💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሀሳብ አስተያየት መቀበያ ቅያሬ አድርጌለሁ በዛኛዉ መስመሬ ቶሎ ቶሎ ስለማልገባ መልእክታችሁ ላላየዉ ስለምችል በዚህኛዉ ብቅ ማለት ትችላላችሁ እሺ !ያኛዉ ከቻናሉ አንስቸዋለሁ ይሄኛዉ ለጥፌለሁ ✍️
↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
🛑👉ከእነዚህ 5ሰዎች አሁኑኑ ራቁ !
~

1↷ጊዜን ከሚያባክኑ !

2↷አሉታዊ አስተሳሰብ ካላቸዉ !

3↷ከቀናተኛ ሰዎች !

4↷ከሀሜተኛ ሰዎች !

5↷ሊጠቀሙብህ ከሚፈልጉ !

=
t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ②⑤
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ②⑤

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ፉሲለት አንቀፀ 47 እስከ ሱረቱል ጃሢያ አንቀፀ 37»

=
t.me/https_Asselefya1/18973
~

أيُّها المؤمنون جِدُّوا؛ فإنَّ أيام رمضان تتسارع ذهابًا، ونرجو الله أن تزيدنا منه اقترابًا، اللَّهمَّ بلِّغنا الختام، وارزقنا تمام الصِّيام والقيام.

💦
ጠንካራ ሁኚ...!
~

የቀደሙሽ ላይ ለመድረስ አስቁመሽ ሳይሆን እሮጠሽ ድረሺባቸዉ። 

=
ምንም ያህል ሰዎችን  በጥሩ ሁኔታ ብትይዣቸዉ እነሱ  የሚፈልጉት አይነት ሰዉ ካልሆንሽ ለእነሱ ብለሽ የምታደርጊዉ ነገር ሁሉ ምንም አይመስላቸዉም አብዘሀኛዉ ሰዎች አሁን ላይ ለራሳቸዉ ስሜት  እንጅ ስለ አንች መስዋትነት ግድ የላቸዉም ።

=
t.me/https_Asselefya1
ምክር ለባልና ሚስት
Sadat
🛑👉ምክር ለባልና ሚስት

«ሁሉም ባለትዳሮች ሊሰሙት የሚገባ ምክር

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ماتيسر من سورة المائدة



(تلاوات شهر رمضان ١٤٤٥)
=
አንድ ቀን እሩቅ አይምሰልሺ!
~


አንድ ቀን ሁሉም ያልፍና ዞር ብለሺ ያሳለፍሺዉ እያስታወስሺ ትስቂያለሺ። 


=
t.me/https_Asselefya1
ለራስ ማሰብ፣ማስተዋል እንጅ ራስ ወዳድነት አይደለም። ራሱን የማይወድ ሰዉ ሌላዉን አይወድም። ራስሺን ተንከባከቢ ለራስሺ ጊዜ እና ቦታ  ስጪ ራስሺ አድምጪ ። ለማንም ራስሺን ዝቅ አታድርጊ ! በልጠሽ ተገኚ። ያኔ ሁሉንም ነገር ታገኚዋለሽ።

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Dr. Seid Mussa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تلاوة الأيات " أَوَلَمْ يَرَوْاْ إِلَى ٱلطَّيْرِ فَوْقَهُمْ صَٰٓفَّٰتٍۢ وَيَقْبِضْنَ ۚ مَا يُمْسِكُهُنَّ إِلَّا ٱلرَّحْمَٰنُ ۚ إِنَّهُۥ بِكُلِّ شَىْءٍ بَصِيرٌ " د. أحمد محمد طاهر .
احذروا من الفتور في العشرِ الأواخر.🌙

🎙لفضيلة الشيخ : عبدالرزاق البدر -حفظه الله-.
"سلامة الصدر سلاحٌ لا يعلم به إلاّ الله"

الشيخ :صالح آل الشيخ حفظه الله.
=
{مَرَجَ الْبَحْرَيْنِ يَلْتَقِيَانِ ۝ بَيْنَهُمَا بَرْزَخٌ لا يَبْغِيَانِ} [الرحمن:19-20]