الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ በፃም ጉዳይ ሴቶች የሚለዩበት
↪️ የሀይደኛና የወላድ ሴት ፃም
↪️ የእርጉዝና የአጥቢ ሴት ፃም
↪️ የሴቶች ቀዷ አወጣጥ ሁኔታ
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

#ተስፋ_አትቁረጥ_!!
እጂግ ብዙ ሰወች በወንጀል ብዛት የዝቅጠትን የውርደትን ካባ የለበሱ ነበሩ__ከዚያም ተውበት አደረጉና ከምርጥ ባሮች ተርታ ተሰልፈዋል።

አርበዒን 30ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
↪️አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር↩️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ሐዲሥ ቁጥር –3⃣0⃣
〰〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔺حفظه الله تعالى
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ሐዲሥ ቁጥር –3⃣0⃣
〰〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔺حفظه الله تعالى
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
سورة الملك القارئ محمد الغزالي
الذكر الحكيم
↪️በቁርአን እንገሰፅ↩️
➖➖➖➖➖➖➖➖
🌹የማለዳ ግብዣ🌹
👉ቃሪእ መሀመድ አልገዛሊ
↪️ከቁርአን ጋር እንኑር!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖
🌹የማለዳ ግብዣ🌹
👉ቃሪእ መሀመድ አልገዛሊ
↪️ከቁርአን ጋር እንኑር!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💦 የአላህ መልእክተኛ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ አንደኛችሁ ኡዱህያ ማረድ ከፈለገ የዙልሂጃ ጨረቃ ከታየበት ሰአት ጀምሮ (ዙልሂጃ አስረኛው ቀን ላይ) እስኪያርድ ድረስ ፀጉሩም ሆነ ጥፍሩ እንዳይቆርጥ።
📚ሙስሊም ዘግቦታል።
↪️ ይህ ሀዲስ ኡዱህያ ለማረድ ያሰበ ሰው እስኪያርድ ጥፍሩ፣ ፀጉሩም ሆነ ማንኛውም ከሰውነት አካሉ የሆነ ነገር ማንሳት እንዴሌለበት ይጠቁማል።
👉ሆኖም ግን ጥፍሩ በጣም አድጎ አዛ ካደረገው፣ ወይም ፀጉሩ ረዝም ካስቸገረው፣ ቆስሎ ቁስሉን ማስወገድ ቢፈልግና ሌላም ለመቁረጥ ወይም ለማስወገድ አስቸጋሪ ሁኔታ ቢያጋጥመው መቁረጥ እንደሚችል ኡለማዎች ገልፀዋል።

✅ የተክቢራ ሀብታም ሁን
➖➖➖➖➖➖➖➖
💦አቡ ኡበይዳ አብደላህ ኢብኑ መስኡድ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።
✅ አንድ ሰዉ ሰዎች በሚመላለሱበት መንገድ ላይ የተወሰኑ ዲናሮች ያሉበት ጨርቅ ቢዘረጋ ሁሉም ሰው ያለውን ገንዘብ ጥሎለት ቢያልፍና ሌላ ሰው ከጎኑ ቁጭ ብሎ ተክቢራ በማለት ሰዎችን ቢያሰማ የተክቢራው ባለቤት በዱንያም ሆነ በአሄራ ከዲናሩ ባለቤት የተሻለ ሀብታም ነው።
📚📙[حلية الأولياء (٤/٢٠٤)].
الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد

↪️ ክፍል 4⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የበሽታ ደም ሚፈሳት ሴት ፃም
↪️ አጠቃላይ የሴት ቀዷ አወጣጥ
↪️ የኡለማዎች ሒላፍ በተመለከተ
↪️ ቀዷ ሳታወጣ ረመዷን የገባባት ሴት
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ የበሽታ ደም ሚፈሳት ሴት ፃም
↪️ አጠቃላይ የሴት ቀዷ አወጣጥ
↪️ የኡለማዎች ሒላፍ በተመለከተ
↪️ ቀዷ ሳታወጣ ረመዷን የገባባት ሴት
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #16
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣6⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 1⃣6⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♻️👇ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ
🩸እስቲጋሳን አስመልክቶ ዳሰሳ
🩸የእስቲአና አይነቶች የተወሳበት
《《ክፍል 1⃣0⃣》》
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🩸እስቲጋሳን አስመልክቶ ዳሰሳ
🩸የእስቲአና አይነቶች የተወሳበት
《《ክፍል 1⃣0⃣》》
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
04 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 4⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 4⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
تأثر الملك سلمان لتلاوة الشيخ خالد الجليل
تلاوات روحانية
↪️በቁርአን እንገሰፅ↩️
➖➖➖➖➖➖
🌸ጣፋጭ የማለዳ የቁረአን ግብዣ🌸
↪️ቃሪእ ኻሊድ አልጀሊል
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
➖➖➖➖➖➖
🌸ጣፋጭ የማለዳ የቁረአን ግብዣ🌸
↪️ቃሪእ ኻሊድ አልጀሊል
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
የጧት ዚክር
〰〰〰〰
سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)
‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)
‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሃለው፡፡››-
أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ. (100× في اليوم)
‘አላህን ምህረትን እምፀ ናለሁ፡፡ወደርሱ በፀፀት እመለሳለሁ፡፡››- በቀን መቶ ጊዜ
اَللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ. (10×)
አላህ ሆይ! በነብዩ ላይ ሰላምታ አውርድ፡፡ ሰላም አስፍንም፡፡›› አሥር ጊዜ .’

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ለሱና ፃም ባልን ማስፈቀድ
↪️ ሰኞና ሀሙስ መፃም በተመለከተ
↪️ የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች መፃም
↪️ የአረፋና የአሹራ ቀናቶች መፃም
↪️ በወር ሶስት ቀናቶችን መፃም
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 4⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ ለሱና ፃም ባልን ማስፈቀድ
↪️ ሰኞና ሀሙስ መፃም በተመለከተ
↪️ የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች መፃም
↪️ የአረፋና የአሹራ ቀናቶች መፃም
↪️ በወር ሶስት ቀናቶችን መፃም
🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
تكبيرات العيد بطريقة مؤذنين الحرم |محمود فضل .محمد يوسف
Mahmoud Fadl
🔻ተክቢራ🔻
〰〰〰〰
ስራ ላይ ሆነን
እረፍት ላይም
ስንተኛና ስንነሳ
ባገኘነው አጋጣሚ ሁላ
ምላሳችን ተክቢራ ይበል
الله أكبر الله أكبر
لا إله إلا الله الله
أكبر الله أكبر ولله الحمد
👉በነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ ተክቢራ የገራላትና የምታበዛ ምላስ ምንኛ ታደለች
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰
ስራ ላይ ሆነን
እረፍት ላይም
ስንተኛና ስንነሳ
ባገኘነው አጋጣሚ ሁላ
ምላሳችን ተክቢራ ይበል
الله أكبر الله أكبر
لا إله إلا الله الله
أكبر الله أكبر ولله الحمد
👉በነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ ተክቢራ የገራላትና የምታበዛ ምላስ ምንኛ ታደለች
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◼️ይህንን እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦ኢማም ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ በነዚህ በዙልሂጃ አስር ቀን ውስጥ የሚሰራ ሱና ወይም ትርፍ ኢባዳ ረመዷን ላይ በመጨረሻዎቹ አስር ቀናቶች ከሚሰራው ይበልጣል።
✅ በነዚህ በዙልሂጃ አስር ቀን ውስጥ የሚሰራ ፈርድ ወይም ዋጂብ የሆነ ኢባዳ ረመዷን ላይ በመጨረሻዎቹ አስር ቀናቶች ከሚሰራው ይበልጥ እጥፍ ድርብ ይሆናል።
📚 فتح الباري 6/119
↪️ ይህ ማለት ↩️
◾️በነዚህ አስር ቀናቶች የምትሰግደው ሱና ሶላት ረመዷን ላይ ከምትሰግደው ሱና ይበልጣል።
◾️በነዚህ አስር ቀናቶች የምትሰግደው ፈርድ ሶላት ረመዷን ላይ ከምትሰግደው ፈርድ ይበልጣል።
◾️በነዚህ ቀናቶች የምትቀራው ቁርአን ረመዷን ላይ ከምትቀራው ይበልጣል።
◾️በነዚህ ቀናቶች የምትዘክረው ዚክር ረመዷን ላይ ከምትለው ይበልጣል።
💦ፃም ሲቀር
🔻በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ የምትፃመው ፃም ከረመዳን ጋር አይስተካከልም። ምክንያቱም ረመዷን መፃም ፈርድ ሲሆን እነዚህን ዘጠኝ ቀን መፃም ግን ሱና ወይም የተወደደ ተግባር ነው።
ነቃ በል ወዳጄ ነገሩ ብልጥ መሆንን ይሻል

✅ ከሰለፎች የተገኙ የተክቢራ አይነቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ በነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። አላህ በቁርአኑ መልእክተኛው በሀዲሳቸው ተክቢራ በማለት ላይ ከመጠቆምና ከማዘዝ ውጭ ይህን አይነት ተክቢራ ይበል በሚል የመጣ ትእዛዝ የለም። ስለዚህ አንድ ሰው በየትኛውም አላህ ማላቂያ ተክቢራ ማድረግ ይችላል ማለት ነው።
ነገር ግን ከቀደምት የዲን ሊቃውንት ከሰለፎቻችን የተገኙ የተክቢራ አይነቶች አሉ። እነሱን መጠቀም የተሻለ ይሆናል። ከነዚህ ተክቢራዎች መካከል፦
1⃣ الله أكبر، الله أكبر، لاإله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر ، ولله الحمد
2⃣ الله أكبر كبيرًا، الله أكبر كبيرًا، الله أكبر وأجل، الله أكبر ولله الحمد
3⃣ الله أكبر كبيرًا، والحمد لله كثيرًا، وسبحان الله بكرة وأصيلا
4⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد
5⃣ لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".
6⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر
7⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيرًا ".*
8⃣ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، الله أكبر وأجل، الله أكبر على ما هدانا
💦በተገኘ አጋጣሚ እየቀያየርን በሆነ ጊዜ አንዱ በሌላ ጊዜ ሌላውን መጠቀም እንችላለን።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️