💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የኢብኑ በጡጧና የአህባሾች ቅጥፈ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
فرية ابن بطوطة والأحباش‼
የኢብኑ በጡጧና የአህባሾች ቅጥፈት‼

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/2902
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🩸ተወሱል ማለት ምን ማለት ነው
🩸የተወሱል አይነቶች
🩸የተፈቀደውና የተከለከለዉ ተወሱል
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
《《ክፍል 1⃣7⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
وَيْلَكَ آمِنْ || الشيخ مختار الحاج || مسجد حنظلة بن عامر - الشارقة
المخبتون - Al-Mokhbton
💧تلاوة جميل جدا
↪️አስተንትን↩️

ቁርአንየአላህ ስጦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قال الله سبحانه وتعالى
وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ سَيُرِيكُمْ آيَاتِهِ فَتَعْرِفُونَهَا ۚ وَمَا رَبُّكَ بِغَافِلٍ عَمَّا تَعْمَلُونَ

ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡ «ታውቋትምአላችሁ» በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም፡፡
[سورة النمل (٩٣)]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
‏قال الحسن البصري - رحمه الله:
«تفقدوا الحــلاوة في ثلاثة أشياء في الصلاة وفي الذكر وقراءة القرآن فإن وجدتم والإ فاعلموا أن الباب مغلق».

↪️ሀሰኑል በስሪ እንዲህ ይላሉ በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።

አልያ ገና በሩ ዝግ ነው።

①በሶላት
②በዚክር
③በቁርዓን

مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)]

https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 5⃣4⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ለሀጃጅ መዲናን መዘየር
↪️ለቀብር ዝያራ ጉዞ መውጣት
↪️ከኢህራም የመፈታት ሁኔታዎች
↪️የነብዩ ቀብር መዘየር ለሴቶች
↪️የተሳሳተ የቀብር አምልኮት


✅ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ሁኑ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #18
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 1⃣8⃣↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅#የወላጆችህን_እርግማን_ተጠንቀቅ‼
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

‏قال الإمام مقبل ‎الوادعي رحمه الله፡–

رُبَّ دعوة من الوالدين تدمر الشخص و يخسر حياته و آخرته،

بسبب دعوة أمه، أو بسبب دعوة أبيه !

✅ ሸይኽ ሙቅቢል ዒብኑ ሀዲ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ፡–

#በአባትህ_ፀሎት_ምክንያ_ ወይም_ #በእናትህ_ዱዐዕ_ምክንያት_በወላጆችህ ዱዐዕ ምክንያት የሰውየው ዱንያውም አኸይራውም ሊወድምበትና ሊከስርበት ይችላል፡፡
[[كتاب الرحلةالأخيرة - ٢٤٠]]

✅ስለዚህ ከወላጆቻችን እርግማን ልንጠነቀቅ ይገባል።
ከተቻለ እንድንረዳቸውና እንድናስደስታቸው አሏህ ዘንድ ትልቅ ሀላፊነት እና ትልቅ አጂር አለን‼

የመርዳት አቅም ካጣን ማስደሰት ካልተቻለ ግን በፍፁም በፍፁም የመከፋታቸው ምክንያት መሆን የለብንም!!


https://t.me/https_Asselefya1
✅ወዳጅህ /ሺ ከስህተት የሚያርምህ/ሺ ነው‼
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰


ﻗَﺎﻝَ ﺍﺑﻦُ ﻗُﺪَﺍﻣَﺔ - ﺭَﺣِﻤﻪُ ﺍﻟﻠَّﻪ ፡–ﻗَﺪ ﻛَﺎﻥَ ﺍﻟﺴَﻠَﻒ ﻳُﺤِﺒُّﻮﻥَ ﻣَﻦ ﻳُﻨَﺒِّﻬُﻬﻢ ﻋَﻠَﻰ ﻋُﻴُﻮﺑَﻬُﻢ
ﻭﻧَﺤْﻦُ ﺍﻵﻥ ﺃﺑﻐَﺾُ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﺇﻟَﻴﻨَﺎ ﻣَﻦ ﻳُﻌﺮِّﻓَﻨﺎ ﻋُﻴﻮﺑَﻨﺎ ‏

ኢብኑቁዳማህ አሏህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሏ፡–
#ሰለፎቻችን_ስህተታቸው የሚያርማቸውን ሰው በጣም ይወዱ ነበር።

↪️እኛ ደግሞ በጣም የምንጠላው ሰው ስህተታችንን[የሚያርመንን] የሚያስታውሰንን ነው ።

‏[[ ﻣِﻨﻬَﺎﺝُ ﺍﻟﻘَﺎﺻِﺪﻳﻦ [[ﺻـ ŮĄŮŠŮŚ]]


https://t.me/Asselefya1
❓سئل الامام المحدث الشيخ الالباني رحمه الله تعالـــﮯ✔

السائل : هل يجوز التأمين عند الدعاء والخطيب يخطب؟

الشيخ : هذا لا يجوز .

السائل : نعم...
والصلاة على النبي - صلى الله عليه وسلم - .

الشيخ : لا يجوز لا صلاة ولا كلام ولا صلاة على الرسول

لقول النبي صلى الله عليه وسلم":
( إذا قلت لصاحبك يوم الجمعة والإمام يخطب أنصت فقد لغوت ) .
السائل : ويدخل فيها الدعاء؟
الشيخ : كل شيء .

[الامام الالباني رحمه الله]
📚المصــدر : الهدى والنور (٢٦٢)]
✍️
ቀደም ብዬ ወደ መስጂድ ለመግሪብ ሶላት እየሔድኩኝ ነው።እንደገባሁ ማሻ አሏህ ደስ የሚል ህፃን ልጂ ተመለከትኩ።
____ በባህሪዬ ከህፃን ልጂ ጋር መጫወት በጣም ከሚያስደስተኝ ነገር ውስጥ አንዱ ነው። _የልጁ ውበት እና ህፃንነቱ ከኔ ህፃን መውደድነት ጋር ሲዋሀድ የሆነ ስሜት ተሰማኝ ብቻየን በፈገግታ ድምቅ ከማለቴ ተነሳ መስጂዱ ውስጥ ሰው የለሌለ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር ።

#ከዚያ_የህፃኑ_አባት_ሶላት እየሰገደ ነበርና ህፃኑ #ባባ የሚል ድምፅ ሲያሰማ..!! ከአባቱ ጋር ሆኖ ምን ሆነ !?የሚል ጥያቄ ፈጠረብኝ!!።
ከውስን ቆይታ በኋላ አባቱ ከሶላት አሰላመተ ልክ እንዳሰላመተ ሮጦ በፈገግታ #ግንባሩን ሳም አደረገው ልጁ #አሁን ለምን ባባ እንዳለ ገባኝ #ለካም_ናፍቆት ነው። ልጁ የአባቱን ግንባር እንደሳመው #አባትዮው ከደስታው ብዛት የተነሳ ምኑን እንደሚስመው ግራ የተጋባ ይመስላል ከዚያም እቅፍ አድርጎ አንገቱን ሳም አደረገው #ያ_ሰላም
#ማሻ_አሏህ_ወላሒ_ቀናሁ::
ያማረ አባትነትና የደመቀ የልጂ ፍቅር እንደት ደስ ይላል በአሏህ!?
#ከትርዒቱ_በኋላ_ነፍሴ በጥያቄ ቀስፋ ያዘችኝ
#አንተ_ምን_እየሰራህ_ነው!?
#ለምን_አታገባም!?
#መውለድ_አያምርህምን!?
ብላ ስትሰቅዘኝ እንድህ ተቀኘሁላት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ወልደህ_እንድትስም__!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የልጂነት እድሜህ ውበትህ ሳይጠፋ፡
እርጂና ሳይመጣ አንገትክን ሳትደፋ፡
የአካልህ ላይ ፀጉር ነጭነት ሳይተፋ፡
የወጣትነትህ ውበትህ ሳይከስም፡
ባባ የሚል ሞገስ እንድታወጣ ስም፡
ሀላሉን ድፈረው ወልደህ እንድትስም፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የሚል ተስፋ ለነፍሴ ማፅናኛ ሰጥቻት ቀሪውን በዝምታ ውጨ ተውኩት።

#ኑረዲን_ነኝ

https://t.me/Asselefya1

👉 #ወንድሜ ሆይ አግባ ወለድ ልጆች ውበት ናቸው መከበሪያ ናቸው #እህቴ ሆይ አግቢ ውለጅ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ወልዶ ከመሳም የበለጠ ልጆች እኮ #እማየ_እናቴ_የሚለውን የክብር ስም ያሰጥሻል እናትነት ክብር ነው ውድ እህቶቼ ትዳርን አትፍሩት የሱና ጎጇችሁን መስርቱ!!

http://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◼️የጅሙአ ቀን ሰለዋትን እናብዛ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

【إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا】
↪️ አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ ሶለዋት ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመልእክተኛው ላይ ሶለዋት አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
📚(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)

اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 5⃣5⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️የትዳር አስፈላጊነትና ጥቅም
↪️የጥሩ ትዳር መሰረቶች
↪️ከትዳር መሸሽና አደጋው


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ተዉሂድና የሺርክ አይነቶች

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/2968
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
📍محاضرة جديدة

📍አዲስ ሙሓደራ

🌐 موقف المؤمن عند الفتن

🌐 በፊትና ግዜ የሙዕሚን አቋም

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ ሳምንታዊ ፕሮግራም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◼️እውቀት እና ጅህልና‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖

✅የእውቀት አስፈላጊነትና አሳሳቢነት

✅እውቀት የሁለት ሀገር የስኬት ዋነኛው ቁልፍ

✅እውቀት ወደ አላህ መቃረቢያ ኢባዳ ስለመሆኑ

✅እውቀት መፈለግ ከነዋፊል ኢባዳ መብለጡ

✅የጅህልና አስከፊነትና አደገኝነት

✅ጅህልና የጨለማው የጀሀነም ጉዞ

♨️ጠቃሚ ነጥቦች የተወሳበት ምክር

🔻العلم قبل القول والعمل

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

↪️ ክፍል 5⃣6⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

↪️ትዳር የሀብት ምንጭ
↪️ትዳር በኢስላም መነፅር

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅አሏህ በቂያችን ነው
〰〰〰〰〰〰

▪️ قال تعالى { يا أيها النبي حسبك الله ومن اتبعك من المؤمنين
}

↪️አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ እንዲህ ይላል
አንተ ነብይ ሆይ ለአንተም ለተከተሉህም አማንያኖች አላህ በቂያችሁ ነው።

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:
فكل من اتبع الرسول ﷺ فإن الله حسبه ؛ أي كافيه وهاديه وناصره

✅
#ሸይኸል_ኢስላም_እንዲህ_ይላሉ፡–ለሁሉም መልእክተኛውን ለተከተለ ሰው በሙሉ አላህ በቂው ነው።

[مجموع الفتاوى ( ٣٤/٢٨ )]
https://t.me/Asselefya1