💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ያማረ የሰዉነት ቅርፀ ለማዉጣት ብዙ ዉጣ ዉረድ ድካም አለዉ አረ ከዛ ከሚደክመዉ ሰዉ በላይ አብሮት ያለም ይደክማል እ ¡ ለማንኛዉም ባለፈ የጀመርኩላችሁ የልጃችን ስራ ነበረ አሁን ሙሉ ተስተካክሎ ሊያበቃ ትንሽ ቀረ ! ግን ብዙ ትምህርት ወሰድኩ እኔማ ይሄዉ እሱም ተስፋ ሳይቆርጥ እንድሁ በምግብ የተነሳ እየተናቆርን ያሰበዉ አላማ አሳካ። ግን ብዙ ነዉ ድካሙ የፈለገዉ መብላት የለ የፈለገዉ መጠጣት…
ለፈገግታ ነዉ !
~
ከልጁ ጋር ያዉ በምግብ መናቆር ስራችን በያችሁ ከዛ አሁን በአረቡ አለም ሙቀት ነዉ ሁሉም ቤት ሀብ ሀብ ይመጣል 🍉🍉👈 ይሄ ማለት ነዉ ከዛ ብላ ስለዉ ላ ሲለኝ ምነዉ ዘይት የለዉም ብለዉስ የቤቱ ሰዉ በሳቅ አስባችሁታል ምን ያክል ተፀኖ እንደፈጠረብኝ የዘይት ነገር እእ ¡ አንዳንዴ...!

=
ምርጥ ምርጥ ሸርሸፎች.አሉን።     እዚህ ላይ የሚታዩ ከለሩች ሁሉም በእጃችን ላይ አሉን።ይግዙ፣ይምረጡ  ለራስዎ፣ለእናትዎ ፣ለእህትዎ፣ለአክስትዎ ለጓደኛዎ ይግዙ ይስጡ።

https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue


ነባርና አዳድስ እቃዎችን ለማየት
https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua

ለመጠየቅ
👆👆👆👆👆
ምርጥ ምርጥ የሱፍ ጣቃዎች

ለመጠየቅ
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99
የሆነ ጊዜ ይመጣል !
~

√ የናቋችሁ የሚሸማቀቁበት !
√ የትም አትደርሱም ያሉ ሰዎች የሚሸማቀቁበት !
√ የጎዷችሁ ሰዎች የሚሸማቀቁበት !
√ የረገሟችሁ ሰዎች የሚያፍሩበት !
√ ዛሬ የገለመጧችሁ ነገ በሙሉ አይናቸዉ ማየት የሚፈሩበት !


«ያችም  ስኬታማ የምትሆኑባት ቀን ነች !Âť

=
t.me/https_Asselefya1
ብዙዉን ጊዜ እጅግ በጣም የጎዱሽ ነገሮች በሕይወትሽ  ትልቁን ትምህርት ያስተምሩሻል !

=
t.me/https_Asselefya1
ዉስጣዊ ስሜቶች አይፃፉም ቢፃፉ እንኳን ፍፃሜ የላቸዉም። የአንዳድ ነገሮች መሰባበር ሲሰማህ ትንሽ ራቅ በል። ንግግር ስሜትህን የመግለፀ አቅም ሲያጥረዉ ዝም በል !!

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
•• تــــــــلاوة طيّبة

‏‌‏⤜ ‏القارئ محمد اللحيدان

=
በዚህ ሚድያ ላይ ልክ እንደ እህቱ ሀላፊነት ወስዶ ስትስች የሚያርምሽ የሚቆጣሺ የሚመክርሽ ወደ ኸይር የሚመራሽ የሚያጠናክርሽ የሱና ወንድም ትልቅ ስጦታ ነዉ አጥብቀሺ ያዢ ማለቴ ነዉ።

#የሱና ወንድም

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الموت ﴿ وَجَآءَتۡ سَكۡرَةُ ٱلۡمَوۡتِ بِٱلۡحَقِّۖ .....

=
የምናወራው አለቀብንና እየተዋደድን ተዘጋግተን ቀረን ! አሉ እ¡

منقول

=
አቅጣጫ እየቀየርክ ተራመድ አላማህ ግን አንድ ይሁን !

=
t.me/https_Asselefya1
008-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه

✸| ክፍል  08

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947