💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⑳
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ⑳
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ነምልአንቀፀ 56 እስከ ዓንከቡት ነምል አንቀፀ 45»
=
t.me/https_Asselefya1/18888
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ⑳
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ነምልአንቀፀ 56 እስከ ዓንከቡት ነምል አንቀፀ 45»
=
t.me/https_Asselefya1/18888
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ ! ~ وَعَنْ أبي مسْعُودٍ عقبة بن عمرو الأنْصَارِيِّ البدري رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْه قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ البخاري ⃝👉የአንሷር ጎሳ አባልና…
🛑👉እመንና ቀጥ በል !
~
ከአቡ ዐምር _አቡ ዐምራ ነዉም ተብሏል፦ ሱፍያን ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ" የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበትን ነገር ንገረኝ" አልኳቸዉ ። እሳቸዉም "በአላህ አመንኩ በልና ከዚያ ቀጥ በል"አሉኝ። ሙስሊም ዘግበዉታል።( 38)
⁍ትንሺ ማብራሪያ፦
إِنَّ ٱلَّذِینَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسۡتَقَـٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَیۡهِمُ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَبۡشِرُوا۟ بِٱلۡجَنَّةِ ٱلَّتِی كُنتُمۡ تُوعَدُونَ }
«እነዚያ "ጌታችን አላህ ነዉ"
☞"በአላህ አመንኩ በል" የሚለዉ አላህ እንድታምኑ ባዘዛችሁ ነገሮች በሙሉ ማመንን ያጠቃልላል። "ከዚያም ቀጥ በል" የሚለዉ ለአላህ ትእዛዛት ታዛዥነትንና ፀናትን ይጠይቃል። ስለዚህ ኢማንና ኢስቲቃማ ባንድ ላይ ሲደመሩ የኢስላም ሃይማኖትን መርሆችና ህግጋት ያጠቃልላሊ። ከሐዲሱ የነብዩﷺ በአጭር ቃላት ሰፊ መልእክት የማስተላለፍ ክህሎት የሚያሳይ ነዉ።
⁍ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦
⳼
⳼ ፀናት ከኢማን ጋር ተደምሮ ያለዉ ዋጋ እጅግ የላቀ እንደሆነ!
⳼
=
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
~
عن أبي عمرو وقيل أبي عمرة سفيان بن عبد الله ، رضي الله عنه قال : قلت : يا رسول الله ، قل لي في الإسلام قولا لا أسأل عنه أحدا غيرك ، قال : ( قل آمنت بالله ، ثم استقم ) رواه مسلم
ከአቡ ዐምር _አቡ ዐምራ ነዉም ተብሏል፦ ሱፍያን ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ" የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበትን ነገር ንገረኝ" አልኳቸዉ ። እሳቸዉም "በአላህ አመንኩ በልና ከዚያ ቀጥ በል"አሉኝ። ሙስሊም ዘግበዉታል።( 38)
⁍ትንሺ ማብራሪያ፦
በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበት"የሚለዉ ከሳቸዉ በኋላ የሌላ አካል ትንታኔ የማይሻ ጠቅላይና ግልፀ የሆነ ምክር ማለት ነዉ። መልእክቱ የሚከተለዉ የቁርአን አንቀፀ መልእክት ነዉ። إِنَّ ٱلَّذِینَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسۡتَقَـٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَیۡهِمُ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَبۡشِرُوا۟ بِٱلۡجَنَّةِ ٱلَّتِی كُنتُمۡ تُوعَدُونَ }
«እነዚያ "ጌታችን አላህ ነዉ"
ያሉና ከዚያም ቀጥ ያሉት "አትፍሩ፣አትዘኑም፣በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበረችዉ ጀነት ተበሰሩ! በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ።( ፉስሲለት:30)☞"በአላህ አመንኩ በል" የሚለዉ አላህ እንድታምኑ ባዘዛችሁ ነገሮች በሙሉ ማመንን ያጠቃልላል። "ከዚያም ቀጥ በል" የሚለዉ ለአላህ ትእዛዛት ታዛዥነትንና ፀናትን ይጠይቃል። ስለዚህ ኢማንና ኢስቲቃማ ባንድ ላይ ሲደመሩ የኢስላም ሃይማኖትን መርሆችና ህግጋት ያጠቃልላሊ። ከሐዲሱ የነብዩﷺ በአጭር ቃላት ሰፊ መልእክት የማስተላለፍ ክህሎት የሚያሳይ ነዉ።
⁍ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦
⳼
ሶሐቦች ከነብዩ ﷺ ምክር ለመዉሰድ ምን ያክል ይቋምጡ እንደነበር !
⳼ ፀናት ከኢማን ጋር ተደምሮ ያለዉ ዋጋ እጅግ የላቀ እንደሆነ!
⳼
ፀናት ልክ እንደ ኢማን እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ አብሮ ሊዘልቅ እንደሚገባ ከሐዲሱ እንማራለን።
=
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ከፍቅር እዝነት ይቀድማል !
=
t.me/https_Asselefya1
ምክንያቱም ፍቅር ተፈጥሮ ነዉ እዝነት ግን ተሰጦ ነዉ። ጨካኝም ማፍቀር ይችላል። ማዘን ግን አይችልም።=
t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ «የረመዷን ወር ስንብት እናዘካተል ፊጥር»
«አቡ ረይስ» ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🗳
🫧👉በድጋሜ የተለጠፈ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
የረመዷን ወር ስንብት እና የዘካተል ፊጥር ብይኖች..!!
🫧👉በድጋሜ የተለጠፈ !!
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🫧አብሽሪ !
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
ችግር ባጋጠመሺ ጊዜ የጌታሺን አንጅ የችግርሺን ትልቅነት አታስቢ በእርሱ ሀይልና ጥበብ የማይፈታ ችግር የለምና !! =
t.me/https_Asselefya1
قال الإمام ابن القيم رحمه الله
أوقات الإجابة الستة:
1- الثلث الأخير من الليل
2- عند الأذان
3- بين الأذان و الإقامة
4- أدبار الصلوات المكتوبة
5- عند صعود الإمام يوم الجمعة
6- آخر ساعة من الجمعة
"الداء و الدواء"ص١٢
=
t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie
አስገራሚዉ የሴቶች ነገር ..!
አብዱረሕማን «አቡ ዑሰይሚን»
🫧አስገራሚው የሴቶች ነገር . !!
➭የአካዉንት መክፈቻ ስሞች...
➭ፕሮፍይል መግለጫ ፒክቸሮች..
ሌሎችም ለሴቶች እርምት!!
🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
=
t.me/https_Asselefya1
➭የአካዉንት መክፈቻ ስሞች...
➭ፕሮፍይል መግለጫ ፒክቸሮች..
ሌሎችም ለሴቶች እርምት!!
🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑳
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ②①
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②①
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ዓንከቡት አንቀፀ 46 እስከ አሕዛብ አንቀፀ 30»
=
t.me/https_Asselefya1/18899
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②①
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ዓንከቡት አንቀፀ 46 እስከ አሕዛብ አንቀፀ 30»
=
t.me/https_Asselefya1/18899
በረመዷን በየ አንዳዷ ቀን ከህሙማኖች ከደካሞች ጋር የሚያፈጥሩ ጀግኖች አያስቀኗችሁም ወይ !? ኢላሂ እኛንም ከኩሽና አዉጥተህ እንድህ ደካማ ባሮች ፈቃጅ እንሆን ዘንዳ አግዘን...!=
ትክክለኛ ፈላጊሽ ምንም ዉስጥ ሁኚ ፈልጎ ያወጣሻል አታስቢ ! ቀኑ ሲደርስ ይመጣል!
=ዉብ ስነ ምግባርሺ የሳበዉ ሁለዬ አብሮሺ ይኖራል! እና በዉብ ስነ ምግባር ራስሺን ገንቢ! ሜካፕ በመልቅለቅ ዉብ ለመሆን አትድከሚ ዉበት ያለ መልካም ስነ ምግባር 0+0=0 ነዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
~አብሽሩ ተጠናከሩ እንጠናከር....
من قام ليلة القدر إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه”
=
من قام ليلة القدر إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه”
መልካም ለይል እኔንም አትርሱኝ እ ከዱዓችሁ መካከል አዉሱኝ ሚስኪኗ እህታችሁ እሺ!=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ②①
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ②②
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②②
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል አሕዛብ አንቀፀ 31 እስከ ያሲን አንቀፀ 37»
=
t.me/https_Asselefya1/18908
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②②
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል አሕዛብ አንቀፀ 31 እስከ ያሲን አንቀፀ 37»
=
t.me/https_Asselefya1/18908
ትነቂ ትጠነቀቂ ዘንድ ሹክ ልበልሽ!
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
ወንድ ልጅ ካሞጋገሰሺ/ካደነቀሺ ከዚያ አድናቆት እና ሙገሳ አስቀጥሎ የሚያመጣልሺ ነገር አትጠይቂኝ.....እእ እና ምን ልልሺ ነዉ ጣጣ የሌላት ደንዳና ከአቋሟ ፍንክች የማትል ሴት ሁኚ በሙገሳ እና በአድናቆት ቶሎ አትሸነፊ እሺ !!
=
t.me/https_Asselefya1
«የተወሰኑ ነብዩ ﷺምክሮች /ተግሳፆች !»
Abu_reyyis «ibnu imam»
🛑👉የተወሰኑ የነብዩﷺ ምክሮች /ተግሳፆች !!
🎙Abu_reyyis «ibnu imam»
👍ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🎙Abu_reyyis «ibnu imam»
👍ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
.
تقول امنا عائشة رضي الله عنها :
لو عرفتُ أيُّ ليلةٍ ليلةُ القَدر، ما سألتُ الله فيهـا إﻻ العافيـة .
📚 مصنف ابن أبي شيبة (٢٤/٦)
=
تقول امنا عائشة رضي الله عنها :
لو عرفتُ أيُّ ليلةٍ ليلةُ القَدر، ما سألتُ الله فيهـا إﻻ العافيـة .
📚 مصنف ابن أبي شيبة (٢٤/٦)
=