💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከሰለፎች የተገኙ የተክቢራ አይነቶች


↪️ በነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። አላህ በቁርአኑ መልእክተኛው በሀዲሳቸው ተክቢራ በማለት ላይ ከመጠቆምና ከማዘዝ ውጭ ይህን አይነት ተክቢራ ይበል በሚል የመጣ ትእዛዝ የለም። ስለዚህ አንድ ሰው በየትኛውም አላህ ማላቂያ ተክቢራ ማድረግ ይችላል ማለት ነው።
ነገር ግን ከቀደምት የዲን ሊቃውንት ከሰለፎቻችን የተገኙ የተክቢራ አይነቶች አሉ። እነሱን መጠቀም የተሻለ ይሆናል። ከነዚህ ተክቢራዎች መካከል፦

1⃣ الله أكبر، الله أكبر، لاإله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر ، ولله الحمد

2⃣ الله أكبر كبيرًا، الله أكبر كبيرًا، الله أكبر وأجل، الله أكبر ولله الحمد

3⃣ الله أكبر كبيرًا، والحمد لله كثيرًا، وسبحان الله بكرة وأصيلا

4⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد

5⃣ لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".

6⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر

7⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيرًا ".*

8⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، الله أكبر وأجل، الله أكبر على ما هدانا

💦በተገኘ አጋጣሚ እየቀያየርን በሆነ ጊዜ አንዱ በሌላ ጊዜ ሌላውን መጠቀም እንችላለን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💦ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።

አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ 【አላሁ አክበር】ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው።
📚الجامع لأحكام القرآن للقرطبي(10/345)

https://t.me/Asselefya1
📌الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر ولله الحمد ‏كبروا
ليبلغ تكبيركم عنان السماء كبروا فإن الله عظيـم يستحق الثناء
Kitabu Tewhid #17
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 1⃣7⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
05 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 5⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
تأثر الملك سلمان لتلاوة الشيخ خالد الجليل
تلاوات روحانية
ቁርአንየአላህ ስጦታ


ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
🔺🔺
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
🔺🔺
ከቁርአን ጋር እንኑር‼️

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 4⃣3⃣ ↩️


↪️ የሴት ልጅ ጅሀድ
↪️ ሴት ልጅና ሀጅ
↪️ መህረም የሚሆኑ ወንዶች


🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الله أكبر الله أكبر
الله أكبر لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر
ولله الحمد


‏كبروا
ليبلغ تكبيركم عنان السماء كبروا فإن الله عظيـم
يستحق الثناء
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️የዙልሂጃ ውድ አስር ቀናቶች

💦ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

በጣም የሚገርመው‼️ ብዙ ሰዎች በነዚህ አስር ቀናቶች ላይ ዝንጉዎች ናቸው። በረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናቶች ላይ በኢባዳ ሲታገሉና ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ። ነገር ግን (በላጭ በሆኑት) በነዚህ የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ላይ ግን (በኢባዳ) የዛን ያክል ጥረት ሲያደርጉ አይታዩም። አልፎም የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ከሌሎች ቀናቶች (በኢባዳ) አይለዩዋቸውም።
📙[اللقاء الشهري (٦٣)]
አርበዒን 31ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
↪️አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር↩️


↪️ ሐዲሥ ቁጥር –3⃣1⃣


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔺حفظه الله تعالى
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 4⃣4⃣ ↩️


↪️ ሴት ልጅ ያለ መህረም ጉዞ
↪️ መህረም ለመሆን መስፈርቱ
↪️ ለሴት መህረም የተደረገበት ሰበብ
↪️ እስልምና ለሴት ልጅ የሰጣት ክብር
↪️ ሴቶች ያለመህረም ሀጅ ማድረጓ


◾️ሁሉም ሴቶች ሊሰሙት የሚገባ


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እድለኞች በተክቢራ ምድር እያንቀጠቀጡ የአላህን ታላቅነት በይፋ ለአለም እየገለፁ ይገኛሉ። ከፊል እድለቢሶች ግን ምላሳቸው ተይዞ አንድ ተክቢራ እንኳ ማለት አቅቷቸው ይታያሉ። 👉አንተስ ከየትኞቹ ነህ?

💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።
👉ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአቱ እንዲህ ብሏልና፦
اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ
◾️በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡
📚 (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሰለፎች ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥን ከልክለዋል. በሸይኽ ሐሰን ገላው
محاضرة جديدة

بعنوان: "نهى السلف عن مجالسة أهل البدعة"

لفضيلة الشيخ حسن غلاو بن حسن حفظه الله

بالمسجد البخاري بمدينة بحر دار

تاريخ ذي الحجة ١\١٤٤٢ه‍
አዲስ ሙሓዶራ

ርዕስ – "ሰለፎች ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥን ከልክለዋል"

በሸይኽ ሐሰን ገላው ብን ሐሰን ሃፊዞሁሏህ

ሐምሌ 04 ‐ 2013

በመስጅደል ቡኻሪ (ባህር ዳር)

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የሀሜት አደገኝነት
خطر النميمة

◾️የሀሜት ክፋትና ቅጣት
◾️የሰዎችን ንግግር ማዘዋወር

🔺ልንሰማው የሚገባ ምክር

🎙الشيخ عبدالله بن عبدالرحيم العامري

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
تكبيرة العيد
تكبيرة العيد
الله أكبر، الله أكبر
لا إلـه إلا الله
الله أكبر، الله أكبر
ولله الحمـــــد.

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
06 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 6⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጁሙዓ ቀን ሱናዎች

①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥)
ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#فائدة اليوم


قال العلّامة ابن عثيمين رحمه الله:

"بعض الناس كلما ازداد علمًا يزداد كِبْرًا والعياذُ بالله! والعالم حقًّا هو الذي إذا ازداد علمًا ازداد تواضعًا".

ሸይኽ ዒብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፡–

#ከፊል_ሰወች_እውቀታቸው_በጨመረ_ቁጥር ኩራታቸው ይጨምራል ።

#ከንደዚህ_አይነቱ_በአሏህ_እንጠበቃለን

#ትክክለኛ_አዋቂ_ግን_እውቀቱ_በጨመረ_ቁጥር ለሰወች የሚያሣየው #መተናነስ_የሚጨምር ነው።

لقاء الباب المفتوح ٢٣٢ / ١٠

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w