💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳዴ እኮ ልክ ልካቸዉን ሲነገር ደስ ይላል።

ባል ስለሌለሽ ቢኖርሽ እንደአራስ ነብር የምትጎነጎኒ አላለም ላጤ አልተረፈዉም ዛሬ እእ

=
ወንድምሺ ምንም ኮሳሳ ቢሆን ያዢዉ ወደጂዉ አቅርቢዉ የእማዬ ልጅ እሱ እኮ መከበሪያሺ ነዉ። እሱ ጎንሽ ካለ ማንም ቀና ብሎ የሚያይሽ የለምኮ።

#ወንድም

=
አንዳዶች ግን እንታረም፦
~
የእናት ልጅ ምንም ኮሳሳ ቢሆን እሱ ነዉ የሚያዋጣሽ በኦላይን እህቴ እህቴ የሚላቸዉ ሲያገኙ ወንድሞቻቸዉ ከነ መፈጠራቸዉ የሚረሱ አሉ ይሄ ስህተት ነዉ የሆነ ነገር ሆነች ቢባል ቀድሞ የሚደርስልሽ የእማዬ ልጅ ነዉ። እና ሁሉንም ልክ አለዉ ልካችንን አንወቅ ማለቴ ነዉ እሺ።

=
t.me/https_Asselefya1
ወንድ ልጅ ፈልጎሺ ሲመጣ አንችን ለማግኘት ሲሯሯጥ ነዉ ደስ የሚለዉ ግን አንች ፈልገሺዉ እሱ ለማግኘት ከተሯሯጥሽ አለቀልሽ ልቡ ተደፈነ። ብትፈልጊዉኳ እንዳልፈለግሺዉ ሁነሽ እሱ እንድሯሯጥ አድርጊ ደሞ ሴቶች ዘዴ ያልቅብናልዴ ? እ!

=
‏شارع الحارث بن زيد
تلاوة من أواخر سورة آل عمران



الشيخ د. أحمد السويلم
=
t.me/https_Asselefya1
የሴት ፊትና
Daru tewhud
በተለይ ወደ ዳዕዋ የቀረባችሁ ወንድሞች ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላሀ

        t.me/Darutewhide
አሏህ አይረሳህም
----------------------

‏" الذي يرعى نملة في ثقب مُظلم .. أتظنه ينساك ! " .. سبحانه ..

"በጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ያለችን ጉንዳን የሚጠብቅ ጌታ.. ይረሳኛል ብለህ ትጠረጥረዋለህን?"

http://t.me/nuredinal_arebi
~አታቅልላት፣ ክብሯንም ዝቅ አታድርግ፣ በልብህ ዘንድ ቦታ እያጣች ከሆነ በክብር ተለያት።  ዘውትር የምታለቅስበትን ትዝታ አትተውላት። ስምህ ሲጠራ የሚታወሳት በደል አታኑር። ልቧ ውስጥ ጥላቻህን አትነቅሳት። ልብ ከሚያሳምም አብሮነት፣ መለያየት ይበልጣል።

=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ኢስቲቃማ ከሌላቸዉ ሰዎች ራቁ የናንተ ኢስቲቃማ ከጊዜ በኋላ ያሳጧችሁል እና። ከተወዳጃችሁ ከኢስቲቃማ ባለቤቶች ተወዳጁ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንዳ።

=
ጠንካራ ጡንቻ ማዉጣት ለወንዶች ሸጋ ነዉ ያዉ ስሩ ማለቴ ነዉ ማንም ወንድ ጡንቻዉ ከሴት መመሳሰል የለበትም !! ለጀማሪ 3ኪሎ 3ኪሎ ይበቃል ከዛ ይቀጥላል ሲጠነክር እ !

=
አረ እንደዉ ይገርማል ቀጫጮች ለመወፈር ስንት ይደክማሉ ወፍሮች ለመቅጠን ስንት ይደክማሉ አረገኝ መከራ። ይሀዉላችሁ የቤቴ ልጅ ኪሉ ለመቀነስ ምግቡ ግራ ያጋባኛል ያለ ዘይት አስባችሁታል እንደት እንደሚሆን ምግቡ እኔማ ከጉሮሮ መዉረዱ ግርሞኛል ያለ ዘይት ስጋ ኩበት የሚሆንኮ አይ ፈተና ግን ስዉ ከላይ ላለዉ ሰዉነቱ ከመጨነቁ በላይ የዉስጥ ማንነቱን ለማስተካከል ቢጨነቅ የዉጭ ማንነት ይስተካከል ነበረ !

በዚሁ አጋጣሚ ልንገራችሁ ኪሎ የበዛባችሁ ለመቀነስ ዘይት የሌለዉ ምግብ ተጠቀሙ ትቀንሳላችሁ እሺ !
ቦርጭ ለመቀነስ ደግሞ ራት አትብሉ ከበላችሁ ቀለል ያለ ምግብ ተመገቡ ተመግባችሁ አትተኙ የበላችሁት እስኪበተን ቆዩ !


=
•ይህ ደሞ የ ዋትስ-አፕ ቤታችሁ ነው። በዚህም መዛመድ እንችላለን!👇―አቡ ሱፍያን―

https://whatsapp.com/channel/0029VaDDZosEwEjsRDdTjJ1N
አላህኮ ሲወድሽ የሱ ትክክለኛ ባሪያ ስትሆኝ ባላሰብሺዉ መንገድ ከሸቃልነት ወደ ማዳምነት ይቀይርልሻል እና ትክክለኛ ባሪያዉ ሁኚ! ብዙ የሚመኙት ወንድ አንች ባላሰብሺዉ መንገድ ለአንቺ ይሰጥሻል! በቃ ከአንቺ የሚጠበቀዉ ትክክለኛ የአላህ ባሪያ መሆን ነዉ ሌላዉን ለጌታሺ ተይዉ ።

=

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዉይ ዛሬ አለመሳቅ አይቻልም

ፈገግ በሉ ቤተሰቦችዬ !

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ዉይ ዛሬ አለመሳቅ አይቻልም ፈገግ በሉ ቤተሰቦችዬ ! =
ዩቱበሮች አድርጉ ያሉት ሁሉ እያደረጋችሁ የፊት ዉበታችሁ አታጥፉ ፊታችሁ ላይ ጥቁር ከወጣ ሀኪም ሄዳችሁ ተመርምራችሁ ሀኪም ያላችሁን መደሀኒት ብቻ ተጠቀሙ ከዛ ዉጭ የዩቱብ ወሬ ይዛችሁ ጊዜችሁንም ዉበታችሁንም አታጥፉ እሺ !

=
Audio
ብስራት
የነብዩን እና የባልደረቦቻቸውን ፈለግ ለሚከተል በሙሉ

አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
🪞ናፍቆት የሚለዉ ቃል ዉስጥ ህመም፣ደስታ፣ጉጉት፣ጥፋት፣እረፍት፣ ድካም፣ተስፋ፣እምባ፣ፀፀት፣ህይወት፣ ሞት፣ ብዙ ዉስብስብ የሆኑ ስሜቶች አሉት።

=
t.me/https_Asselefya1