💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ትእዛዝን በአቅም ልክ መፈፀም ይገባል! ~ عن أبي هريرة عبدالرحمن بن صخر قال: سمعتُ رسول الله ﷺ يقول: ما نهيتُكم عنه فاجتنبوه، وما أمرتُكم به فأتوا منه ما استطعتُم، فإنما أهلك الذين من قبلكم كثرةُ مسائلهم واختلافُهم على أنبيائهم. رواه البخاري ومسلم. «ከአቡ ሁረይራ ዐብዱርረሕማን…
🛑👉አላህ ጥሩን እንጅ አይቀበልም
~
ከአቡ ሁረይራ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል አሉ፦ አላህ ጥሩ (ከነዉር ሁሉ የፀዳ)ነዉ። ጥሩንጅ አይቀበልም። አላህ መልእክተኞችን ባዘዘበት አማኞችን አዟል። የላቀዉ አላህ እንድህ ብሏል፦ እናንተ መልእክተኞች ሆይ ! ከጥሩ ነገሮች ብሉ። መልካምንም ስሩ። የላቀዉ አላህ እንድህ ብሏል፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ !
⊰ሐዲሱ ያለዉ የላቀ ደረጃ፦
«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»
⇘አላህ ጥሩን እንጅ ስለማይቀበል መስጅድ መገንባት ፣ሶደቃን መሰደቅ፣መልካም ስራን መስራት የሚሻ ሁሉ የግድ ከሐላል ገንዘቡ ሊሆን እንደሚገባ (ነብዩﷺዉዱእ የሌለበት ሶላትና የተጭበረበረ ገንዘብ ምፀዋት ተቀባይነት የለዉም ብለዋል( ሙስሊም :224)
⇘ነብያትምእንደተራዉ ህዝብ በአምልኮት የታዘዙ እንደሆነ !
⇘ምግባችን እና ልብሳችን ሐላል ሊሆን እንደሚገባ !
⇘
⇘አንድ ሰዉ እነዚህን ቢያሟላ እንኳን ሐራም የሚመገብ፣ሀራም የሚጠጣ፣ሀራም የሚለብስ፣ከሐራም ጋር የሚተሳሰር ከሆነ ዱዓዉ ተቀባይነት እንደማያገኝ ከሐዲሱ እንማራለን።
=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
~
عن أبي هريرة قال: قال رسولُ الله ﷺ: إنَّ الله تعالى طيب لا يقبل إلا طيبًا، وإنَّ الله أمر المؤمنين بما أمر به المُرسلين؛ فقال تعالى: يَا أَيُّهَا الرُّسُلُ كُلُوا مِنَ الطَّيِّبَاتِ وَاعْمَلُوا صَالِحًا [المؤمنون:51]، وقال تعالى: يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِنْ طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ [البقرة:172]، ثم ذكر الرجلَ يُطيل السفر، أشعث، أغبر، يمد يديه إلى السماء: يا رب، يا رب، ومطعمه حرام، وملبسه حرام، وغُذي بالحرام، فأنَّى يُستجاب له؟! رواه مسلم.
ከአቡ ሁረይራ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል አሉ፦ አላህ ጥሩ (ከነዉር ሁሉ የፀዳ)ነዉ። ጥሩንጅ አይቀበልም። አላህ መልእክተኞችን ባዘዘበት አማኞችን አዟል። የላቀዉ አላህ እንድህ ብሏል፦ እናንተ መልእክተኞች ሆይ ! ከጥሩ ነገሮች ብሉ። መልካምንም ስሩ። የላቀዉ አላህ እንድህ ብሏል፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ !
ከለገስናችሁ ከጥሩዎቹ ብሉ። ከዚያም የሆነን(በመልካም ስራ ላይ) ጉዞ የሚያረዝም ሰዉ ጠቀሱ። ፀጉሩ የተንጨባረረ፣ አቧራ የለበሰ ነዉ። ጌታየ ሆይ ! ጌታየ ሆይ! እያለ እጆቹን ወደ ሰማይ ይዘረጋል ። ምግቡ ግን ሐራም ነዉ። መጠጡም ሐራም ነዉ። ልብሱም ሐራም ነዉ። በሐራምም ተገንብቷል። ታድያ እንደት (ዱዓዉ) ተቀባይነት ይኖረዋል!? ሙስሊም ዘግበዉታል ።(1015)⊰ሐዲሱ ያለዉ የላቀ ደረጃ፦
ይሄ ሐዲስ የኢስላም መርሆች እና የህግጋት (አሕካም)ህንፃዎች ከቆሙባቸዉ ሐዲሶች አንዱ ነዉ። ይላሉ ኢማሙ ነወዉይ ረሒመሁሏህ(ሸርሑ ሶሒሕ ሙስሊም:7/88)«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»
⇘አላህ ጥሩን እንጅ ስለማይቀበል መስጅድ መገንባት ፣ሶደቃን መሰደቅ፣መልካም ስራን መስራት የሚሻ ሁሉ የግድ ከሐላል ገንዘቡ ሊሆን እንደሚገባ (ነብዩﷺዉዱእ የሌለበት ሶላትና የተጭበረበረ ገንዘብ ምፀዋት ተቀባይነት የለዉም ብለዋል( ሙስሊም :224)
⇘ነብያትምእንደተራዉ ህዝብ በአምልኮት የታዘዙ እንደሆነ !
⇘ምግባችን እና ልብሳችን ሐላል ሊሆን እንደሚገባ !
⇘
በሱንናዉ መሠረት መጓዝ፣መንገደኛ መሆን ፣መጎሳቆል፣መተናነስ፣ሐላል መመገብ ዱዓ ተቀባይነት ያገኝ ዘንድ ከሚያግዙ ሰበቦች እንደሆኑ!⇘አንድ ሰዉ እነዚህን ቢያሟላ እንኳን ሐራም የሚመገብ፣ሀራም የሚጠጣ፣ሀራም የሚለብስ፣ከሐራም ጋር የሚተሳሰር ከሆነ ዱዓዉ ተቀባይነት እንደማያገኝ ከሐዲሱ እንማራለን።
=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑫
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⑬
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑬) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑬
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ዩሱፍ አንቀፀ 53 እስከ ሱረቱል ኢብራሒም አንቀፀ 52 »
=
t.me/https_Asselefya1/18687
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑬) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑬
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ዩሱፍ አንቀፀ 53 እስከ ሱረቱል ኢብራሒም አንቀፀ 52 »
=
t.me/https_Asselefya1/18687
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 05-ረመዷናዊ ምክር رمضان ٩-١٤٤٥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
06-ረመዷናዊ ምክር رمضان ١٠-١٤٤٥
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
ረመዷናዊ ምክር - 06
🛑👉ስለ ዚክር (አላህን ማዉሳት)ተዳሷል !!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሀፊዘሁላህ
🗓ዛሬ እሮብ ረመዷን 10-1445 (መጋቢት 11-2016) ከዓሱር ሰላት በኃላ ፉሪ አቡበክር አስ'ሲዲቅ መስጂድ የተሰጠ ምክር ነው ።
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
🛑👉ስለ ዚክር (አላህን ማዉሳት)ተዳሷል !!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሀፊዘሁላህ
🗓ዛሬ እሮብ ረመዷን 10-1445 (መጋቢት 11-2016) ከዓሱር ሰላት በኃላ ፉሪ አቡበክር አስ'ሲዲቅ መስጂድ የተሰጠ ምክር ነው ።
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
قَالَ تعَالَى:
(قِيلَ لَهَا ادْخُلِي الصَّرْحَ ۖ فَلَمَّا رَأَتْهُ حَسِبَتْهُ لُجَّةً وَكَشَفَتْ عَن سَاقَيْهَا)
قَال الشَّيخُ ابْن عُثيمِينَ -رحمه اللهُ-:
- المَرأةُ مِن قَديمِ الزَّمانِ شيمَتُها التَّسَتُّر؛ لِأنَّ قَوْلهُ: (وَكَشَفَتْ عَن سَاقَيْهَا)، دَليلٌ علَى أنَّ الأصْلَ أنَّها مَستُورَة".
تَفسِيرُ سُورةِ النَّملِ (ص/٢٤٨)
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ኢላሂ! ሳትለመን ለጋስ ነህ፤ሳትጠየቅ በትሩፋትህ ታንበሸብሻለህ፤ተለምነህ፣ ተጠይቀህማ ችሮታህ አይጠረጠርም!
ያ አላህ! ዐይናችንና ቀልባችንን የሚያረካ ስኬት ላይ አድርሰን። ካሰብነውና ከተመኘነው በላይ አኑረን። ውዴታህና እዝነትህን ከኛ ጋር አድርግልን።
ያ አላህ! ዐይናችንና ቀልባችንን የሚያረካ ስኬት ላይ አድርሰን። ካሰብነውና ከተመኘነው በላይ አኑረን። ውዴታህና እዝነትህን ከኛ ጋር አድርግልን።
የሱና እህትሺ ጥፋት ካየሺባት ራስሽ ሄደሽ መምከር ካልሆነ በሚቀርቧት ሴት ጓደኞች ማስመከር እንጅ አማራጭ ሳያጡ ለወንድ አሳልፉ መስጠት ይሄ በእኔ እይታ አግባብ አይመስለኝም እና እንድህ አይነት ተግባር የምትፈፀሙ እህቶች እንደዉ ለራሳችሁ ስትሉ ከዚህ ተግባር ብትርቁ መልካም ነዉ ብዬ አስባለሁ !! ያዉ ለናንተ ከማዘኔ አንፃር ነዉ!=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ – 05 ፈዳኢሉል ቁርአን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
06 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ ኪታብ ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 06
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 06
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مضى ثلث رمضان
والثلث كثير
والثلث كثير