💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ትክክለኛ ፈላጊሽ እንኳን ሊደብቅሺ
ሁሉም ይወቅልኝ የኔ መሆንሺን የሚልልሺ!


#ተግባባን

=
አንዳድ ወንዶች አሉ እኮ በሩቅ ኒካ አስረዉ
በሚድያ ሲመጡ የሚያስመስሉ ሚስት የሌላቸዉ ግን ማን ለማታለል ነዉ 👀 ካለችህ አለችህ አለቀ ለምን ታስመስላለህ ? በራስህ እህት ላይ ሊፈፀም የማትፈልገዉ በሰዉ እህት ላይ ለምን ትፈፀማለህ እ? አታስመስል ትክክለኛ ሂወት ኑር ማስመሰል አንድ ቀን ዉርደት ያከናንብሀል እሺ !!


#አታስመስል
=
🛑👉ሰዎችን ወደ ኸይር በማመላከት እና ከሸር በማስጠንቀቅ ላይ ጠንክር፦

•• قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى:

"إذا أرشدت غيرك إلى الخير وحذرته من الشر فقد تصدقت عليه صدقة عظيمة، لأن الله قد ينفعه بها أكثر مما ينفعه المال."

📚 المنحة الربانية في شرح الأربعين النووية (٢٢٢).

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች
~
ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦
{ وَأَوۡفُوا۟ بِٱلۡعَهۡدِۖ إِنَّ ٱلۡعَهۡدَ كَانَ مَسۡـُٔولࣰا }
"በቃል ኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና። [አልኢስራእ: 34]

አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር።

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች ~ ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦…
ሀቂቃ ልብ ብላችሁ አንብቡ ኩንትራቶች ኩንትራታችሁ ጨርሳችሁ ወደ ሀገር ተመለሱ ከኛ ትምህርት ዉሰዱ ጠፍቶ መስራት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል ይሄ የደረሰበት ያቀዋል💧💧 እናም አደራ ከኩንትራት ለመጥፋት አትሞክሩ የጠፋነዉም ይሄዉ አረብ ቤት አረጀን ከዛሬ ነገ እንሄዳለን በማለት ከኩንትራት ከጠፉ ሀገር ለመሄድ በጣም ያስቸግራል ሀቂቃ ትንሽ ትንሽ እያሉ ማርጀት ብቻ ወይ አይሞላ እና ንቁ ወገኖቼ! እኔ ኩንትራት 1አመት 5ወር ሰረቸ ጠፋሁ ይሄዉ ሀገር ከዛሬ ነገ እሄዳለሁ በማለት በዉጭ 5አመት አለፈኝ ብር አለዉ ግን ብዙ ጉዳት አለዉ ሀቂቃ ስራ መፍታት መታመም አለ ታሞ ሀኪም ለመሄድኳ ችግር ነዉ ህገ ወጥ ነን ! ትራስ ተደግፎ ማልቀስ ብቻ ነዉ ! መደሀኒት መግዣ ይቸግራል! የሚጠይቅ ሰዉኳ ያስፈልጋል !እንደዉ የጠፋችሁ ታቁታላችሁ ብዙ ብሶት አልዘርዝር....💧💧 አላህ በሰላም ብቻ ለሀገር ያብቃን !! እና ኩንትራቶች አብሽሩ እዛዉ እርጉ ስጨርሱ ወደ ሀገር ሂዱ በሰዉ ሀገር ለመጥፋት በጭራሽ አታስቡት ! በፊት ይሻል ነበረ አሁን በጣም ነገሩ ሁሉ ከፍቷል ዉጭ ለመስራት !!

=
በከተማዎች አብዛኛው ቤቱ እየፈረሰበት ያለው ሙስሊሙ ነው። አላህ ይድረስላቸው ወገኖቻችንን።
አይዟችሁ! ተስፋ አትቁረጡ። አላህ በጀነት ቤት ይተካችሁ። ዱንያ ብትደላም ያው ዱንያ ናት። ሶብር አድርጉ። ነገሮች ነገ ይቀየሩ ይሆናል። ዱንያ እንደሆነች ተለዋዋጭ ናት። ከችግር በኋላ መልካም ነገር አለ። ስንት አያልፍም የተባለ ነገር አልፏል።
ይህም ያልፋል ኢንሻአላህ።

=
ቴሌግራም፡
https://t.me/IbnuMunewor
ከስደት የመጡ ሴቶች ብዙ ጊዜ ይጮሀሉ ሲያወሩ ቀስታ አያቁም  የምንወቀስበት ነጥብ ፦ ተረዱን  እዚህ የኖርንበት ጮሀዉ ስለሚያወሩ ያ አእምሯችን ዉስጥ ተቀርፆ  ለዛ ለምዶብን ነዉ የጮህን አይመስለንም አንዳዴ..... ትንሽ እስክንላመድ ድረስ ምናለ ብትታገሱን እንተዋለንኮ ከምትወቅሱን ብትረዱን እላለሁ እኔ  1ኛ ነፃነትም ስለሚሰማን ነዉኮ ሀገራችን ቤተሰብ ዘመድ ጎረቤት መሀል ስንሆን በቃ ነፃነት ይሰማል ለዛ ነዉ እዚህ አረብ ሀገር ሁለዬ ፀጥታ ቢጮሁብንም ዝም ነዉ ሁሉን ችለን ለዛ እኮ ነዉ እና እየተረዳችሁን ለማለት ነዉ።

ከስደት የምትመለሱም በተቻለ መጠን ላለመጮህ ሞክሩ ተጠንቀቁ ! በተለይ ወላጆች ላይ አደራችሁን  ለሾለሾ ባለ አንደበት አናግሩ !

=
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🍃መልካም ምሺት ይሁንላችሁ ተጋበዙልኝ 🍃

=
«ከውሳኔ በፊት ማስተዋልን አስቀድም! በተናደድክ ጊዜ ምንም አትናገር አንድም ነገር አታድርግ፤ ተናደህ የተናገርከው ንግግርና ያደረከው ድርጊት ወደራስህ በተመለስክ ጊዜ ካንተ የማይጠበቅ መሆኑን ትረዳለህና !!

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
🛑👉አድምጡ ይጠቅማችሁል ! ከቻልክ አግባ ! ጋብቻ ለእዉቀት መፈለግ ያግዝሀል! ትረጋጋለህ.... ! አብዘሀኞቹ እዉቀት ፈላጊዎች ያገቡ ናቸዉ።

أيُّهما أَولى الزواج أم طلب العلم؟ #فتاوى الفوزان

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎الشكوى إلى الله لا تنافي الصبر

🎙الشيخ:  ؚبد الرزاق البدر حفظه الله

=