ከፍቅር እዝነት ይቀድማል !
=
t.me/https_Asselefya1
ምክንያቱም ፍቅር ተፈጥሮ ነዉ እዝነት ግን ተሰጦ ነዉ። ጨካኝም ማፍቀር ይችላል። ማዘን ግን አይችልም።=
t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ «የረመዷን ወር ስንብት እናዘካተል ፊጥር»
«አቡ ረይስ» ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🗳
🫧👉በድጋሜ የተለጠፈ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
የረመዷን ወር ስንብት እና የዘካተል ፊጥር ብይኖች..!!
🫧👉በድጋሜ የተለጠፈ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🫧አብሽሪ !
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
ችግር ባጋጠመሺ ጊዜ የጌታሺን አንጅ የችግርሺን ትልቅነት አታስቢ በእርሱ ሀይልና ጥበብ የማይፈታ ችግር የለምና !! =
t.me/https_Asselefya1
قال الإمام ابن القيم رحمه الله
أوقات الإجابة الستة:
1- الثلث الأخير من الليل
2- عند الأذان
3- بين الأذان و الإقامة
4- أدبار الصلوات المكتوبة
5- عند صعود الإمام يوم الجمعة
6- آخر ساعة من الجمعة
"الداء و الدواء"ص١٢
=
t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie
አስገራሚዉ የሴቶች ነገር ..!
አብዱረሕማን «አቡ ዑሰይሚን»
🫧አስገራሚው የሴቶች ነገር . !!
➭የአካዉንት መክፈቻ ስሞች...
➭ፕሮፍይል መግለጫ ፒክቸሮች..
ሌሎችም ለሴቶች እርምት!!
🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
=
t.me/https_Asselefya1
➭የአካዉንት መክፈቻ ስሞች...
➭ፕሮፍይል መግለጫ ፒክቸሮች..
ሌሎችም ለሴቶች እርምት!!
🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑳
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ②①
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②①
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ዓንከቡት አንቀፀ 46 እስከ አሕዛብ አንቀፀ 30»
=
t.me/https_Asselefya1/18899
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②①
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ዓንከቡት አንቀፀ 46 እስከ አሕዛብ አንቀፀ 30»
=
t.me/https_Asselefya1/18899
በረመዷን በየ አንዳዷ ቀን ከህሙማኖች ከደካሞች ጋር የሚያፈጥሩ ጀግኖች አያስቀኗችሁም ወይ !? ኢላሂ እኛንም ከኩሽና አዉጥተህ እንድህ ደካማ ባሮች ፈቃጅ እንሆን ዘንዳ አግዘን...!=
ትክክለኛ ፈላጊሽ ምንም ዉስጥ ሁኚ ፈልጎ ያወጣሻል አታስቢ ! ቀኑ ሲደርስ ይመጣል!
=ዉብ ስነ ምግባርሺ የሳበዉ ሁለዬ አብሮሺ ይኖራል! እና በዉብ ስነ ምግባር ራስሺን ገንቢ! ሜካፕ በመልቅለቅ ዉብ ለመሆን አትድከሚ ዉበት ያለ መልካም ስነ ምግባር 0+0=0 ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
~አብሽሩ ተጠናከሩ እንጠናከር....
من قام ليلة القدر إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه”
=
من قام ليلة القدر إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه”
መልካም ለይል እኔንም አትርሱኝ እ ከዱዓችሁ መካከል አዉሱኝ ሚስኪኗ እህታችሁ እሺ!=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ②①
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ②②
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②②
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል አሕዛብ አንቀፀ 31 እስከ ያሲን አንቀፀ 37»
=
t.me/https_Asselefya1/18908
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②②
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል አሕዛብ አንቀፀ 31 እስከ ያሲን አንቀፀ 37»
=
t.me/https_Asselefya1/18908
ትነቂ ትጠነቀቂ ዘንድ ሹክ ልበልሽ!
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
ወንድ ልጅ ካሞጋገሰሺ/ካደነቀሺ ከዚያ አድናቆት እና ሙገሳ አስቀጥሎ የሚያመጣልሺ ነገር አትጠይቂኝ.....እእ እና ምን ልልሺ ነዉ ጣጣ የሌላት ደንዳና ከአቋሟ ፍንክች የማትል ሴት ሁኚ በሙገሳ እና በአድናቆት ቶሎ አትሸነፊ እሺ !!
=
t.me/https_Asselefya1
«የተወሰኑ ነብዩ ﷺምክሮች /ተግሳፆች !»
Abu_reyyis «ibnu imam»
🛑👉የተወሰኑ የነብዩﷺ ምክሮች /ተግሳፆች !!
🎙Abu_reyyis «ibnu imam»
👍ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🎙Abu_reyyis «ibnu imam»
👍ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
.
تقول امنا عائشة رضي الله عنها :
لو عرفتُ أيُّ ليلةٍ ليلةُ القَدر، ما سألتُ الله فيهـا إﻻ العافيـة .
📚 مصنف ابن أبي شيبة (٢٤/٦)
=
تقول امنا عائشة رضي الله عنها :
لو عرفتُ أيُّ ليلةٍ ليلةُ القَدر، ما سألتُ الله فيهـا إﻻ العافيـة .
📚 مصنف ابن أبي شيبة (٢٤/٦)
=
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
🫧ትሸፈነው እንጂ !!
~~~
ትሸፈነው እንጂ በሞላ አካላቷ
ሂጃቧ ነው እንጂ የሴት ልጂ ውበቷ
ጀነት እንዲያስገባሺ ነውና ምኞቴ
የኽሊቁን ትእዛዝ አማኝቱ እህቴ
ክብሯን እንድትጠብቅ ዱርዬ እንዳይደፍራት፣
ሊያጠቃት የመጣ በሩቅ እድሸሻት፣
መጠበቂያ ክብርሺ
ባለጌና አንጃቢ በሩቅ እንዲፈራሺ
ስሟን እንድጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት
በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት
ለሴት ልጂ መሸፈን ይህን መረጠላት
ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት
✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
~~~
ትሸፈነው እንጂ በሞላ አካላቷ
ሂጃቧ ነው እንጂ የሴት ልጂ ውበቷ
ጀነት እንዲያስገባሺ ነውና ምኞቴ
የኽሊቁን ትእዛዝ አማኝቱ እህቴ
ክብሯን እንድትጠብቅ ዱርዬ እንዳይደፍራት፣
ሊያጠቃት የመጣ በሩቅ እድሸሻት፣
መጠበቂያ ክብርሺ
ባለጌና አንጃቢ በሩቅ እንዲፈራሺ
ስሟን እንድጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት
በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት
ለሴት ልጂ መሸፈን ይህን መረጠላት
ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት
✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንዳንድ "ኮመንታተሮች" አላህን ፍሩ ፅሁፍ በተለጠፈበት ግርግዳ ሁሉ እየሄዳችሁ ካልኮመትን አትበሉ።ከእነርሱ ጋር እልህ ተጋብታችሁ እላፊ ቃላቶችንም አትጣሉ።ድንበር ማለፍም በማንም ላይ ቢሆን የተወደደ አይደልም።ውይይትም እያላችሁ ለነርሱ ቦታ አታመቻቹ፡በእንደኛ አይነቱ የሚፈታ ነገር ቢኖር ዛሬ ሳይሆን ገና ከጅምሩ ቀደም ብለን እኛም የበኩላችንን እናደርግ ነበር።ስለዚህ እነዚህ በእኛ ላይ ድንበር ያለፉ ወንድሞቻችን ጋርም ይሁን ደናቁራን ተከታዮቻቸው ጋር እልህ አትጋቡ ለፃፉት ሁሉ ኮመንት ካልሰጠን እያላችሁ አደብ አትጣሱ።ብትችሉ ባለማወቅ የተሸወዱትን መረጃ እያቀበላችሁ እንዲነቁ ጥሩ ግንዛቤ እንዲወስዱ አድርጉ።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida