💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
27ኛዋ ሌሊት!
~
ስለ ለይለተል ቀድር የትኛውም ቁጥር ቢገመት የ27ኛዋ ግን ይለያል። ከየትኛውም ሌሊት በተለየ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣታል። ይቺን ሌሊት ፈፅሞ ዘንግቶና ቸልተኛ ሆኖ ማሳለፍ አይገባም። ስለዚህ ለክብደቷ የሚመጥን ትጋት ይኖረን ዘንድ እንዘጋጅ። ሶላት፣ ቁርኣን መቅራት፣ አዝካር፣ ድምፅን ዝቅ፣ ቀልብን ስብር አድርጎ ደግሞ ደጋግሞ በዱዓእ የሙጥኝ ማለት ያስፈልጋል። ኢኽላስ እና ኹሹዕ መዘንጋት የሌለባቸው ትጥቆች ናቸው። ባይሆን የሱብሕን ነገር አደራ! ብልጥ ነጋዴ ትርፍ ፍለጋ ወረቱን አይጥልም።
=
ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
..

‏اللهُم اشرح صدر كل ضائق ويسّر أمر كل مُعْسر واجعل هذه الأيام فرج لكل صابر واستجابة لكل من دعاك .


.
🛑👉ወይም ያጫውቱሃል፤  ወይም ይጫወቱብሃል !!
~

በዱኒያ ቆይታው ዲኑን የጠበቀና አላህን የፈራ ሰው ጣር ላይ ሲሆንና ሞቶ ሲቀበር የተከበሩ መልኣክት ያጽናኑታል (ያጫውቱታል)! በዱኒያ ቆይታው ላይ በዲኑ የተጫወተና የተከበሩ መልኣክት መዝገቡ ላይ ብዙ ጥፋትን ያገኙበት ሰው ግን ጣር ላይ ሲሆንና ሞቶ ሲቀበር ብርቱና ጨካኝ መልኣክት በብረት መዶሻ ፊትና ጀርባውን እየመቱ ያስጨንቁታል (ይጫወቱበታል)!

(ሱረት አል-አንፋል 50 እና ሱረቱ  ሙሐመድ 27ን) አንብብ።

🛑👉ከቁርኣን መቼም አትራቅ! እነሆ ከቁርኣን መራቅ ቀልብን ያደርቃል፤ ወደ ጀሀነምም ያቀርባል፤ ከቁርኣን ቅርብ መሆን ግን ቀልብን ያረጥባል፤ ወደ ጀነት ያስጠጋል።

منقول

=
t.me/https_Asselefya1
ተቅዋ
Daru tewhid
ኢልም ማለት ተቅዋን ያላበሰ ነው !
~

ተቅዋ የሌላቸው ሰዎች ኢልም ቢኖራቸውም እንኳን ጃሂሎች ናቸው ተቅዋ ያላቸው ሰዎች ኢልማቸው ያነሰ፣የቀለለ ቢሆኑም አሊሞች ናቸው !ምክንያት......

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

=
ቁርአን ጁዝ ②⑦
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ②⑦

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ዛሪያት አንቀፀ 31 እስከ ሱረቱል ሐዲዲ  አንቀፀ 29 »

=
t.me/https_Asselefya1/19009
اللهم اختم لنا شهر رمضان بما يرضيك عنا من صالح الأعمال والأقوال ، واجعل خير أعمالنا خواتمها وخير أيامنا يوم نلقاك .

=
ከብዙ ትእግስት በኋላ  አላህ የልቤን አላህ ሞላልኝ የምትሉበት ቀን ቅርብ ይሁን ! ጉሉ አሚን!

=

t.me/https_Asselefya1
ለሰዎች ከመጠን በላይ አትገኚላቸዉ ካልሆነ ግን አስፈላጊነትሺ ታጫለሺ።

=

t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ..
~

አንድ ፈገግታ ጓደኝነት ሊጀምር ይችላል!
¶አንድ ቃል ፀብን ሊያቆም ይችላል !
¶አንድ ልዩ ሰዉ ሂወትሽ ሊለዉጠዉ ይችላል !


=
t.me/https_Asselefya1
«ሴት ልጅ ዉጭ ላይ ስትሄድ ትክክለኛ ልብሷ ጂልባብ በኒቃብ ነዉ። ሙሉ ሽፍን ዋላ እጅ ዋላ እግር !! "

ቆይ ግን ? ሺቲ በኒቃብ +በጉርድ ቀሚስ ኒቃብ.....የምትለብሱ ምን አስባችሁ ነዉ የባሰ ይስባልኮ ነገሩ እ የባሱም አሉ ሺቲዉ ጎናቸዉ ላይ ሸጉጠዉ ቀጭ ቋ ጦሽ የሚል ጫማ ላይ ተሰቅለዉ ለስሙ ከላይ ቁራጭ ኒቃብ የለጠፉ! ተዉ ከለበሰን ሙሉ ልብስ እናድርግ ! እሺ።

=
የጎዳና ላይ ኢፍጧር ያመጣዉ መዘዝ ተዘርዝሮ አያልቅም! አላህ ይምራቸዉ ይሄ ተግባር የሚያስተባብሩ ሰዎች !

=
🛑👉የህይወት ፆም !
~

ረመዷን ያስተካከዉ ነፍሳችንንረመዷን እንደወጣ ልናበላሽ አይገባም። ረመዷን ያፀዳትን ቀልባችንን ነፍሳችንን ረመዷን ሲወጣ በወንጀል በችልተኚነት ፣በዱኒያ ፍቅር ፣በስንፍና ልናበላሸዉ ልናደፈርሰዉ አይገባም።

=
t.me/https_Asselefya1