✅قال الله سبحانه وتعالىٰ:
وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ الَّذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِالْغَدَاةِ وَالْعَشِيِّ يُرِيدُونَ وَجْهَهُ ۖ وَلَا تَعْدُ عَيْنَاكَ عَنْهُمْ تُرِيدُ زِينَةَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَلَا تُطِعْ مَنْ أَغْفَلْنَا قَلْبَهُ عَن ذِكْرِنَا وَاتَّبَعَ هَوَاهُ وَكَانَ أَمْرُهُ فُرُطًا
↪️ነፍስህንም፤ ከእነዚያ ጌታቸውን ፊቱን (ውዴታውን) የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ ከሚግገዙት ጋር አስታግስ፡፡ የቅርቢቱንም ሕይወት ሽልማት የምትሻ ሆነህ ዓይኖችህ ከእነሱ (ወደ ሌላ) አይለፉ፡፡
ልቡንም እኛን ከማስታወስ ያዘነጋነውን ፍላጎቱንም የተከተለውን ነገሩም ሁሉ ወሰን ማለፍ የሆነውን ሰው አትታዘዝ፡፡
سورة الكهف (٢٨)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ፡– መልካም የሆነች ሴት ልጅ ከአንድ ሽ ወንድ ልጅ ትበልጣለች። https://t.me/Asselefya1
#ሴት_ልጂ_ማለት_ምርጥ_እና_
#አሥተዋይ_ድንቅ_የአላህ_ሥጦታ_ነች።
~~~/////~~~~~~~~~~
#አላህ_እንድህ_ይላል፡–
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﻘُﻮﻟُﻮﻥَ ﺭَﺑَّﻨَﺎ ﻫَﺐْ ﻟَﻨَﺎ ﻣِﻦْ ﺃَﺯْﻭَﺍﺟِﻨَﺎ ﻭَﺫُﺭِّﻳَّﺎﺗِﻨَﺎ ﻗُﺮَّﺓَ ﺃَﻋْﻴُﻦٍ ﻭَﺍﺟْﻌَﻠْﻨَﺎ ﻟِﻠْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦَ ﺇِﻣَﺎﻣًﺎ ﴾ [ ﺍﻟﻔﺮﻗﺎﻥ : 74 ]
እነዚያም ጌታችን ሆይ ከሚሥቶቻችንና ከዘሮቻችን ለአይኖች መርጊያ ለኛ ሥጠን ፤ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን የሚሉት ናቸው።( አልፉርቃን፡74)
#የአይን_ማረፊያ_አላህን_የሚፈሩ_መሪወች የሚፈልቁት ከጀግና እንሥቶች ማህፀን ነው። በአላህ ትዕዛዝ አሥተውል።
ነብዪ ምን እንዳሉ አሥተውል እሽ የኔ ጀግና
ﻗﺎﻝ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : ( ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻣﺘﺎﻉ، ﻭﺧﻴﺮ ﻣﺘﺎﻉ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ )
ይህች አለም በሙሉ መጣቀሚያ ነች ከመጣቀሚያዋ ሁሉ በላጩ ጥሩ የሆነች እንሥት ነች ።
#ሴት_ልጂ_ማለት…………‼
በፍቅር በፀባይ ከያዝካት የአንተን ችግር የእሷ ችግር አድርጋ አዕምሮዋን የምታሣምን የተፈጥሮ ፀጋ ነች።
ﻭﺍﻟﻮﺍﺟﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺸﺒﺎﺏ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢ ﺍﻟﺤﺮﺹ ﻋﻠﻰ ﺍﺧﺘﻴﺎﺭ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ، ﺍﻟﻘﺎﻧﺘﺔ، ﺍﻟﺤﺎﻓﻈﺔ ﻟﻠﻐﻴﺐ ﺑﻤﺎ ﺣﻔﻆ ﺍﻟﻠﻪ،
በአንድ ሙሥሊም ወጣት ላይ ግደታ የሚሆነው ጥሩ እንሥት በመምረጥ ላይ ጉጉት ሊኖረው ነው። አላህን ፈሪ የሆነች አላህ የሰጠውን ፀጋ ጠባቂ የሆነችን ሊመርጥ ይገባዋል።
ﻭﻟﻴﺲ ﻣﻌﻨﻰ ﺫﻟﻚ ﺃﻥ ﻳﻬﻤﻞ ﺍﻟﺠﻤﺎﻝ ﻭﺑﺎﻗﻲ ﺍﻟﻤﺘﻄﻠﺒﺎﺕ، ﺑﻞ ﻻ ﺑﺪ ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥ ﻣﻘﺒﻮﻟﺔ ﻟﺪﻳﻪ؛ ﻟﺘﺘﺤﻘﻖ ﺍﻷُﻟﻔﺔ ﻭﺍﻟﻤﺘﻌﺔ ﻭﺍﻟﻤﻮﺩَّﺓ، ﻭﻟﺘﻌﻔَّﻪ ﻋﻦ ﺍﻟﻤﻨﻜﺮﺍﺕ .
ﻭﻟﻜﻦ ﺍﻟﺠﻤﺎﻝ ﺍﻟﻤﻘﺒﻮﻝ ﺑﺪﻭﻥ ﺍﻟﺼﻼﺡ ﻭﺍﻟﺘﻘﻮﻯ ﻧﻘﻤﺔ، ﻭﻟﻴﺲ ﻧﻌﻤﺔ؛
ነገር ግን ውበት ብቻ ጥሩነትና አላህን መፍራት ካልተጨመረበት ፀጋ ሣይሆን ቅጣት ነው።
ሥለዚህ መጀመሪያ አሥተውል በውበቷ ብቻ አትማረክ አቂዳዋንም ሥነመግባሯንም አጣራ እሽ? አንችም እንደዛው።
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻓَﺎﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕُ ﻗَﺎﻧِﺘَﺎﺕٌ ﺣَﺎﻓِﻈَﺎﺕٌ ﻟِﻠْﻐَﻴْﺐِ ﺑِﻤَﺎ ﺣَﻔِﻆَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﴾ [ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ : 34)
መልካሞቹም ሴቶች ለባሎቻቸው ታዛዦች አላህ ባሥጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂወች ናቸው። ይላል( አን ኒሣዕ፡34)
ነገር ግን ይህ የጥሩ እንሥት ባህሪ ነው።
ያ ማለት በሆነ ባልሆነው የሚጨቃጨቁ ተመሣሣይ ኮፒወች የሉም ማለት አይደለም።
የወንድ ዋልጌወች እንዳለን ሁሉ የሴትም አይጠፋም ቢሆንም
በጂምላ መጨፍጨፍ ጥሩ አይደለምና ፍትሀዊ ሁን!!
አንተ የትዳር ህይወትህ ያሰመረልህ ወንድሜየ ሆይ!
በትዳርህ ውሥጥ አለመግባባት ቢፈጠር እንኳን በምክር ለማሥተካከል ሞክር እንደዚያ ማድረግ ካልቻልክ ጥምረትህ ትዳርነቱን ቀይሮ ሥር ቤት ይሆንብሀል!!
ስለዚህ የትዳር ሂወትህን በመመካከርና በመተሳሰብ ለትንሽ ለትልቁ ስሜታውይ ባለመሆን ላይ ምራው በግልባጭ ለእህቴም ይሁን ምክሩ!!

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 የጀነት ፀጋዎችና የጀነት መግቢያ መንገዶች
🌐 نعيم الجنة وسبل الوصول إليها
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2849
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 የጀነት ፀጋዎችና የጀነት መግቢያ መንገዶች
🌐 نعيم الجنة وسبل الوصول إليها
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2849
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣8⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ በኢህራም ጊዜ ኒቃብ መልበስ
↪️ ፊት አይሸፈንም ላሉ በቂ መልስ
↪️ በኢህራም ጊዜ የተከለከሉ ነገሮች
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣8⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ በኢህራም ጊዜ ኒቃብ መልበስ
↪️ ፊት አይሸፈንም ላሉ በቂ መልስ
↪️ በኢህራም ጊዜ የተከለከሉ ነገሮች
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#قال_الشيخ_عبد_الرزاق_البدر_حفظه_الله፡–
"لَوْ كُنا مُتَمسكِين بالقرآن، قريبين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لكُنَّا أسْعدَ النّاس" .
[[#جامع_للمؤلفات_والرسائل_ ٢٩٧/١٤]]

تلاوة جميلة رائعة و رهيــــــــــــبة !!! (سعد الغامدي )
esmailtube
💧تلاوة جميل جدا
↪️አስተንትን↩️
ቁርአንየአላህ ስጦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
↪️አስተንትን↩️
ቁርአንየአላህ ስጦታ
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#በጌታህ_ቃል_መበሰርንም_ተበሰር
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ
✅ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት፣
በነርሱ ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው፣
በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው፡፡
الَّذِينَ يُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ
✅እነዚያ ሶላትን ስርዐቱን ጠብቀው አሟልተው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱ ናቸው፡፡
أُولَٰئِكَ هُمُ الْمُؤْمِنُونَ حَقًّا ۚ لَّهُمْ دَرَجَاتٌ عِندَ رَبِّهِمْ وَمَغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيمٌ
✅እነዚያ በእውነት አማኞች እነሱ ብቻ ናቸው፡፡ ለእነርሱም በጌታቸው ዘንድ ደረጃዎች ምህረትና የከበረ ሲሳይም አላቸው፡፡
https://t.me/Asselefya1
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ
✅ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት፣
በነርሱ ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው፣
በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው፡፡
الَّذِينَ يُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ
✅እነዚያ ሶላትን ስርዐቱን ጠብቀው አሟልተው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱ ናቸው፡፡
أُولَٰئِكَ هُمُ الْمُؤْمِنُونَ حَقًّا ۚ لَّهُمْ دَرَجَاتٌ عِندَ رَبِّهِمْ وَمَغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيمٌ
✅እነዚያ በእውነት አማኞች እነሱ ብቻ ናቸው፡፡ ለእነርሱም በጌታቸው ዘንድ ደረጃዎች ምህረትና የከበረ ሲሳይም አላቸው፡፡
https://t.me/Asselefya1
Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
ፈገግታ ከምታበዛዋ እንሰት በስተጀርባ ብዙ እሚያሳዝኑና እሚያስታግዙና እሚያስለቅሱ በርካታ ህመሞች አሉ !
💦ጀግና ሴት ይህች ነች የውስጥ ስሜቷን ለአላህ እንጂ ለማንም እማታሰማ ይችን እሰት ሁኚ እህቴ !!
አጋጣሚወች ሁሉ ተጠቅመሽ የውስጥሽን ስሜት ለማንም ግልፅ አታድርጊ!!!
💦ጀግና ሴት ይህች ነች የውስጥ ስሜቷን ለአላህ እንጂ ለማንም እማታሰማ ይችን እሰት ሁኚ እህቴ !!
አጋጣሚወች ሁሉ ተጠቅመሽ የውስጥሽን ስሜት ለማንም ግልፅ አታድርጊ!!!
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣9⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የኒቃብ ከለር በተመለከተ
↪️ የተከለከሉ የሴት አለባበሶች
↪️ በየሚዲያው ለሚፈትኑ ሴቶች
↪️ ተልቢያና ተክቢራ በተመለከተ
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣9⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የኒቃብ ከለር በተመለከተ
↪️ የተከለከሉ የሴት አለባበሶች
↪️ በየሚዲያው ለሚፈትኑ ሴቶች
↪️ ተልቢያና ተክቢራ በተመለከተ
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ምክር ለሴቶች‼️
➖➖➖➖➖➖
✅ ሴቶችን ትዳር አልባ ያደረጉ ዋና ዋና ጉዳዮች፦
〰〰〰〰〰〰
🇸🇦ከቤተሰብ መራቅ
🇸🇦ገንዘብ ማሯሯጥ
🇸🇦ትዳርን መፍራት
🇸🇦የማይገኙ መስፈርቶች

💢ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🩸ከአላህ ውጪ ባለ ህግ (ህገ መንግስት) መፍረድና መፋረድ
🩸"አላህን ማን ፈጠረው" የሚለውን ጥያቄ ሙሉ መልስ
《《ክፍል 1⃣4⃣》》

✅ፍቅርን በትዳር ውስጥ ፈልጉት.......
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
💢ኢስላም በፍቅር ዙሪያ ከማንም የማይዋሠው ግልፅ እና የማያሻማ አቋም አለው። ለዚህ ነው በታላቁ መለዕኮታዊ መፅሐፍ (በቁርዓን) ውስጥ ስለፍቅር እና ተያያዥ ነጥቦች በተደጋጋሚ የተወሣው።
🔺በመሠረቱ ቁርዓን ፍቅር እና ውደታን
በተለያዬ ቃላቶች በስፋት ገልፆታል ለምሣሌ፦
▪መወዳ
▪ሁብ
▪ሸገፍ
▪ወልይ እና ሌሎችም..
♻️ፍቅር በትዳር ውስጥ ሲሆን፦ ደስታ፤ ሐሴት፤ እርካታ፤ የልብ መረጋጋት፤ እርስ በርስ መተማመን፤ እንድሁም እዝነት(ራሕማ) ....አለው።
🚫ፍቅር ከትዳር ውጭ ሲሆን ደግሞ፦ የልብ ሕመም (ስቃይ) ፤ከሸይጧን ፈተና ላይ መውደቅ፤ በስሜት መነዳት፤ ወንጀልን መዳፈር፤ አላህን ማመፅ ፤ ከአላህ መራቅን፤ ያስከትላል።
❎ፍቅርን ከጋብቻ በፊት አትግባበት❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ተሳስተህ (አዳልጦህ) ከገባህበት ግን መድሃኒቱ አንድ እና አንድ ብቻ ነው - እሱም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦ #የፍቅር መድሃኒቱ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው።
👁🗨ግን ፍቅር ምንድን ነው❓
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ፍቅር መልካም ተግባር ነው፤ፍቅር የምናደርገው ድርጊት ነው፤ፍቅር ስሜት አይደለም፤ፍቅር የራስን ስሜት እና ፍላጎት ማሟላትን አይወክልም፤ትክክለኛው ፍቅር ላፈቀሩት እና ለወደዱት ሰው በቅን ልቦና የሚያከናውኑት ተግባር ነው።ፍቅር የደግነት ተግባር ነው መልካም ቃላትን መናገር ለአፈቀሩት ሰው መራራት እና ማዘን፤መርዳት እና ማመስገን ፈገግ ማለትን እና ማገዝን የሚወክል ቃል ሲሆን ሌሎችም መልካም ተግባራትን ያካትታል።

#በዘመናችን_ትልቁ_ፈተና
〰〰〰〰〰〰〰〰
ሁለት የሰለፍያን መንሀጅ የሚከተሉ ጥንዶች አለመገናኘታቸው ነው።
#የቢድአ_ሰወች_ምሳሌ
➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️የቢድአ ሰወች ሱና ጋ ያላቸው ምሳሌ
ወርቅና አጥንት እንደተጣለለት ውሻ ማለት ናቸው ‼️
▪️ሱና ወርቅ ነች ብልሆች እንጂ አያነሷትም!
#ቢድአ ጥንብ ነች ውሾች እንጂ አያነሷትም ‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰
ሁለት የሰለፍያን መንሀጅ የሚከተሉ ጥንዶች አለመገናኘታቸው ነው።
#የቢድአ_ሰወች_ምሳሌ
➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️የቢድአ ሰወች ሱና ጋ ያላቸው ምሳሌ
ወርቅና አጥንት እንደተጣለለት ውሻ ማለት ናቸው ‼️
▪️ሱና ወርቅ ነች ብልሆች እንጂ አያነሷትም!
#ቢድአ ጥንብ ነች ውሾች እንጂ አያነሷትም ‼️
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 5⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ አይንን መስበር በተመለከተ
↪️ ድምፅ ዝቅ በማድረግ መታዘዙ
↪️ የሴት ጧፍ አደረራረግ በተመለከተ
↪️ በሀጀረል አስወድና በካእባ ጨርቅ መተሻሸት በተመለከተ
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 5⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ አይንን መስበር በተመለከተ
↪️ ድምፅ ዝቅ በማድረግ መታዘዙ
↪️ የሴት ጧፍ አደረራረግ በተመለከተ
↪️ በሀጀረል አስወድና በካእባ ጨርቅ መተሻሸት በተመለከተ
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
🔹እቤት ስንገባ የሚባል ዚክር
🔹የቤት አገባብ ስነ ስርአት
🔹ከቤት ስንወጣ የሚባል ዚክር
🔹በሰው ቤት ላይ የሚጠበቁ አደቦች
↪️ ክፍል 1⃣6⃣ ↩️

💦 ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ባንተና በባለቤትህ ወይም ባንተና በጓደኛህ ወይም ባንተና በማንኛውም ሰው መካከል ሚስጥር ካለ (ካጫወተህ) ያንን የነገረህን ሚስጥር ማንም እንዲሰማበት የማይፈልግ ከሆነ፦ (ሚስጥሩን በማባከን) ልታጭበረብረው አይፈቀድልህም። ይህንን ባንተና በሱ መካከል ያለን ሚስጥር ማሰራጨት (ለሌሎች መናገር) አይቻልም። ምክንያቱም አማና ነውና።
📚شرح كتاب الكبائر (٢٠-٢-١٤٤٠) هـ

◼️መጥፎ ጓደኛ መያዝ አይብ ነው‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅የመጥፎ ጓደኛ አደገኝነትና ጉዳት
🔺
✅ጓደኛ ስትመርጥ ወሳኝ ጥንቃቄ
🔻
✅የጓደኛ ተፅእኖ በህይወት ላይ
🔺
✅የጥሩ ጓደኛ አስፈላጊነት