💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ዑካዝ ጅልባብ እና ኒቃብ

ከታች ባለዉ አድራሻ ማዘዝ ትችላላችሁ!

@Okaz0913511818
@Okaz0913511818

ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል👇
https://t.me/OkazHijab
https://t.me/OkazHijab
በርቀት ላለችዉ ሚስቱ ባል እንድህ ሲል ገጠመ፦

አቤት መቼም ይታየኛል
ሳትመጪ ካሁኑ ታውቆኛል
አንቺን በአካል አግንቼ
በናፍቆት ማንባቴን ረስቼ
ጐኔ ሲጠገን ጉልበቴ
መለስ ሲልልኝ ፍርሀቴ

=

t.me/https_Asselefya1
ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ 'ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን ኖሮ' ትላለህ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍህ።

አሪፍ ምሽት  ተመኘንላችሁ!

=
ወዳጄ በምታደርገው ነገር ሁሉ እራስህን እንደጀማሪ ለመመልከት ፈቃደኛ ሁን ታዲያ ያኔ ወድቀህ መነሳትን ከስህተት ትምህርትን መማርን ትለምዳለህ እመነኝ ያኔ ካሰብከዉ በላይ ሆነህ እራስህን ታገኘዋለህ!

=
t.me/https_Asselefya1
ቻናሌ ተስተካክሏል እሺ ባለፈ ድሌት አካዉንት የነበረ አሁን ወደ ሌላ መስመሬ አሸጋግሮልኛል ቦት ! ድጋሜ ከድሌት ይሰዉረን ! ቅስም እኮ የሚሰብር ! ሁሉን ነገር ይዞ የሚጠፋ !

=
صوت أحلى من العسل ،،،، خالد الجليل و ما أدراك خال
m.soundcloud.com
የቁርአን ግብዣ
~
قُل لَّوْ أَنتُمْ تَمْلِكُونَ خَزَائِنَ رَحْمَةِ رَبِّي إِذًا لَّأَمْسَكْتُمْ خَشْيَةَ الْإِنفَاقِ ۚ وَكَانَ الْإِنسَانُ قَتُورًا

«እናንተ የጌታዬን የችሮታ መካዚኖች ብትይዙ ኖሮ ያን ጊዜ በማውጣታችሁ ማለቋን በመፍራት በጨበጣችሁ ነበር፡፡ ሰውም በጣም ቆጣቢ ነው፡፡» {ኢስራእ 100}

𝐓𝐞❝ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru ❞
ባል ፦ ቁንጅናሽን ጠዋት ነው ማየት የምፈልገው ስላት ቁጭ ብላ አደረች ! #አይ_ሜክአፕ

ደህና እደሩ ¡

=
🌅ጠዋት ልክ ከእንቅልፍህ እንደተነሳህ እነዚህን 5 ነገሮች ለራስህ ንገራቸው

1.ምንም ነገር ማድረግ እችላለው።
2. አሸናፊ ነኝ!
3.ምንም ነገር አያቅተኝም።
4.ተስፋ አልቆርጥም።
5.አላማ አለኝ!


    መልካም ቀን....!
=
t.me/https_Asselefya1
ሀበሻ ማለትኮ መንገድ ላይ እየሄድክ ሲያደናቅፍህ ...

እኔ_ልደፋልህ ብሎ ልባዊ ሀዘኔታውን የሚገልጽልህ ሩህሩህ ህዝብ ነው ። 🇪🇹

ሀገራችንን ሰላሟ ይመልስልን !

=
🛑👉አሁን ጀምር!

ከአሁን ጀምሮ ራስህ ላይ ብትሰራ በዚህ አለም የሚኖርህን ቀሪ ቆይታ ማሳመር ትችላለህ፤ ስለማትቀይራቸው ነገሮች አብዝተህ ማሰብ አቁም!

ትናንትን መቀየር አትችልም፤ ዛሬን መጠንከር ከዛ ነገህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ ለምንም ነገር አልዘገየህም አጥብቀህ የምትፈልገውን ነገር አሁን ጀምረው!

🫧የተዋበ ጁሙዓ ይሁንላችሁ !

=
t.me/https_Asselefya1
«ጀግና ያደርጉሀል!
~

በህይወት ፈተና ላይ ብዙ አይነት ውድቀቶችን ልታስተናግድ ትችላለህ ፤ ነው የኔ ፈተና እና ውድቀት ማብቂያው መቼ ነው እስከምንል ድረስ ድክም ብሎን ይሆናል ግን ሁሌም የሚፈተነው ብዙ ውጤትን መፍጠር የሚችለው ነውና ጀግና ሆነህ መውጣት ከፈለግህ ፈተናዎቹ ላይ የገጠሙህን ስህተቶች በደንብ ተማርባቸው በደንብ ጠንክርባቸው ብስል በልባቸውና ውጣ ያኔ ምንም አያንገዳግድህም!

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَقَالَ رَجُلࣱ مُّؤۡمِنࣱ مِّنۡ ءَالِ فِرۡعَوۡنَ یَكۡتُمُ إِیمَـٰنَهُۥۤ أَتَقۡتُلُونَ رَجُلًا أَن یَقُولَ رَبِّیَ ٱللَّهُ وَقَدۡ جَاۤءَكُم بِٱلۡبَیِّنَـٰتِ مِن رَّبِّكُمۡۖ وَإِن یَكُ كَـٰذِبࣰا فَعَلَیۡهِ كَذِبُهُۥۖ وَإِن یَكُ صَادِقࣰا یُصِبۡكُم بَعۡضُ ٱلَّذِی یَعِدُكُمۡۖ إِنَّ ٱللَّهَ لَا یَهۡدِی مَنۡ هُوَ مُسۡرِفࣱ كَذَّابࣱ }

🎙 القارئ سعود الشريم
=
➲ዉዷ ሂጃብ እንድትለብሽ የታዘዝሽዉ አረቦች ቤት ብቻ አይደለም፣ ሀገርም ሁነሽ የትም ቦታ በትርምስ ማህበረሰብ ምሀል ሁነሽም እንድት ለብሽ ታዘሻል ።

🎙ከሴቶች ለሴቶች ነሲሀ የተቀነጨበች!

https://t.me/asselfya