💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«ንያህን ባስተካከልክ ቁጥር ሁኔታህን ሁሉ አሏህ ያስተካክልልሃል። ለሌሎች መልካምን በተመኘህ ቁጥር ካልገመትክበት በኩል ኸይር ይመጣልሀል።»

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
اللهمَّ إني أعوذُ بك أنْ أُشرِكَ بك و أنا أعلمُ ، و أستغفرُك لما لا أعلمُ

«الشَّيخ عَبد الرَّزاق البَدر حَفِظَهُ اللَّهُ»

=
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ገንዘብ ያለው ሰው ስታዩ ልትሰግዱ የምትደርሱ ሰዎች ምን እየሆናችሁ ነው?  …  ገንዘቡኮ የራሱ ነው።  ከናንተ ህይወት ጋር ምን ያገናኘዋል? ወይስ ዘካህ ፈልጋችሁ ነው?……  የሀብት ተሞክሮ መውሰድ ፈልጋችሁ ከሆነ ደግሞ መጠየቅ ነው። ኧረ ክብራችሁን ጠብቁ። ኧረ ማለክለክ ይደብራል።
ህመሞችህን በእጅህ ያዝና የተሰበርክ ሆነህ እፊቱ ቁምና ጌታዬ ሆይ! ህመሞቼ እነዚህ ናቸው አንተ ደግሞ ጌታዬ ነህ በለው‥
:
አላህም አንድም ቀን እንዳላዘንክ
አድርጎ ያስደስትሃል
አብሽር! ተስፋ አትቁረጥ

=
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአሱር በኋላ ወጣ ማለት ወደ ዉሀ ዳር ደስ ይለኛል ስላችሁ! በሉ ተጋበዙልኝ እ !

=
«አላህ ለአንድ ባሪያዉ መልካምን ነገር ሲፈልግለት ልቡን ይሰብረዉና ወደ እራሱ መንገድ ያስገባዋል።»

=
t.me/https_Asselefya1
«ሁሉም ነገር መፍትሄ አለዉ መንጋቱ ላይቀር እንቅልፍ አጥተሽ አትደሪ!»

#እየተኛችሁ

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
جانب من سلاسة تفويج الحجاج بكل يسر وسهولة.. نشكر جنودنا البواسل والمشاركين في الحج من جميع قطاعات الدولة على نجاح موسم الحج 🇸🇦🇸🇦🇸🇦
ጊዜው የረዘመ ሁሉ የማይመጣ አይደለም። በምድር ህግ የማይሆኑ የተባሉት ሁሉ የማይሆኑ አይደሉም። የዘከርያን የአግራሞት ጥያቄ አብዝቼ እወደዋለሁ። ከእርጅና አመታት በኋላ ልጅ እንደሚኖረው ሲበሰር “ጌታዬ! እኔ እርጅና የደረሰብኝ ሆኜ፣ ባለቤቴም መካን ሆና ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል?” ብሎ ነበር። …

“ታድያ ይህ የቁርአን አንቀፅ ለኔ ምን ያደርግልኛል?”  ብለህ አትጠይቀኝም ወይ? …  ከእለታት አንድ ቀን የደከምክለት ጉዳይ ከመርዘሙ የተነሳ  "በቃ ላይሆን ነው" ብለህ የፈራህለትንና እንቅልፍ ያጣህበትን የፀሎት ዋጋ የተመለከተው አላህ… ከምታስበው በላይ ያሳካልህና  በአግራሞት እንደ ዘከርያ ትጠይቀዋለህ። “ጌታዬ… እንዴት እንደዚህ አደረግክልኝ?”  … ያ አላህ።
t.me/abdu_rheman_aman
መተዛዘን....
~

إذا قَامَ البَيتُ عَلَى المَحبَة بَين الزَّوجينِ حَصلتِ الهَناءةُ فِي البَيت وَتحمَّل كُلّ واحد صَاحبَه وتغاضَى عنِ النَّقصِ الّذي يَحصلُ ، وإذا تَراحمَ الزَّوجانِ جُلبَت الرَّحمةُ إلَى البَيتِ ، وَجلِب الخَيرُ وَالبرگةُ لهُ، يَقُول النَّبِيُّ ﷺ « الرَّاحمُونَ يَرحَمُهمُ الرَّحمَـٰن ارحَموا أهلَ الأرضِ يَرحمْكم مَن فِي السَّماء » رَواهُ أبو دَاود والتَرمذي ، فَإذا رَحمت المَرأة زَوجها وأحسَنت إليهِ وَلم تُكلّفهُ رَحمها اللَّه عَزوجَل ، وَإذا رَحم الرَّجل امرَأتهُ وَتحمَّلها رَحمهُ اللَّه عَزوجَل .

-[الشَيخ سُليمان الرحِيلي حَفِظَهُ اللَّه فِقهُ النّگاحِ والعِشرةِ بَين الزَّوجينِ ٩٩ ]


=
t.me/https_Asselefya1
ሙስሊም ሴት የህይወት ተሞክሯዋን የምታሻሽለዉ አስተሳሰቧን የምትቀርፀዉ በፊልም እና በድራማ በፋሲቆች በፋጅሮች ተርቢያ አይደለም።

لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِى رَسُولِ ٱللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ
=
«ለባሏ ሲሆን ሴት ልጅ መዋቧ አጅር ያስገኛል።»

ከደርስ የሰማሁት!

«ታድያ አጅር የሚያስገኝ ስራ ለምን ችላ አላችሁ አብዘሀኛ ሴቶች ችግር እ ¡ ወደ ዉጭ ለመሄድ ሲሆን የሌለ መዋብ ! ቤት ሲኮን ለባል የኩበት ጭስ ጭስ መሽተት ምን አስባችሁ ነዉ? በቀላል ስራ አጅር መሸመት አትፈልጉም ለባላችሁ አትቆነጃጁም ?»

=