💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት []~ ሰለፍያ~[]የልባሞች እምነት የጀግኖችጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

▪ከጨለማ ወድ 🌅 ብርሀን...!

እንደት ናችሁ ዉድ የሱና እህት ወንድሞቼ
የአንድ አማኝ ደስታዉ ለሌላዉም አማኝ ደስታነዉ ና የሱና እህታችሁን ደስታዬን ላካፍላችሁ ወደድኩኝ የምወዳት እናቴ ከኩፍር ወጥታ እስልምናን ተቀብላልኛልች :
::
አላህ ፅናቱን እንድሰጣት በዱአችሁ አትርሷት
በጉጉትና በሙሉ ተስፋ ስጠብቀዉ የነበረዉን ሀሳቤን በስተመጨረሻ ስላሳካልኝ ሀያሉ ጌታዬ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
በመቀጠል በዱአችሁ ሁሌም ስታስታዉሱኝ ስታግዙኝ የነበራችሁ እህት ወንድሞቼ ጀዛከላሁ ኸይረን


ገና ይቀጥላል በኢዝኒላህ አዘወጀል ጉዞ ወድ ሀቁ ጎዳና....

[ ادْعُ إِلَى سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ....]


✍የሱና እህታችሁ ሀያት
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ▪ከጨለማ ወድ 🌅 ብርሀን...! እንደት ናችሁ ዉድ የሱና እህት ወንድሞቼ የአንድ አማኝ ደስታዉ ለሌላዉም አማኝ ደስታነዉ ና የሱና እህታችሁን ደስታዬን ላካፍላችሁ ወደድኩኝ የምወዳት እናቴ ከኩፍር ወጥታ እስልምናን ተቀብላልኛልች : :: አላህ ፅናቱን እንድሰጣት በዱአችሁ አትርሷት በጉጉትና በሙሉ ተስፋ ስጠብቀዉ የነበረዉን …
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
~
አልሀምዱሊላህ የኔ እንቁ እህት እንኳን ደስ ያለሺ ደስታሺ ደስታዬ ነዉ አላህ ፀናቱ ይስጣቸዉ እናትሺንም🥀🌺 የልፋትሺ ፍሬ ማየትሽ እጂጉን ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅሺ 🌺

=
ደካማ ጎንሽን በማስተካከል በራስሽ ላይ አዎንታዊ ለዉጥ ለማምጣት ትጊ !! አላህ ፊት የምትጠየቂዉ ሾለ ልሾሽ እንጅ  ሾለ ሌላዉ አይደለም።

=
t.me/https_Asselefya1
አንዳዶች በትርፍ ጊዜቸዉ ያገኙሀል !
አንዳዶች ደግሞ አንተን ለማግኘት
ትርፍ ጊዜ ያመቻቻሉ።


=
t.me/https_Asselefya1
ሊደርሱብሽ ካልቻሉ ሊጠልፉሽ ይሞክራሉ።

ነቃ ብለሺ ጉዞሺ ቀጥይ ማለቴ ነዉ !

~
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህት አለምዬ ~ ከወዳ ከወድህ ነገር ከማሽከርከር፣ ተማሪ ዲንሽን ያዥ 1ቁም ነገር፣ ታይ ባይሽን ስሚ እህቴ እንመከር፣ አንችም ስትር በይ ሰውም አይቸገር፣ ለታመነሽ ታመኝ ጠብቂ ሚስጥሩን፣ የተሣሣተ ቀን ሰትሪለት ነውሩን፣ በዱአሽ እገዥው ባችይበት ምክሩን፣ ጫፍ ይዘሽ አሩጭ ሳታጣሪ ስሩን፣ ምላሥሽ ይቆጠብ አይቅጠፍ አስሩን፣ የሡናዋ እህትሽ አጥፍታ ካየሻት፣ ክፍተቷን ጠቁመሽ በምክርሽ መልሻት ቃላቶች…
Audio
صلاة الفجر للشيخ خالد المهنا 29 شعبان 1445هـ

۞ خواتيم سورة يونس 96 - 109

=
❝ያች ስደተኛ❞
           ❝ ያችን ሴት!!❞

~
ለመልካም ስራዋ መመስገን ሲገባት፡
ባልሰራችው ስራ ሁሉም የሚሰድባት፡
ሁሉም ሲቸግረው እየተማፀነ፡

በድብቅ በይፋ ከሷ እየለመነ፡
እሷም በአዛኝ ልቧ እጇን ስትዘረጋ፡
ማንንም ስትረዳ ከቆላ እስከ ደጋ፡
ብዙውን ከችግር ባወጣችው ማግስት፡
እሷን ይሳደባል ተቀይሮ እንደ እስስት፡


❝ አይ ሰው...❞


ጥርዝ ነች እያለ ሁሉም ሲዘባበት፡
ለመልካሟ መጥፎ በሷ ላይ ሲታበት፡
ለምን በሚል ሀሳብ እየወረድኩ ወጣሁ፡
ከደግነት ውጭ ከሷ ጥፋት አጣሁ፡
ድንገት የወጣችው ድህነት ያራቃት፡
እናት አባቶቿ ሀገር የናፈቃት፡

የስደቷን ጀግና አሏህ ይጠብቃት፡፡
ችግሯን ቻል አርጋ ኑሮን የገፋችው፡
በሰው ቤት በሰው ፊት የተገረፈችው፡
በለጋው እድሜዋ ብዙ ጉድ ያየችው፡
በስደትን መከራን የተጋፈጠችው፡
ክፉሽን አልስማ እህቴ ነሽ አንችው!?

ሀሎ ሲሏት ጊዜ ደውለው አባቷ፡
ወይም ልጄ ስትል ኢሞ ላይ እናቷ፡
የምትሸፋፍነው ብሶቷን በእንባ፡
ደህና ነኝ የምትል አንጀቷ እየባባ፡
እስኪ እውነት ተናገር ይህች ነች ገለባ..!?


❝አይይይይ❞


ጧት ማታ እሚገርፋት የሰው ፊት እንደ እሳት፡
የስደቷን ኮከብ ያችን ጀግና ላንሳት፡
አለብኝ ውለታ ከዛች ከደግ ሰው፡
ጠላቴ በበደል መስጅዱን ሲያፈርሰው፡

እሷ ነች የዛኔ እንባ እምታብሰው፡
በጂምላ አትሳደብ ተጠንቀቅ አንተ ሰው!!
በህይወት እያለሁ እሷን አረሳትም፡
ለኸይር ተጠርታ ስስት የለባትም፡
ውስጧን ሳይረዳ ማንም ዘላን ቢያማት፡
አስመሳዩ ሁሉ የለፋችበትን  ገንዘቧን ሲቀማት፡

ሞኝ ነች እያሉ ስም ያወጡላታል፡
ግን ሲቸግራቸው ይለማመጧታል፡
አውቃለሁ ብዙ አሉ የስሟ ነጋዴ፡
ታዳ'ያ በአንድ ሁሉም ይሰደባል እንዴ!?

ጥፋት ያለበትን ከተናገራችሁ፡
አጥፊውን ውቀሱ እየነጠላችሁ፡
ለድኗ ታታሪ በተቻላት አቅም፡
እሷ አትቆጠርም ከማንም ጥርቅም፡
እኩልም አይደለች አትነፃፀርም፡

ተውሒድ ነው አርማዋ አትደራደርም፡
ብዙ ጀግኖች አሉ ሀቅን የጋበዙን፡
ሰበብ ሆነው ለኛ መንሀጅ ላይ ያገዙን፡
በትንሽ መጥፎወች ሁሉን የምትወቅሱ፡
በአረብ ሀገር ሴት ላይ እጃችሁን አንሱ፡
ለኢስላም ስትደክም ይሰማኛል ሀሴት፡
ያችን ስደተኛ አትንኳት ያችን ሴት፡


✍️በኑረዲን አል-አረብ

=
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
استقبال رمضان



الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله

=