💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የምንወዳቸው ሰዎች ሲያጠፉ
ዝም ማለት ለእነሱ የተለየ ፍቅር ሲሆን
ለእኛ ደግሞ የተለየ ህመም ነው ።
 
=
•• ‏قال الفضيل بن عياض رحمه الله :

علامة الزهد في الدنيا وفي الناس، أن لا تحب ثناء الناس عليك، ولا تبالي بمذمتهم، وإن قدرت ألا تعرف فافعل، ولا عليك ألا تعرف، وما عليك ألا يثنى عليك، وما عليك أن تكون مذموما عند الناس إن كنت محموداً عند الله .

‏‌‏⤜ حليـــــة الأوليــــاء (٨/ŮŠŮ )


=
~አጠገቤ እንዳላችሁ የማስባችሁ ወዳጆቼ፣ ዉዶቼ ሆይ! እንዴት ከረማችሁ የጌታዬ ስጦታዎች -

የአላህ ሰላሙ፣ ፍቅሩ፣ በረከቱ፣ እዝነቱ፣ ረድኤቱ…ይብዛላችሁ፡፡ ይሄው ተመልሰናል።

አሁንም አለሁ! ወደፊትም ወንድም እህቶቻችን መንፈሳቸው እንዲታደስ፣ ሳቃቸው እንዲመለስ፣ ተስፋቸው እንዲለመልም፣ ሞራላቸው እንዲያንሰራራ ዱንያ ላይ እስካለን ድረስ እንታገላለን። ኢንሻአላህ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ማስታወቂያ
~
መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት በአዳሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

እድሜያቸው ከ 13 በላይ የሆኑ ልጆች ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :-

096 046 1624

ከአላህ በታች የሚገባውን ጥንቃቄ እና ሀላፍትና እንወስዳለን።
ወንድሞቻችሁ ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነወር

በቴሌግራም መልእክት ለመላክ

https://t.me/SadatAbuIbrahim
«ጠንካራ የሆነች እንስት ከኋላዋ ሆነው በሚያወሩትና በሚያሙዋት ሰዎች አትጨነቅም ቦታም አሰጠውም!»
«ምክንያቱም እሷ ማንና ምን አይነት ሰው እንደሆነች ጠንቅቃ ታውቃለችና።»

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
☞ከሄዱ በኋላ ማለቃቀስ አይነፋም!!
በል ወንድ ልጅ አያምርበትም!
በኋላ ቁጭት ህመም ለቅሶ ለምን ሆነብህ?


«ወይ አታቅህም ወይ አታስብህም  ለምን እዉነቱን ተናግረህ ቁርጥህን አታቅም»

↝እዉነተኛዋ ሱኒይ ሰለፊ ሴት እንደሆነች ሚሟዘዙትን አትወድም! ቆራጥ ጀግናን እንጂ
ዛሬ የማልቀስህም ሆነ የመበሳጨትህ መንስኤ እንተው ራስህ ነህ።


↝በመንሀጃችሁ ላይ አንድ ከሆናችሁ ምክንያቱም ዋና መስፈርቷ መንሀጅህ ስለሆነ የሱኒይ ሰለፊያህ ሴት መስፈርት ምን እንደሁ ታውቃለህ መስፈርቷ አጠገብህ ከተገኙ እስክታመልጥህ ምን አስጠበቀህ ሊያውም ስታስባት ኑረህ ?

↝ትወዳታለህ ግን አትደፍርም አወ ስትሟዘዝ ስትጠማዘዝ አወ ለ1ንድ ንግግር 12ት ንግግር ስትናገር አይታህ (አኡዙ ቢሏህ ሚን ሀዛ ወ ሚን ሚስሉ ብላህ ይሆናል)!

↝ምን አጠማዘዘህ ምን አስቀባጠረህ እዉነታውን ቁጭ አድርገህ አታርፍም። ብዙ እል ነበር ተውኩት ለተገነዘበ ይህ በቂው ነው።

የፃፍኩትም ያየሁትን የሰማሁትን ነው"

↝እናማ አንዳንድ ወንድሞች በውስጣቸው ይዘው ይኖራሉ ግልፅ ሳይናገሩ ተስፋን ብቻ ይዘው በኋላ ካመለጧቸው ወድያ ቅስማቸው ይሰበራል  ህመም ቁጪት ይሰፍርባቸዋል አዝነው ያሳዝናሉ! እናም ያ ከመሆኑ በፊት እዉተኞችና በራሳችሁ ምትተማመኑ ከሆናችሁ እውታውን መግለፁ ለናንተም መድሀኒት ይመስለኛል! ወላሁ አእለም   የተሻለ መስሎ ከታየኝ አንፃር ነዉ!!

منقول

=
t.me/https_Asselefya1
የሀገሬ ወጣት አይዞህ ያልፋል አላህ ፀናቱ ይስጣችሁ አብሮ አደጎቸ !

እስኪ በዱዐ አትርሷቸዉ ያ ጀመአ ፋኖ የሚባል ቡድን እኛ ሀገር ገብቶ ወጣቶች አልተረፉትም እነሱን አንደግፍም ያሏቸዉን እየቀጠቀጡ አሁን ወቅቱ የእርሻ አልጋ ላይ አስቀሯቸዉ አላህ የሚገባቸዉ ይስጣቸዉና !

=
የዘንድሮው ሙቀት ለየት ብሎል በተይ ዱባይ ላይ ኢላሂ

በውጭላይ የምትሰሩ ወንድሞቻችን አሏህ ይሰብራችሁ
መፅናናቱን ትግስቱን ይስጣችሁ ያርብ

አሏህ ሆይ ከጀሀነም እሳት አንተ ተብቀን ያርብ

አስባችሁታል በዱኒያ ላይ እንድህ የሆነ 🫧🫧💦💦💦💦💦💦
🍃منهج السلفي طريقنا الى الله🍃መንሀጅ ሰለፍ የልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና መመሪያሺ ቁርዓን እንድሁም ነው ሱና
የዘንድሮው ሙቀት ለየት ብሎል በተይ ዱባይ ላይ ኢላሂ በውጭላይ የምትሰሩ ወንድሞቻችን አሏህ ይሰብራችሁ መፅናናቱን ትግስቱን ይስጣችሁ ያርብ አሏህ ሆይ ከጀሀነም እሳት አንተ ተብቀን ያርብ አስባችሁታል በዱኒያ ላይ እንድህ የሆነ 🫧🫧💦💦💦💦💦💦
ወይኔ የባሰ አለ ለካ በቃ ሞቀኝ ማለቴ አቁሜለሁ ! "29" ሆኖ ቀለጥኩ እላለሁ ለካ ከዛ በላይም አለ !

#Beirut

=
012-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه


✸| ክፍል  12

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
『ልብ ሲታመም የሚጠቅመውን ነገር ይጠላል፤ የሚጎዳውን ደግሞ ይወዳል።』ኢብኑ ተይሚያ

=
•• قال الشَّيخ عبد الرزَّاق البَدر :

‏لَوْ كُنَّا مُتَمسِّكِين بِالقرآن، قَرِيبِين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لَكُنَّا أسْعدَ النّاس ".

‏‌‏⤶جامع للمؤلفات والرسائل (٢ي٧/٥٤)
=
•• قال الإمام الآجري رحمه الله :

علامة من أراد الله به خيراً ؛ التمسك
بالقرآن الكريم ، وسنة خير المرسلين
وسنة الصحابة رضي الله عنهم "

‌‏‌‏⤜ الشريعة للإمام الآجري
=
ختام بديع لسورة الإسراء وترتيل لايوصف للشيخ محمد اللحيدان ~ أجمل…
القناة المختصة بتلاوات الشيخ محمد اللحيدان
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

ከቁርአን ጋር እንኑር !

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
مقطع تربوي مفيد أرعه قلبك وسمعك .

🎙الشيخ : عبد الرزاق البدر

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
አሰላሙ. አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ

ውድ የአል አማና ቤተሰቦች፣ደንበኞቻችን.   እስከዛሬ በሀገር  ውስጥ ብቻ ነበር ትዕዛዞችን  ስንቀበል. የነበረው.  እነሆ. ከሀገር ውጭም መልዕክቶችን መላክ ጀምረናል።     ስለዚህ  ከኢትዮ ወደ ዱባይ የሚፍልጉትን እቃ ማዘዝ ይችላሉ።
ለመጠየቅ
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99

https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
ደዉሉ ተጠቀሙ ከሱና ወንድማችን አብዱል ዓዚዝ አቡ ሀፍሷ አላህ ይጠብቀዉ !

           đđĄđ¨đ§đžÂŤ  +966559318178
          đ–đĄđšđ­đŹđ€đŠđŠÂŤ  +251932419090
            đ“𝐾« +251939912164 ÂŤ @Azilid120 Âť

=
القارئ إسماعيل النوري | يا أيها الناس اعبدوا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿يَـٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱعْبُدُواْ رَبَّكُمُ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ وَٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ ١٢۝﴾

🎙القارئ : إسماعيل النوري
=

t.me/https_Asselefya1