ነበረ - አድልቼ ለውበት፣
እንኳንስ ልትማር - የምታውቀው ጠፋት፣
ሽንኩርት ግዛ አለችኝ - ገንፎ ለማገንፋት።
t.me/abdu_rheman_aman
ቀደር ከአላህ ቢሆንም ዱዓና ሰበብ ማድረስ ደግሞ ከእኛ ነው

=
"احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ، وَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ"

=
t.me/https_Asselefya1
📻 || 📚

﴿وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يجعَل لَهُ مَخرجًا ويَرزُقهُ مِن حَيثُ لا يَحتسِبُ

•• قال الإمام ابن تيمية -رحمه اللّٰه-:


” إنَّ اللّٰه ضمِن للمُتّقين أن يجعل لهم مخرجاً ممّا يضيق على النَّاس ، وأن يرزقهم من حيث لا يحتسبون ، فإذا لم يحصل ذلك دلَّ على أنَّ في التّقوى خَلَلاً ، فليستغفر اللَّه وليَتُب إليه! .“

📖 [الفتاوى (٨/ ٥٢٦)]

.

t.me/https_Asselefya1
Audio
مُّحَمَّدٌ رَّسُولُ اللَّهِ ۚ وَالَّذِينَ مَعَهُ أَشِدَّاءُ عَلَى الْكُفَّارِ رُحَمَاءُ بَيْنَهُمْ ۖ تَرَاهُمْ رُكَّعًا سُجَّدًا يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا ۖ سِيمَاهُمْ فِي وُجُوهِهِم مِّنْ أَثَرِ السُّجُودِ ۚ ذَٰلِكَ مَثَلُهُمْ فِي التَّوْرَاةِ ۚ وَمَثَلُهُمْ فِي الْإِنجِيلِ كَزَرْعٍ أَخْرَجَ شَطْأَهُ فَآزَرَهُ فَاسْتَغْلَظَ فَاسْتَوَىٰ عَلَىٰ سُوقِهِ يُعْجِبُ الزُّرَّاعَ لِيَغِيظَ بِهِمُ الْكُفَّارَ ۗ وَعَدَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ مِنْهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا (29)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በቀል ነው ወይ?" እያለ ነው ህዝቡ:: በቱርክ ሀገር በጎች አንድን ስጋ ቤት ሊያፈርሱ ሲሞክሩ የሚያሳይ ምስል ነው:: ሰዎች "ለአረፋ የታረዱ በግ ጓደኞቻቸውን ስጋ አይተው ይሆናል?" እያሉ ነው:: በጎችም ነቅተዋል ማለት ነው:: ደግ መንቃት¡
منقول
=
ياربّ🌸
خفف عني كل تعلق لايليق ،
وكل مسافة تضيق ،وعلمني أنها
دُنيا واجعلها بيدي لا بقلبي، أقِم
وجهي حيثُ طاعتك ، وارزقني حبك ورضاك