This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🗯️ التفكر والتأمل في خلق الله عبادة ...
سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله واللهُ أكبر
سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله واللهُ أكبر
ወንጀሎች ጊዜዊ ደስታን ሊያመጡ ይችላሉ አስታዉስ ዉርደትን ጥሎብህ ነዉ የሚሄደዉ ፀፀትን ነዉ የሚያስከትልብህ !
=
لامية ابن عمر الضمدي
<unknown>
••
إنْ مَسَّنا الضُّرُّ أَو ضاقَتْ بِنا الـحِيَلُ
فَـلَـنْ يَـخـيـبَ لَـنـا في رَبِّـنـا أَمَــل
وإنْ أَنـاخَـتْ بِنـا البَـلْـوَى فـإنَّ لَـنـا
رَبًّــا يُـحَــوِّلُـهـا عَــنَّـا فَـتَـنْـتَـقِــلُ
اَللهُ في كُلِّ خَـطْـبٍ حَـسْـبُـنــاوكَفَى
إلَـيـهِ نَـرفَـعُ شَـكْــوانـا ونَـبْـتَـهِــلُ
مَـنْ ذا نَـلُـوذُ بِـهِ في كَـشْفِ كُـرْبَـتِـنا
ومَـنْ عَلَـيـهِ سِـوَى الـرَّحْـمَنِ نَتَّـكِلُ
وكَيفَ يُرجَى سِوَى الرَّحْـمَنِ مِنْ أَحَدٍ
وفي حِياضِ نَداهُ النَّـهْلُ والعَـلَلُ ؟!
=
t.me/https_Asselefya1

የወንጀል መዘዙ ከባድ ነው በተለይ እያወቁ ሲያጠፉ!
(وَلَوْ يُؤَاخِذُ اللَّهُ النَّاسَ بِمَا كَسَبُوا مَا تَرَكَ عَلَىٰ ظَهْرِهَا مِنْ دَابَّةٍ وَلَٰكِنْ يُؤَخِّرُهُمْ إِلَىٰ أَجَلٍ مُسَمًّى ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ فَإِنَّ اللَّهَ كَانَ بِعِبَادِهِ بَصِيرًا)
"

አሏህ ሰዎችን በሰሩት በደልና ወንጀል ሁሉ እዚሁ ዱኒያ ላይ የሚቀጣቸው ቢሆን ኖሮ ምድር ላይ ማንንም ሳያስቀር ወንጀል የሰሩትንም ያልሰሩትንም እንስሳትንም ጭምር- ባጠፋቸው ነበር ነገር ግን ለተወሰነ ጊዜ ያቆያቸዋል አጀላቸውም ሲደርስ እርሱ የባሮቹን ምንነት ጠንቅቆ በሚያውቀው መሰረት የስራቸውን ይሰጣቸዋል" አል ፋጢር 45=
t.me/https_Asselefya1
እዚህ ዱኒያ ላይ እስከ አለን ድረስ አላህ የሰጠንን እድሜ በመልካም ስራ ልናሳልፍ ከመጥፎ ነገር ልንርቅ ይገባናል። ከመልካም ስራዎች አንዱ ስነ_ምግባርን ማሳመር ነዉ።=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
【ኪታቡል ጀናኢዝ】 ━┅━┅━┅━ ❍ ክፍል ② ☞የሟችን ፊት መግለጥ፣ ጀናዛውን መሳም እንድሁም ለሶስት ቀናት ያክል ማልቀስ ይፈቀዳል። ሟች ቤተሰቦች ደግሞ ትእግስትን የመላበስና የአላህን ቅድመ ዉሳኔ ወደው የመቀበል ግዴታ አለባቸው። ☞ የወዳጅንና የቤተሰብን ሞት በሚረዱበት ወቅት እኛ የአላህ ነን። እኛም ወደ እሱው ተመላሾች ነን ( إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ)…
【ኪታቡል ጀናኢዝ】
❍ ክፍል ③
☞ሟች ሲሞት ከፊል ሙስሊሞች ፈጥነው ጀናዛውን የማጠብ ግዴታ አለባቸው።
☞ይህ ከመሆኑ ጋር ኢህራም ላይ ሆኖ የሞተ ሰው ከየትኛውም አይነት ሽቶ ነክ ነገራት ሊርቅ ይገባዋል።
☞ሰውነቱ እየታዬ ሳይሆን በመከለያ ሸፈን ተደርጎ፣ ልብሶቹ ሙሉ በሙሉ ተወልቀው፣ እጅን ብቻ ከመከለያው ውስጥ በማስገባት ነው የሚታጠበው።
☞እጠብቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ጀናዛውን መከፈን ግዴታ ነው።
☞ጀናዛዎቹ ከበዙና ከፈን ካነሰ በርከት ያሉ ጀናዛዎችን በአንድ ከፈን በመጠቅለል በአንድ ቀብር ውስጥ መቅበር ይቻላል። ከቂ
☞ከከፈን ልብሶች ሁሉ ነጭ ቀለም ያለው የበለጠ ይወደዳል። የከፈን ልብስ ሶስት መሆኑ ሱና ነው። ከፈኑን ሶስት ጊዜ በእጣን ማጠን ይወደዳል። ሆኖም ግን ይህ ተግባር ኢህራም ላይ ሆኖ የሞተን ሰው አይመለከትም። በዉድ ዋጋ የሚገዙ ልብሶችን ለከፈን መጠቀም ይከለከላል። የሴቶች ከፈን እና የአከፋፈን ሁኔታ ከወንዶቹ ጋር ተመሳሳይ ነው።
☞ከፈኑ የታሰረበትን ገመድ ወይም ክር ጀናዛው በቀብሩ ውስጥ ካረፈ በኋላ መፍታቱ በቀደምት አበዎች ዘንድ በስፋት የሚታወቅ ጉዳይ ነው። ጀናዛን መሸከምና ተከትሎ መሄድ (መሸኘት) ግዴታ ነው።
☞ይህም ሟች ሙስሊም በህይወት ካሉት ሙስሊሞች የሚያገኘው ጽኑ ሀቁ ነው። ጀናዛን መሸኘት ሁለት ደረጃ አለው። አንድኛው ከቤት ጀምሮ እስከሚሰገድበት ድረስ መሸኘት ሲሆን ሁለኛው ደግሞ ተቀብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መሸኘት ነው። ጀናዛን የመሸኘት ድንጋጌ የሚመለከተው ወንዶችን ብቻ ነው። ምክንያቱም ሴቶች ጀናዛ መከተልን ተከልክለዋል።
❝ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል∼∼∼✍️
=
t.me/https_Asselefya1
❍ ክፍል ③
☞ሟች ሲሞት ከፊል ሙስሊሞች ፈጥነው ጀናዛውን የማጠብ ግዴታ አለባቸው።
እጥበቱም ሶስት ጊዜ ወይም ከዚያ በላይ መሆኑ፣ በነጠላ ቁጥር መሆኑ፣ ከዉሃው ጋር የቁርቁራ ወይም እሱን የሚተካ ማጽጃ ሳሙና ወይም ኬሚካል መጠቀሙ፣ በመጨረሻው እጥበት ላይ ሽቶን መጠቀም ይወደዳል። በተለይም ካፉር የሚሰኘውን ሽቶ መቀላቀሉ ተመራጭ ነው።☞ይህ ከመሆኑ ጋር ኢህራም ላይ ሆኖ የሞተ ሰው ከየትኛውም አይነት ሽቶ ነክ ነገራት ሊርቅ ይገባዋል።
የተጎነጎነ (የተሰራ) የሴት ጸጉር መፈታትና መስተካከል ከዚያም በሶስት መስመር መሰራት ይኖርበታል። የተሰራው ጸጉሯም ወደ ማጅራቷ ይለቀቃል። በእጥበቱ ወቅት በቀኝ በቀኝ በኩል ያሉ አካላትን ማስቀደምና የዉዱእ ቦታዎችን ቀድሞ ማጠብ ይወደዳል። ጀናዛው በጓንት ወይም መሰል እጅን መሸፈኛ በመጠቀም ይታጠባል። ☞ሰውነቱ እየታዬ ሳይሆን በመከለያ ሸፈን ተደርጎ፣ ልብሶቹ ሙሉ በሙሉ ተወልቀው፣ እጅን ብቻ ከመከለያው ውስጥ በማስገባት ነው የሚታጠበው።
ወንዶችን የማጠብ ሀላፊነት የወንዶች ሲሆን ሴቶችን የሚያጥቡት ደግሞ ሴቶች ናቸው። ባለትዳሮች ብቻ ሲቀሩ። እነርሱ ግን አንዳቸው ሌላቸውን ማጠብ ይችላሉ።
☞እጠብቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ጀናዛውን መከፈን ግዴታ ነው።
ከፈኑ ረጅምና መላ አካሉን የሚሸፍን ሰፊ ልብስ መሆን ይኖርበታል። ከፈኑ ሙሉ አካላቱን ለመሸፈን በቂ ካልሆነ ከጭንቅላቱ በመጀመር ከፈኑ መሸፈን እስከቻለበት አካል ድረስ መከፈንና ቀሪውን አካሉን በሰንበሌጥ ወይም በሳር ወይም በቅጠል መሸፈን ግድ ይላል።☞ጀናዛዎቹ ከበዙና ከፈን ካነሰ በርከት ያሉ ጀናዛዎችን በአንድ ከፈን በመጠቅለል በአንድ ቀብር ውስጥ መቅበር ይቻላል። ከቂ
ብላ አቅጣጫ የሚያርፈው የበዛ ቁርአንን የሸምደደው ወይም የተገነዘበው ነው። በጦር ሜዳ ላይ እየተዋጋ የሞተ ሰማእት የተገደለበትን ልብሱን ማውለቅ አይቻልም። ይልቁኑ በተገደለበት ልብሱ ይቀበራል። በኢህራም ላይ እያለ የሞተ ሰው በሁለቱ የኢህራም ልብሶቹ ነው የሚቀበረው።☞ከከፈን ልብሶች ሁሉ ነጭ ቀለም ያለው የበለጠ ይወደዳል። የከፈን ልብስ ሶስት መሆኑ ሱና ነው። ከፈኑን ሶስት ጊዜ በእጣን ማጠን ይወደዳል። ሆኖም ግን ይህ ተግባር ኢህራም ላይ ሆኖ የሞተን ሰው አይመለከትም። በዉድ ዋጋ የሚገዙ ልብሶችን ለከፈን መጠቀም ይከለከላል። የሴቶች ከፈን እና የአከፋፈን ሁኔታ ከወንዶቹ ጋር ተመሳሳይ ነው።
☞ከፈኑ የታሰረበትን ገመድ ወይም ክር ጀናዛው በቀብሩ ውስጥ ካረፈ በኋላ መፍታቱ በቀደምት አበዎች ዘንድ በስፋት የሚታወቅ ጉዳይ ነው። ጀናዛን መሸከምና ተከትሎ መሄድ (መሸኘት) ግዴታ ነው።
☞ይህም ሟች ሙስሊም በህይወት ካሉት ሙስሊሞች የሚያገኘው ጽኑ ሀቁ ነው። ጀናዛን መሸኘት ሁለት ደረጃ አለው። አንድኛው ከቤት ጀምሮ እስከሚሰገድበት ድረስ መሸኘት ሲሆን ሁለኛው ደግሞ ተቀብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መሸኘት ነው። ጀናዛን የመሸኘት ድንጋጌ የሚመለከተው ወንዶችን ብቻ ነው። ምክንያቱም ሴቶች ጀናዛ መከተልን ተከልክለዋል።
❝ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል∼∼∼✍️
=
t.me/https_Asselefya1
ሌሎች ጉዳይ ላይ ይሁን ብለን ችለን እየኖርን ለምን ትዳር ሲሆን ሁሉ ካልተሟላ እንላለን ? አለ ኡስታዝ እዉነቱ ነዉ ! አሁን ስደት ላይ ሁሉ ሞልቶልን አይደለም ብዙ የጎደሉ የሚያስከፎን አሉ እሰዉ ቤት ግን ይሁን ብለን እንኖራለን ! ታድያ ለራሳችን ቤት ችለን መኖር እንደት አቃተን ? ተዉጅ ሴቶችዬ ሆይ አስቡበት በዉሀ ፈሰሰ ቤታችሁ አታፍርሱ ችላችሁ ኑሩ በሂደት ሁሉም ይሟላል ሁሉም ይስተካከላል ።
ጠንካራ ሁኑ💪 #መቻል
=አንዷ ሰዉነቷ እንዳይታይ የተቻላት ያክል ሙሉ ተሸፋፍና ለመዉጣት ትጥራለች ሌላኛዉ ደግሞ ሰዉነቷ ለማሳየት የተቆራረጠ ስስ የሆነ የተወጣጠረ ልብስ ለብሳ ለመዉጣት ትጥራለች ?#ልዩነት
=
የራስሽ ኢባዳዎች ከፈፀምሺ በኋላ ተሻጋሪ በሆነ ኸይር ስራ ላይ ትጊ ጣሪ !
✍️أم عثيمين
=
t.me/https_Asselefya1
ማስተማር ከቻልሽ ከበታችሽ ያሉ አስተምሪ ካልቻልሽ አስተማሪዎች አግዥ መንገዶች አመቻቺ ! መፃፍ ከቻልሺ ፃፊ ካልቻልሽ የተፃፈዉ አሰራጪ ! ሞተሽም ስምሺ የማይረሳበት ትልቅ ሚና ጥለሽ ለማለፍ በርቺ ! ከኡስታዜ ምርጥ ምክር! ላካፍላችሁ ብዬ እሺ ለእናንተም ይሆናል !✍️أم عثيمين
=
t.me/https_Asselefya1
عبدالعزيز الغامدي
﮼اللهم،بارك،ارح،قلبك.
{وَنُنَزِّلُ مِنَ القُرآنِ ما هُوَ شِفاءٌ وَرَحمَةٌ لِلمُؤمِنينَ وَلا يَزيدُ الظّالِمينَ إِلّا خَسارًا}.
🎙القارئ: عَبد العزيز الغَامدي
«መልካም ለይል ተጋበዙልኝ !»
=
t.me/https_Asselefya1
{وَنُنَزِّلُ مِنَ القُرآنِ ما هُوَ شِفاءٌ وَرَحمَةٌ لِلمُؤمِنينَ وَلا يَزيدُ الظّالِمينَ إِلّا خَسارًا}.
🎙القارئ: عَبد العزيز الغَامدي
«መልካም ለይል ተጋበዙልኝ !»
=
t.me/https_Asselefya1