💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📲የኸይር ስራ ጥሪ ለመላዉ ሙስሊም ማህበረ በሙሉ

ለበለጠ መረጃ ይህንን 👉@Abu_fewzan_bot የሀሳብ መቀበያ በመጠቀም ልታናግሩን ትችላላቹህ

ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ!!
የመማር ጌጡ ትህትና ነው
~
መማር ጥሩ ነው። ልብን ሊያሳብጥ ግን አይገባም። አንዳንድ የተማሩ ወንድሞቻችን ግን ከንግግራቸው / ከፅህፈታቸው ውስጥ እብሪት ይንፀባረቃል። የመማር ውበቱ ትህትና ነው። ደግሞም በሆነ ዘርፍ መማር ማለት በሁሉም ዘርፍ ላይ ዳኝነት ያጎናፅፋል ማለት አይደለም። እንዴት ነው በሁሉም ዘርፍ ላይ ዘው ብለው እየገቡ ሂስና ግምገማ የሚሰጠው? አንድ ከፍተኛ አቅም ያለው መካኒክ ሆስፒታል ሲሄድ ተራ ሰው ነው። መኪና ፈታቶ ስለሚገጥም ብቻ ቀዶ ህክምና ይሰጣል ማለት አይደለም። በተማሩት ዘርፍ ላይ የያዙት ትልቅ ስም እያደፋፈራቸው ስህተት ነው መባል እንኳ የሚበዛበት ሃሳብ እየሰነዘሩ ወዳጅ የሚያሳቅቁ ሰዎች አሉ። መሳሳት የትም አለ። ግን አይነት አለው። ከኩራት፣ ከትእቢት፣ ከመታበይ ጋር ሲሆን ያስንቃል።
ብዙ ሙስሊም ምሁራን በህዝበ ሙስሊሙ መሀል ስላለ ጉዳይ ሲያነሱ ለራሳቸው ያላቸውን ከፍ ያለ ግምት በተለያየ መልኩ ሲያንፀባርቁት ይታያሉ። ምናልባት ካልተማረ ህዝብ መሀል የሚገኙ ልዩ ክስተቶች አድርገው ራሳቸውን እያዩ ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ ግን የምናቀብጣቸው እኛው ነን። በቅጡ ባልገባቸው ነገር ውስጥ ገብተው ሲያቦኩ "ልክ ነህ ዶክተር!" ፣ "ልክ ኖት ፕሮፌሰር"፣ " የተማረ ይግደለኝ"፣ ... እያሉ በቦታውም ያለ ቦታውም አድናቆት መስፈር ማክበር ሳይሆን ማሽቃበጥ ነው። እንዲህ አይነቱ አካሄድ ለምናደንቀውም፣ ለራስም፣ ለህዝብም፣ ... ለማንም አይበጅም። ለማንም!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ከወንዶች ሰፈር ነዉ የተገኘ ሴቶችዬ ነዉዴ እ¡

=
~ሰኬትን ማለም ብቻ ዋጋ የለም። ያለሙትን ለማሳካት በጠዋት መነሳት ግድ ይላል።

=
. t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእናት እንባኮ...

የኔ እናት ምናባቴ ላድርግሽ ሙስሊሙ ላሸቀኮ እማዬ ሴራውቸው አልገባን አለ።

ቀደምቶቻችን ለአንድት ሙስሊም ክብር እልፍ ያዘምቱ ነበር እኛ ደግሞ ስለ እንባሽ ማልቀስም ተሳነን።

ህመምሽ ያመኛል የኔ እናት አወ አይመችም ለእናንተ እንዲመችም አይሰራም ግልፅ ነው «ከጠላት ሸሽታችሁ ጠላት እጂ ላይ ነው ያላችሁት» ግን አንድ ቀን ኢንሻ አሏህ..

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
006-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه

✸| ክፍል  06


🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4297

═══≪ °📓🖇📓° ≫ ══
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
ምንም ብትሳሳች የሚረዳሽና በዉስጥሽ መልካም ነገር እንዳለ የሚያዉቅሽ ሰዉ ካለሽ እድለኛ ነሺ !!

=
t.me/https_Asselefya1
የሚያንኳኳዉ ሰዉ የምትወጂዉ ሰዉ እንኳን ቢሆን የሚያሳምምሽን በር ዳግም እንዳከፍቺ !

=
t.me/https_Asselefya1
الواسطة بين الحق والخلق


የአል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

بسم الله الرحمن الرحيم
【መግቢያ】

☞ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ይሁን። እናመሰግነዋለን፣ እርዳታን እንለምነዋለን፣መሃርታ እንጠይቀዋለን፣  ከነፍሳችን ተንኮልና ከመጥፎ ስሬችኝ ለበአላህ እንጠበቃለን፣  አላህ ያቀናዉን ሰዉ ለእርሱ አጥማሚ የለዉም። ላጠመመዉም የሚያቀና የለም። ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም። አጋር የሌለዉ ብቸኛ ነዉ ብየ እመሰክራለሁ። መሐመድም  ባሪያዉና መልእክተኛዉ ናቸዉ ብየ እመሰክራለሁ።

⁍ከዚህ በመቀጠል፦ ከብዙ ጊዜ በፊት ይህችን ፁሁፍ አንብቢያት ነበረ። በጣሙን ተበሳጭቸባታለሁ። በተለይ በተዉሂድ ዙሪያ። ፀሁፏን ለአንድ የሱፍያ ሸይኽ እንዲያነባት ጋብዥዉ ነበር። ኢብኑ ተይሚያ ሾለ  ተዉሒድ ማስረጃ ይህን አያህ ሲጠቅሱ፦

{  قُلۡ أَفَرَءَیۡتُم مَّا تَدۡعُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ إِنۡ أَرَادَنِیَ ٱللَّهُ بِضُرٍّ هَلۡ هُنَّ كَـٰشِفَـٰتُ ضُرِّهِۦۤ أَوۡ أَرَادَنِی بِرَحۡمَةٍ هَلۡ هُنَّ مُمۡسِكَـٰتُ رَحۡمَتِهِۦۚ قُلۡ حَسۡبِیَ ٱللَّهُۖ عَلَیۡهِ یَتَوَكَّلُ ٱلۡمُتَوَكِّلُونَ }


«ከአላህ ሌላ የምታመልኳቸዉ (ጣዖታት) አያችሁን? ንገሩኝ አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸዉን ?ወይስ በችሮታዉ ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታዉን አጋጆች ናቸዉን ? በላቸዉ ።አላህ በቂዬ ነዉ። በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ በል። (አዝ_ዙመር:38)

«በፀሁፏ ህዳግ ላይ የሙሳ ሕዝቦች ለነብያቸዉ ያሉትኖ ንግግሮ ምን ትላለህ ?»

{ لَىٕن كَشَفۡتَ عَنَّا ٱلرِّجۡزَ لَنُؤۡمِنَنَّ لَكَ وَلَنُرۡسِلَنَّ مَعَكَ بَنِیۤ إِسۡرَ ٰ⁠ۤءِیلَ }


«ከእኛ ቅጣቱን ብታነሳልን ለአንተ በእርግጥ እናምንሃለን። የኢስራኤልንም ልጆች ከአንተ ጋር በእርግጥ እንለቃለን፣ አሉ።» (አል አዕራፍ :134)

☞አጋርተዋልን ? ብሎ ፃፈ። ይህን አያህ ሸይኹ በማስረጃነት መጠቀሙ እጅግ በጣም የሚገርም ነዉ ! ለእርሱም መልሱ እንደሚከተለዉ ይሆናል፦

1∼እነርሱ (መጀመሪያዉኑ) አማኞች አይደሉም"እናምንልሃለን" በሚለዉ ንግግራቸዉ ማስረጃነት።

2∼እነዚህ ከሐዲዎች ይህንን ንግግር የተናገሩት ከሙሳ የፈለጉት በእነሱ ላይ ቅጣቱ እንዲነሳላቸዉ ጌታዉን እንዲለምንላቸዉ ነዉ አላህ እንድህ ይላል፦

{ وَلَمَّا وَقَعَ عَلَیۡهِمُ ٱلرِّجۡزُ قَالُوا۟ یَـٰمُوسَى ٱدۡعُ لَنَا رَبَّكَ بِمَا عَهِدَ عِندَكَۖ لَىِٕن كَشَفۡتَ عَنَّا ٱلرِّجۡزَ لَنُؤۡمِنَنَّ لَكَ وَلَنُرۡسِلَنَّ مَعَكَ بَنِیۤ إِسۡرَ ٰ⁠ۤءِیلَ }


☞በእነርሱም ላይ ቅጣቱ በወደቀባቸዉ ጊዜ ሙሳ ሆይ ! ጌታህኝ ላንተ ቃል በገባልህ ነገር ለኛ ለምንልን። ከእኛ ቅጣቱን ብታነሳልን  ለአንተ በእርግጥ እናምንልሃለን ። የእስራኤልንም  ልጆች ከአንተ ጋር በእርግጥ እንልካለን አሉ። (አል አዕራፍ:134)

3.ከዚያ በኋላ የሚመጣዉ አያት ማስረጃ የሸይኹን ንግግር ያፈርሰዋል። እርሱም የአላህ ንግግር ነዉ።

{ فَلَمَّا كَشَفۡنَا عَنۡهُمُ ٱلرِّجۡزَ إِلَىٰۤ أَجَلٍ هُم بَـٰلِغُوهُ إِذَا هُمۡ یَنكُثُونَ }

☞እነሱም ደራሾቹ ከኾኑበት ጊዜ ድረስ ቅጣቱን ከእነሱ ላይ ባነሳን ጊዜ ወዲያዉኑ እነርሱ ቃላቸዉን ያፈርሳሉ። (አል አዕራፍ:135)

«አያዋ (አንቀጿ) ቅጣትን አንሺዉ አላህ እንጅ ሙሳ እንዳልሆኑ አብራርታለች።»


☞ማጠቃለያ፦ ይህች ብዛቷ ትንሽ፣ጭብጧ በጣም ትልቅ የሆነችዉ ፀሁፍ የወሳኢጥንና የተወሱልን፤ የተዉሒድንና የሽርክን፣ የሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮች አይነት ለማወቅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ናት። መልሶ በማሳተሙ ሾል ላይ ስቆም አንባቢን የሚመችና ለመረዳት የሚያግዝ ተስማሚ ርእስ አሶቀምጨላታለሁ የፀሁፏ መሠረት መጅሙዑል ፈታዋ፡ 1ቅጽ  :121 ገፀ ላይ ነዉ። አላህ በእሷ ሙስሊሞችን የሚጠቅም እና ለፊቱም ጥርት ያለች እንዲያደርጋት እለምነዋለሁ።

(ሸይኽ  ሙሐመድ ብን ጀሚል ዘይኑ)


📝ይቀጥላል ኢንሻ አላህ

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from /أبو نوح/አብዱልዓዚዝ ገለታው
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሳኡድ አረቢያ ለምትገኙ እህት ወንድሞች በተለይ በመካ ና ጅዳ ለምትኖሩ በሙሉ የሩቂያ(ቁርዓን) áˆ…ክምና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል ።
ሩቂያ ማስደረግ áŠĽáŠ“ የሩቂያ አገልግሎት ለምትፈልጉ በሙሉ ያሉበት ድረስ መተን ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
        ከእርሶ የሚጠበቀው ፦
1.ካሉበት ሆነው በአስቀመጥንሎት ስልክ ይደውሉ
2.የሚገኙበት ቦታ ሎኬሽን በዋሳፕ ይላኩ
             በመስመር _+966559318178
             በዋሳፕ_+251932419090
             በቴሌግራም_+251939912164

⏺ አድራሻ: —መካ

                 ✍አቡ ሃፍሷ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
غضّ البصـر و حلاوة الإيـمان

- الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
እንዳይሆን ብለሽ የምትፈሪዉ
ነገር ሆኖ እያየሽ አይደል ! ታድያ ለምን ትጨነቂያለሽ !
  ጠንካራ ሁኚ !

=
https://t.me/https_Asselefya1
ተመካሁ   በአላህ  በሀያሉ  ጌታ
አላማጅ በሆነው ሲመጣ ጭርታ
እሱ ነው  ዋቤ   በጧትም   በማታ
የሰው ልጅ ተስማምቶ የኮረፍኝ ለታ
ማን  አለ  እንደ  አላህ  ለልብ  ጨዋታ
እሱን   በማስተንተን   የገኛል   እርካታ
በቁጥር   አያልቅም   የጌታ   ገለታ
ቁርኣንና     ሱና       ያወረደ     ለታ
በነቢዩ  መንገድ  በሰለፎች  ካርታ
መጓዝን ወደድኩኝ በጧትም በማታ

منقول
=

t.me/https_Asselefya1
بَدِيعُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ وَإِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ

ሰማያትንና ምድርን ያለብጤ ፈጣሪ ነው፤ ነገርንም (ማስገኘት) በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው፡- «ኹን ነው፤» ወዲያውም ይኾናል፡፡

=