የሀገሬ ወጣት አይዞህ ያልፋል አላህ ፀናቱ ይስጣችሁ አብሮ አደጎቸ !
እስኪ በዱዐ አትርሷቸዉ ያ ጀመአ ፋኖ የሚባል ቡድን እኛ ሀገር ገብቶ ወጣቶች አልተረፉትም እነሱን አንደግፍም ያሏቸዉን እየቀጠቀጡ አሁን ወቅቱ የእርሻ አልጋ ላይ አስቀሯቸዉ አላህ የሚገባቸዉ ይስጣቸዉና !
=
እስኪ በዱዐ አትርሷቸዉ ያ ጀመአ ፋኖ የሚባል ቡድን እኛ ሀገር ገብቶ ወጣቶች አልተረፉትም እነሱን አንደግፍም ያሏቸዉን እየቀጠቀጡ አሁን ወቅቱ የእርሻ አልጋ ላይ አስቀሯቸዉ አላህ የሚገባቸዉ ይስጣቸዉና !
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 011-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
012-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
✸| ክፍል 12
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
✸| ክፍል 12
═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
『ልብ ሲታመም የሚጠቅመውን ነገር ይጠላል፤ የሚጎዳውን ደግሞ ይወዳል።』ኢብኑ ተይሚያ
=
=
•• قال الشَّيخ عبد الرزَّاق البَدر :
لَوْ كُنَّا مُتَمسِّكِين بِالقرآن، قَرِيبِين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لَكُنَّا أسْعدَ النّاس ".
⤶جامع للمؤلفات والرسائل (٢٩٧/١٤)
=
لَوْ كُنَّا مُتَمسِّكِين بِالقرآن، قَرِيبِين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لَكُنَّا أسْعدَ النّاس ".
⤶جامع للمؤلفات والرسائل (٢٩٧/١٤)
=
•• قال الإمام الآجري رحمه الله :
علامة من أراد الله به خيراً ؛ التمسك
بالقرآن الكريم ، وسنة خير المرسلين
وسنة الصحابة رضي الله عنهم "
⤶ الشريعة للإمام الآجري
=
علامة من أراد الله به خيراً ؛ التمسك
بالقرآن الكريم ، وسنة خير المرسلين
وسنة الصحابة رضي الله عنهم "
⤶ الشريعة للإمام الآجري
=
ختام بديع لسورة الإسراء وترتيل لايوصف للشيخ محمد اللحيدان ~ أجمل…
القناة المختصة بتلاوات الشيخ محمد اللحيدان
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።ከቁርአን ጋር እንኑር !
=
t.me/https_Asselefya1
አሰላሙ. አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ
ውድ የአል አማና ቤተሰቦች፣ደንበኞቻችን. እስከዛሬ በሀገር ውስጥ ብቻ ነበር ትዕዛዞችን ስንቀበል. የነበረው. እነሆ. ከሀገር ውጭም መልዕክቶችን መላክ ጀምረናል። ስለዚህ ከኢትዮ ወደ ዱባይ የሚፍልጉትን እቃ ማዘዝ ይችላሉ።
ለመጠየቅ
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
ውድ የአል አማና ቤተሰቦች፣ደንበኞቻችን. እስከዛሬ በሀገር ውስጥ ብቻ ነበር ትዕዛዞችን ስንቀበል. የነበረው. እነሆ. ከሀገር ውጭም መልዕክቶችን መላክ ጀምረናል። ስለዚህ ከኢትዮ ወደ ዱባይ የሚፍልጉትን እቃ ማዘዝ ይችላሉ።
ለመጠየቅ
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
ደዉሉ ተጠቀሙ ከሱና ወንድማችን አብዱል ዓዚዝ አቡ ሀፍሷ አላህ ይጠብቀዉ !𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞« +966559318178
𝐖𝐡𝐚𝐭𝐬𝐀𝐩𝐩« +251932419090
𝐓𝐞« +251939912164 « @Azilid120 »
=
القارئ إسماعيل النوري | يا أيها الناس اعبدوا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿يَـٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱعْبُدُواْ رَبَّكُمُ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ وَٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ ١٢﴾
🎙القارئ : إسماعيل النوري
=
t.me/https_Asselefya1
🎙القارئ : إسماعيل النوري
=
t.me/https_Asselefya1
ከቤተሰብሽ የሚያርቅሺ ወንድ አታግቢ።
ዞሮ ዞሮ መመለሻዎችሽ ቤተሰቦችሽ ናቸዉ።
ሴቶች ስትወዱ ልክ ይኑራችሁ አንድ ወንድ ስትወዱ ቤተሰብ አይናችሁ ለአፈር ብላችሁ ያ የከነፋችሁለት ሰዉ ሲያስከፋችሁ እንደገና ወደ ቤተሰብ ትመጣላችሁ ወደት ወደት እእ?
#ቤተሰብ
=
t.me/https_Asselefya1
ዞሮ ዞሮ መመለሻዎችሽ ቤተሰቦችሽ ናቸዉ።
ሴቶች ስትወዱ ልክ ይኑራችሁ አንድ ወንድ ስትወዱ ቤተሰብ አይናችሁ ለአፈር ብላችሁ ያ የከነፋችሁለት ሰዉ ሲያስከፋችሁ እንደገና ወደ ቤተሰብ ትመጣላችሁ ወደት ወደት እእ?
ከማንም በፊት ቤተሰብ ዉደዱ ሌላዉ ከዛ ለጥቆ ነዉ እሺ።ቤተሰብ የሚላችሁንም ስሙ ግደላችሁም አይጎዳችሁም። ከኛ በላይ ለእኛ አዋቂ እና አሳቢ ቤተሰብ ናቸዉ እሺ።#ቤተሰብ
=
t.me/https_Asselefya1
ብዙ ወንዶች አንችን ለትዳር ሊመኙሽ ይችላሉ፦
=
t.me/https_Asselefya1
አንዱ ቆንጆ ስለሆንሽ ሌላኛዉ ሀብታም ስለሆንሺ ያኛዉ ጥሩ ሸብሽ/አቋም ስላለሽ ያኛዉ ጠንካራ ስለሆንሺ ሌላኛዉ ገና ልጅ ወጣት ስለሆንሺ ሌላም.......!እነዚህ ሁሉ አይጠቅሙሺም ሁሉም ጊዜዊ ስለሆነ ቆንጅናም እርጅና ሲመጣ ይጨማደዳል ገንዘብም ያልቃል ሸብሽም/አቋምሽ ይበላሻል ከጊዜ በኋላ ጥንካሬም ድካም ይመጣል ወጣትነትም እርጅና ይመጣል....! ለአንቺ ትክክለኛ ፈላጊሽ ከነ ሙሉ ማንነትሽ ሴትነትሽ ብቻ የሚቀበልሽ ነዉ። እሱ ምረጪ!=
t.me/https_Asselefya1
•• قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :
«إذا أصبت بمرض جسمي طرقت باب كل طبيب لعلاجك وصبرت على ما ينالك من ألم عملية الجراحة، وعلى مرارة الدواء، فلماذا لا تفعل مثل ذلك في مرض قلبك بالمعاصي ».
⤶ عقيدة أهل السنة و الجماعة (٧٨/٩٦)
=
t.me/https_Asselefya1
•• قال ابن القيّم رحمه الله تعالى :
أمراضُ القلوب أصعب من أمراض الأبدان لأن غاية مرض البدن أن يُفضي بصاحبه إلى الموت، وأما مرض القلب فيُفضي بصاحبه إلى الشقاء الأبدي، ولا شفاء لهذا المرض إلا بالعلم، ﻭﻟﻬﺬا ﺳﻤّﻰ اﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﻛﺘﺎﺑﻪ ﺷﻔﺎء لأمراض اﻟﺼﺪﻭﺭ. قال تعالى : ﴿يا أَيُّهَا النّاسُ قَد جاءَتكُم مَوعِظَةٌ مِن رَبِّكُم وَشِفاءٌ لِما فِي الصُّدورِ ﴾ ".
⤶ مفتاح دار السعادة (١١١/١)
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉
=
አቅም ሳይኖረዉ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ይደርብና ከዛ አረብ ሀገር ያለችን እህት እየገባ በሚድያ አንዳድ ነገር ቸገረኝ እርጅኝ ይላል እ? አረ ተዉ ግን ለምን አቅማችሁ አዉቃችሁ አታገቡም እኛ አረብ ሀገር ያለን የናንተ ቤት አስተዳዳሪ ነንዴ ? ገና ለገና ገር ብንሆን ጨርሳችሁ ሞኝ ልታደርጉን ነዉዴ እ? ተነቃቅተናል እሺ ! እንኳን 2.3.4 ለመጨመር 1ዷን እንኳን የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም ነዉ የሚል ሸርአችን እሺ። ጊዜዊ ስሜታችሁ እየተከተላችሁ ሰዉ አታስቸግሩ እሺ !!
🛑👉እህቶች ንቁ መርዳት ካለባችሁ ትላልቅ አባቶች በየ አጥር ስር ዝናብ ሲዘንብባቸዉ የሚያድሩ እናቶች ህፃኖች አሉ እነሱ እርዱ እሺ አቅሙ ሳያቅ ሴት ለደረበ ገንዘባችሁ አትስጡ እሺ ። ሰርቶ ያስተዳድር ወንድ ይሁን!=