💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~

أيُّها المؤمنون جِدُّوا؛ فإنَّ أيام رمضان تتسارع ذهابًا، ونرجو الله أن تزيدنا منه اقترابًا، اللَّهمَّ بلِّغنا الختام، وارزقنا تمام الصِّيام والقيام.

💦
ጠንካራ ሁኚ...!
~

የቀደሙሽ ላይ ለመድረስ አስቁመሽ ሳይሆን እሮጠሽ ድረሺባቸዉ። 

=
ምንም ያህል ሰዎችን  በጥሩ ሁኔታ ብትይዣቸዉ እነሱ  የሚፈልጉት አይነት ሰዉ ካልሆንሽ ለእነሱ ብለሽ የምታደርጊዉ ነገር ሁሉ ምንም አይመስላቸዉም አብዘሀኛዉ ሰዎች አሁን ላይ ለራሳቸዉ ስሜት  እንጅ ሾለ አንች መስዋትነት ግድ የላቸዉም ።

=
t.me/https_Asselefya1
ምክር ለባልና ሚስት
Sadat
🛑👉ምክር ለባልና ሚስት

«ሁሉም ባለትዳሮች ሊሰሙት የሚገባ ምክር !»

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ماتيسر من سورة المائدة



(تلاوات شهر رمضان ١٤٤٥)
=
አንድ ቀን እሩቅ አይምሰልሺ!
~


አንድ ቀን ሁሉም ያልፍና ዞር ብለሺ ያሳለፍሺዉ እያስታወስሺ ትስቂያለሺ። 


=
t.me/https_Asselefya1
ለልሾ ማሰብ፣ማስተዋል እንጅ ልሾ ወዳድነት አይደለም። ራሱን የማይወድ ሰዉ ሌላዉን አይወድም። ራስሺን ተንከባከቢ ለልሾሺ ጊዜ እና ቦታ  ስጪ ልሾሺ አድምጪ ። ለማንም ራስሺን ዝቅ አታድርጊ ! በልጠሽ ተገኚ። ያኔ ሁሉንም ነገር ታገኚዋለሽ።

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Dr. Seid Mussa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تلاوة الأيات " أَوَلَمْ يَرَوْاْ إِلَى ٱلطَّيْرِ فَوْقَهُمْ صَٰٓفَّٰتٍۢ وَيَقْبِضْنَ ۚ مَا يُمْسِكُهُنَّ إِلَّا ٱلرَّحْمَٰنُ ۚ إِنَّهُۥ بِكُلِّ شَىْءٍ بَصِيرٌ " د. أحمد محمد طاهر .
احذروا من الفتور في العشرِ الأواخر.🌙

🎙لفضيلة الشيخ : عبدالرزاق البدر -حفظه الله-.
"سلامة الصدر سلاحٌ لا يعلم به إلاّ الله"

الشيخ :صالح آل الشيخ حفظه الله.
=
{مَرَجَ الْبَحْرَيْنِ يَلْتَقِيَانِ ۝ بَيْنَهُمَا بَرْزَخٌ لا يَبْغِيَانِ} [الرحمن:19-20]
ልክ ሁሉም ነገር እንዳለሽ ደስተኛ ሁኚ... አላህ የፃፈልን ነገር ሁሉ ከምንመኛቸዉ ነገሮች የበለጡና በእዝነት የተሞሉ ናቸዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ②⑥
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

☞ጁዝ  ②⑥

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል አሕቃፍ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል  ዛሪያህ አንቀፀ 30Âť

=
t.me/https_Asselefya1/18995
ተዉ ግን አንዳድ ቻናል ባለቤቶች ግን !? ከሰዉ ቻናል ስትወስዱ ሊንክ አንሱ ግን የፃፈዉ አካል ሰዉ ስሙ እያለ ለምን ስሙ አንስታችሁ ትለጠፋላችሁ ማለቴ አይደብራችሁም ባለቤቱ ቢያያችሁስ እ

ብነግራችሁ ብዙ አስተካክሌ የላኳቸዉ ፀሁፎች ግጥሞች ሌላ ቦታ ሌላ ቻናል ነበረ እና የባለቤቱ የገጣሚ የፀሀፊዉ ስም አጥፍተዉ ሳይ እረ በጣም ነዉ የሚገርመኝ ስላችሁ !? ለምን የራሳችን ያልሆነ ነገር የራሴ ታልሆነ ነዉዴ !? የሰዉ ሁሌም የሰዉ ነዉ እሺ። የኔ ችግር የለም ብዙም ስሜ ስለማለጥፍ ግን የሌሎች ስም አታንሱ ሊንክ ይበቃችሁል!! የምር ሁሉም ድንበር ይኑረን እሺ ...!! እንታረም እሺ !

=