💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ፅናት እስቲቃማ
Shakir
እስቲቃማ.............
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
እስቲ ቃማ የሌለው ሰው አሂራውም
እዱኒያውም ይበላሻል‼️
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በድናችን ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በሱና ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በአቂዳ ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በሰላት ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በዘካ ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በሀጅ ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በአለባበስ ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በአበላል ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በአካሄድ ላይ
እስቲቃማ፦ወሳኝ ነው በአነጋገር ላይ
እስቲቃማ፦የሌለው ነገር ውርዴት ነው
ቆየት ያለ በጣም ደስ የሚል መሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
💦ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

በሁለቱ ኢዶችና በአያመ ተሽሪቅ ጊዜ በምግብ መሰባሰብ (ተሰባስቦ በአንድ ላይ መብላት) ሱና ነው። ይህ ተግባር መልእክተኛው ﷺ የደነገጉት የኢስላም አንዱ መገለጫ ነው።
📖•|[مَجْمُوعُ الْفَتَاوَىٰ ٢٥/٢٩٨]|
https://t.me/Asselefya1
#አንዳንድ ደዩስ ወንድ አለ ደግሞ
ሚስቱ ኒቃቧን አውልቃ "ሙተገሊጥ"
እንዲትሆንለት ሚፈልግ¡

➷ጀግናው ግን ሚስቱ ቅንጣት ታክል
እንዲትገለጥበት አይፈልግም ለእኖ፦ ማንም
እንዲያይበት አይፈለግማ።

#አሏህንም ይፈራል በእሷ ሙተገሊጥነት
እንዳይጠይቀው ከወዲሁ ይጠነቀቃል‼️

➷ የሚስት ንፁህነት በባል ይረጋገጣል👌!

#አንዱ እኮ ነው ሚስቱ የተለያዩ ልብሶችን
እየለበሰች ዝንጥ ብላ ከቤት ለመውጣት
ትፈልጋለች'ና ልትለብስ ስትል ሁሌም
ይከለክላታል .....

➷ከዚያም ፦ ባል ተብየው ግን እሷ
ልትለብስ ያሰበቻቸውን.....ያወጣተቻቸውን...
ልብሶች ወደዚያ ይልና እሱ ይሄን ልበሽ ብሎ
ሌላ ያወጣላታል......

#እሷም፦ ውዴ ቆይ እኔ የፈለኩትን
እንዲለብስ ለምን አተወኝም ? አንተ
የምትለኝን ከሰዎች ፊት ለብሼ ስቀርብ
እያሳቀቅከኝና እያሳፈርከኝ እኮ ነው
ትለዋለች!

#እሱም እኔንም እኮ አንቺ ምትያቸውን
ልብሶች ለብሰሽ ስትወጪ ጌታዬን
እያሳፈርሽኝ'ና እያሳቀቅሽኝ ነው አላት ።

ኢዘን አኺ አንድን እንስት ለማግባት ጥረት
ከማድረግህ በፊት አግብተሃት ምን አይነት
ሁኔታ እንዲኖራትም ጭምር አስብበት‼️
➴እሷ ሙተገሊጥ ሆና በምትወጣበት ጊዜ
አሏህ ለምን እንዲህ እንዲትሆን ፈቀድክ?
ለምን ትክክለኛውን ልብስ ሂጃብ ኒቃብ
አላለበስካት??? የተለያዩ ጥያቄዎችን
እንደሚጠይቅህ አትዘንጋ!

ያኔ ምላስህ ከሚያያዝ ዛሬ ቆንጠጥ
አድርገህ ያዝ! 🖋

➴"
#ያአኺ ባል_ ስትሆን_ ባል _ሁን
ትክክለኛው _ባል __ባረከሏሁ_ ፊክ"‼️

https://t.me/Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ


🩸ቀብር ላይ ጧፍ ማድረግ በተመለከተ
🩸የሲህር አደጋና የደጋሚዎች ቅጣት
🩸ጠንቋይ ቤት መሄድ ፍርዱ
🩸ኪታብ ገላጭ የሚባሉትን በተመለከተ

《《ክፍል 1⃣2⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 4⃣7⃣ ↩️


↪️ በኢህራም ጊዜ ሚፈቀዱ ነገሮች
↪️ ሀጅ ላይ ፊት መሸፈን በተመለከተ
↪️ ሴት ልጅ ሁሉ አካሏ አውራ መሆኑ

↪️ ሴት ልጅ ሽቶ መቀባቷ በተመለከተ

🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
አንዳንዴ ወደኋላ መለስ ብለን እራሣችንን መፈተሽ ጥሩ ነውና ትዕግስታች ትዕግስት ስለሚያስፈልገው እስኪ ከዚ ኮከብ መካሪያች መክርን እንቀበል!

💦ሶብር (ትዕግስት)......
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

ትዕግሥት ፍርሐት ሣይሆን የመፍትሔ አቅጣጫ ነው።

ትዕግስትን ተማር/ተለማመድ

የሆነ ሰው ስልክህ ላይ ደውሎ ማን ልበል ቢልህ እራስህ አይደል የደወልከው ብለህ ቱግ አትበል።

ቅምም ያለች ምክር‼️

🎙በ𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐌𝐮𝐧𝐞𝐰𝐨𝐫
https://t.me/IbnuMunewor

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የቀልብ ዶክተር ችግሮች ❶
🎙 በወንድም አቡ ዒምራን ሙሐመድ
የቀልብ ዶክተር ችግሮች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫
ራሱን የቀልብ ዶክተር በማለት ሰይሞ በቴሌግራም ቻናልና ግሩፕ በመክፈት ለሚንቀሳቀሱት ማንነታቸው ለማይታወቅ አካላት ይድረስ


ይ ቀ ጥ ላ ል

🎙 አቡ ኢምራን ሙሐመድ መኮንን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ


🩸ከአላህ ሌላ የሩቅ ሚስር የሚያውቅ?
🩸ተሚማ፣ ዛጎልና እርዝ ማሰር?
🩸የጠንቋዮች ማጭበርበር
🩸የጠንቋዮችና ሩቅ ሚስጥር አዋቂ ነን ባዮች ውሸት የተዳሰሰበት

《《ክፍል 1⃣3⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ጁሙዓ ነው፤ ሰለዋት እናብዛ

➲ የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል።]

(ሙስሊም ዘግቦታል).


اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.

https://t.me/Asselefya1
قال الله سبحانه وتعالىٰ:
وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ الَّذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِالْغَدَاةِ وَالْعَشِيِّ يُرِيدُونَ وَجْهَهُ ۖ وَلَا تَعْدُ عَيْنَاكَ عَنْهُمْ تُرِيدُ زِينَةَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ وَلَا تُطِعْ مَنْ أَغْفَلْنَا قَلْبَهُ عَن ذِكْرِنَا وَاتَّبَعَ هَوَاهُ وَكَانَ أَمْرُهُ فُرُطًا

↪️ነፍስህንም፤ ከእነዚያ ጌታቸውን ፊቱን (ውዴታውን) የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ ከሚግገዙት ጋር አስታግስ፡፡ የቅርቢቱንም ሕይወት ሽልማት የምትሻ ሆነህ ዓይኖችህ ከእነሱ (ወደ ሌላ) አይለፉ፡፡
ልቡንም እኛን ከማስታወስ ያዘነጋነውን ፍላጎቱንም የተከተለውን ነገሩም ሁሉ ወሰን ማለፍ የሆነውን ሰው አትታዘዝ፡፡
سورة الكهف (٢٨)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ፡–
መልካም የሆነች ሴት ልጅ ከአንድ ሽ ወንድ ልጅ ትበልጣለች።

https://t.me/Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ፡– መልካም የሆነች ሴት ልጅ ከአንድ ሽ ወንድ ልጅ ትበልጣለች። https://t.me/Asselefya1
#ሴት_ልጂ_ማለት_ምርጥ_እና_
#አሥተዋይ_ድንቅ_የአላህ_ሥጦታ_ነች።
~~~/////~~~~~~~~~~

#አላህ_እንድህ_ይላል፡–

ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﻘُﻮﻟُﻮﻥَ ﺭَﺑَّﻨَﺎ ﻫَﺐْ ﻟَﻨَﺎ ﻣِﻦْ ﺃَﺯْﻭَﺍﺟِﻨَﺎ ﻭَﺫُﺭِّﻳَّﺎﺗِﻨَﺎ ﻗُﺮَّﺓَ ﺃَﻋْﻴُﻦٍ ﻭَﺍﺟْﻌَﻠْﻨَﺎ ﻟِﻠْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦَ ﺇِﻣَﺎﻣًﺎ ﴾ ‏[ ﺍﻟﻔﺮﻗﺎﻥ : 74 ‏]

እነዚያም ጌታችን ሆይ ከሚሥቶቻችንና ከዘሮቻችን ለአይኖች መርጊያ ለኛ ሥጠን ፤ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን የሚሉት ናቸው።( አልፉርቃን፡74)

#የአይን_ማረፊያ_አላህን_የሚፈሩ_መሪወች የሚፈልቁት ከጀግና እንሥቶች ማህፀን ነው። በአላህ ትዕዛዝ  አሥተውል።
ነብዪ ምን እንዳሉ አሥተውል እሽ የኔ ጀግና

ﻗﺎﻝ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : ‏( ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻣﺘﺎﻉ، ﻭﺧﻴﺮ ﻣﺘﺎﻉ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ ‏)

ይህች አለም በሙሉ መጣቀሚያ ነች ከመጣቀሚያዋ ሁሉ በላጩ  ጥሩ የሆነች እንሥት ነች ።

#ሴት_ልጂ_ማለት…………

በፍቅር በፀባይ ከያዝካት የአንተን ችግር  የእሷ ችግር አድርጋ አዕምሮዋን የምታሣምን የተፈጥሮ ፀጋ ነች።

ﻭﺍﻟﻮﺍﺟﺐ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺸﺒﺎﺏ ﺍﻟﻤﺴﻠﻢ ﺍﻟﺤﺮﺹ ﻋﻠﻰ ﺍﺧﺘﻴﺎﺭ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ، ﺍﻟﻘﺎﻧﺘﺔ، ﺍﻟﺤﺎﻓﻈﺔ ﻟﻠﻐﻴﺐ ﺑﻤﺎ ﺣﻔﻆ ﺍﻟﻠﻪ،

በአንድ ሙሥሊም ወጣት ላይ ግደታ የሚሆነው ጥሩ እንሥት በመምረጥ ላይ ጉጉት ሊኖረው ነው። አላህን ፈሪ የሆነች አላህ የሰጠውን ፀጋ ጠባቂ የሆነችን ሊመርጥ ይገባዋል።

 ﻭﻟﻴﺲ ﻣﻌﻨﻰ ﺫﻟﻚ ﺃﻥ ﻳﻬﻤﻞ ﺍﻟﺠﻤﺎﻝ ﻭﺑﺎﻗﻲ ﺍﻟﻤﺘﻄﻠﺒﺎﺕ، ﺑﻞ ﻻ ﺑﺪ ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥ ﻣﻘﺒﻮﻟﺔ ﻟﺪﻳﻪ؛ ﻟﺘﺘﺤﻘﻖ ﺍﻷُﻟﻔﺔ ﻭﺍﻟﻤﺘﻌﺔ ﻭﺍﻟﻤﻮﺩَّﺓ، ﻭﻟﺘﻌﻔَّﻪ ﻋﻦ ﺍﻟﻤﻨﻜﺮﺍﺕ .
ﻭﻟﻜﻦ ﺍﻟﺠﻤﺎﻝ ﺍﻟﻤﻘﺒﻮﻝ ﺑﺪﻭﻥ ﺍﻟﺼﻼﺡ ﻭﺍﻟﺘﻘﻮﻯ ﻧﻘﻤﺔ، ﻭﻟﻴﺲ ﻧﻌﻤﺔ؛

ነገር ግን ውበት ብቻ ጥሩነትና አላህን መፍራት ካልተጨመረበት ፀጋ ሣይሆን ቅጣት ነው።


ሥለዚህ መጀመሪያ አሥተውል በውበቷ ብቻ አትማረክ አቂዳዋንም  ሥነመግባሯንም አጣራ እሽ?  አንችም እንደዛው።

 ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻓَﺎﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕُ ﻗَﺎﻧِﺘَﺎﺕٌ ﺣَﺎﻓِﻈَﺎﺕٌ ﻟِﻠْﻐَﻴْﺐِ ﺑِﻤَﺎ ﺣَﻔِﻆَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﴾ ‏[ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ : 34)

መልካሞቹም ሴቶች ለባሎቻቸው ታዛዦች  አላህ ባሥጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂወች  ናቸው። ይላል( አን ኒሣዕ፡34)

 ነገር ግን ይህ የጥሩ እንሥት ባህሪ ነው።
ያ ማለት በሆነ ባልሆነው የሚጨቃጨቁ ተመሣሣይ ኮፒወች የሉም ማለት አይደለም።
የወንድ ዋልጌወች እንዳለን ሁሉ የሴትም አይጠፋም ቢሆንም
በጂምላ   መጨፍጨፍ ጥሩ አይደለምና ፍትሀዊ ሁን!!
       

      አንተ የትዳር ህይወትህ ያሰመረልህ ወንድሜየ ሆይ!
በትዳርህ ውሥጥ  አለመግባባት ቢፈጠር እንኳን በምክር ለማሥተካከል ሞክር እንደዚያ ማድረግ ካልቻልክ ጥምረትህ ትዳርነቱን ቀይሮ ሥር ቤት ይሆንብሀል!!
ስለዚህ የትዳር ሂወትህን በመመካከርና በመተሳሰብ ለትንሽ ለትልቁ ስሜታውይ ባለመሆን ላይ ምራው በግልባጭ ለእህቴም ይሁን ምክሩ!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 የጀነት ፀጋዎችና የጀነት መግቢያ መንገዶች

🌐 نعيم الجنة وسبل الوصول إليها

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/2849
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 4⃣8⃣ ↩️


↪️ በኢህራም ጊዜ ኒቃብ መልበስ
↪️ ፊት አይሸፈንም ላሉ በቂ መልስ
↪️ በኢህራም ጊዜ የተከለከሉ ነገሮች


🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#‏قال_الشيخ_عبد_الرزاق_البدر_حفظه_الله፡–

"لَوْ كُنا مُتَمسكِين بالقرآن، قريبين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لكُنَّا أسْعدَ النّاس" .

[[#جامع_للمؤلفات_والرسائل_ ٢٩٧/١٤]]
تلاوة جميلة رائعة و رهيــــــــــــبة !!! (سعد الغامدي )
esmailtube
💧تلاوة جميل جدا
↪️አስተንትን↩️

ቁርአንየአላህ ስጦታ


ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
🔺🔺
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
🔺🔺
ከቁርአን ጋር እንኑር‼️


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#በጌታህ_ቃል_መበሰርንም_ተበሰር


إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ

ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት፣
በነርሱ ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው፣
በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው፡፡

الَّذِينَ يُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ

እነዚያ ሶላትን ስርዐቱን ጠብቀው አሟልተው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱ ናቸው፡፡

أُولَٰئِكَ هُمُ الْمُؤْمِنُونَ حَقًّا ۚ لَّهُمْ دَرَجَاتٌ عِندَ رَبِّهِمْ وَمَغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيمٌ

እነዚያ በእውነት አማኞች እነሱ ብቻ ናቸው፡፡ ለእነርሱም በጌታቸው ዘንድ ደረጃዎች ምህረትና የከበረ ሲሳይም አላቸው፡፡

https://t.me/Asselefya1
ፈገግታ ከምታበዛዋ እንሰት በስተጀርባ ብዙ እሚያሳዝኑና እሚያስታግዙና እሚያስለቅሱ በርካታ ህመሞች አሉ !

💦ጀግና ሴት ይህች ነች የውስጥ ስሜቷን ለአላህ እንጂ ለማንም እማታሰማ ይችን እሰት ሁኚ እህቴ !!

አጋጣሚወች ሁሉ ተጠቅመሽ የውስጥሽን ስሜት ለማንም ግልፅ አታድርጊ!!!