•
《 طالِبُ العِلم، كالمُجاهِدِ في سبِيل الله》
▫️قَالَ الشَّيخ ابنُ عُثيمين رحِمه اللهُ:
«ولا فَرقَ بينَ المُجاهِد الَّذِي يُسَوِّي أسِنَّةَ قَوسِه، وبينَ طالبِ العِلم الَّذِي يَستخرِجُ المَسائِلَ العِلميَّةَ مِن بُطونِ الكُتب: كلٌّ مِّنهُما يعملُ للجِهَادِ فِي سَبِيلِ اللهِ وبيانِ شَرِيعةِ اللهِ لعبَادِ الله».
📖 [ شَرحُ رِيَاض الصّالِحين (٤١٤/٥) ]
=
t.me/https_Asselefya1

በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን ያሰብሺዉ ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም ነገሮች ለምን ዘገዩ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ!ምን ጊዜም ከሶብር በኋላ ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ ዉስጥሺን አሳምኚዉ።
=
http://t.me/https_Asselefya1
٢٠١٩٠٨١٧_٠٤٣١٢٨
<unknown>
الله لطيف بعباده..
تلاوة طيبة
=
تلاوة طيبة
=
አንዳድ ወንዶች አሉ እኮ በሩቅ ኒካ አስረዉ
በሚድያ ሲመጡ የሚያስመስሉ ሚስት የሌላቸዉ ግን ማን ለማታለል ነዉ 👀 ካለችህ አለችህ አለቀ ለምን ታስመስላለህ ? በራስህ እህት ላይ ሊፈፀም የማትፈልገዉ በሰዉ እህት ላይ ለምን ትፈፀማለህ እ? አታስመስል ትክክለኛ ሂወት ኑር ማስመሰል አንድ ቀን ዉርደት ያከናንብሀል እሺ !!#አታስመስል
=
Forwarded from 【ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ】የእውቀት ማእድ
🛑👉ሰዎችን ወደ ኸይር በማመላከት እና ከሸር በማስጠንቀቅ ላይ ጠንክር፦
•• قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى:
"إذا أرشدت غيرك إلى الخير وحذرته من الشر فقد تصدقت عليه صدقة عظيمة، لأن الله قد ينفعه بها أكثر مما ينفعه المال."
📚 المنحة الربانية في شرح الأربعين النووية (٢٢٢).
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች
~
ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦
{ وَأَوۡفُوا۟ بِٱلۡعَهۡدِۖ إِنَّ ٱلۡعَهۡدَ كَانَ مَسۡـُٔولࣰا }
"በቃል ኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ቃል ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና። [አልኢስራእ: 34]
አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኮንትራት ለስራ የሄዳችሁ ወገኖች ~ ከአሰሪያችሁ ጋር ለምሳሌ የሁለት አመት የስራ ውል (ኮንትራት) ገብታችሁ የተቀጠራችሁ ወገኖች ቃላችሁን ጠብቁ። የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ በሚል ምክንያት አትጥፉ። ማንም ቢሆን ወጭ አውጥቶ ቃል አስገብቶ ካገሩ ያስመጣው ሰራተኛ ቃሉን አፍርሶ ጥሎት ቢጠፋ ደስ አይለውም። ራሳችሁ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን ነገር ሌሎች ላይ አታድርጉ። ቃል ያስጠይቃል። አላህ እንዲህ ይላል፦…
ሀቂቃ ልብ ብላችሁ አንብቡ ኩንትራቶች ኩንትራታችሁ ጨርሳችሁ ወደ ሀገር ተመለሱ ከኛ ትምህርት ዉሰዱ ጠፍቶ መስራት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል ይሄ የደረሰበት ያቀዋል💧💧 እናም አደራ ከኩንትራት ለመጥፋት አትሞክሩ የጠፋነዉም ይሄዉ አረብ ቤት አረጀን ከዛሬ ነገ እንሄዳለን በማለት ከኩንትራት ከጠፉ ሀገር ለመሄድ በጣም ያስቸግራል ሀቂቃ ትንሽ ትንሽ እያሉ ማርጀት ብቻ ወይ አይሞላ እና ንቁ ወገኖቼ! እኔ ኩንትራት 1አመት 5ወር ሰረቸ ጠፋሁ ይሄዉ ሀገር ከዛሬ ነገ እሄዳለሁ በማለት በዉጭ 5አመት አለፈኝ ብር አለዉ ግን ብዙ ጉዳት አለዉ ሀቂቃ ስራ መፍታት መታመም አለ ታሞ ሀኪም ለመሄድኳ ችግር ነዉ ህገ ወጥ ነን ! ትራስ ተደግፎ ማልቀስ ብቻ ነዉ ! መደሀኒት መግዣ ይቸግራል! የሚጠይቅ ሰዉኳ ያስፈልጋል !እንደዉ የጠፋችሁ ታቁታላችሁ ብዙ ብሶት አልዘርዝር....💧💧 አላህ በሰላም ብቻ ለሀገር ያብቃን !! እና ኩንትራቶች አብሽሩ እዛዉ እርጉ ስጨርሱ ወደ ሀገር ሂዱ በሰዉ ሀገር ለመጥፋት በጭራሽ አታስቡት ! በፊት ይሻል ነበረ አሁን በጣም ነገሩ ሁሉ ከፍቷል ዉጭ ለመስራት !!
=
=
በከተማዎች አብዛኛው ቤቱ እየፈረሰበት ያለው ሙስሊሙ ነው። አላህ ይድረስላቸው ወገኖቻችንን።
አይዟችሁ! ተስፋ አትቁረጡ። አላህ በጀነት ቤት ይተካችሁ። ዱንያ ብትደላም ያው ዱንያ ናት። ሶብር አድርጉ። ነገሮች ነገ ይቀየሩ ይሆናል። ዱንያ እንደሆነች ተለዋዋጭ ናት። ከችግር በኋላ መልካም ነገር አለ። ስንት አያልፍም የተባለ ነገር አልፏል። ይህም ያልፋል ኢንሻአላህ።=
ቴሌግራም፡
https://t.me/IbnuMunewor