💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
المَجلس العَاشر:

«فِي آدَابِ الصِّيَام الوَاجِبَة»

↷ፃም እና ማጭበርበር!
↷ፃም እና ዘፈን!
↷ፃም እና ነሺዳ!
↷የሙዚቃ መሳሪያ በኢስላም
!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
https://t.me/https_Asselefya1
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»
📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة

~የምትለውን የኪታብ ሪከርድ ሙሉ ደርሱን በዚህ ግሩፕ ልኬዋለሁ።ከክፍል 1 እስከ11 በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ።⇓⇓
https://t.me/Fezekir09/37890
https://t.me/Fezekir09/37890
|•|
የኪታቡን PDF ለማገኘት―⇓⇓
t.me/AbuSufiyan_Albenan/5009
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
ዒልም ፈላጊ.apk
ዒልም ፈላጊ - የሞባይል መተግበሪያ

• መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦

- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር

- የቀን እና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣

- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ ያለው፣
- ደርሱን ብናቋርጠው ሌላ ጊዜ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።

• መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ዒልም ፈላጊ - የሞባይል መተግበሪያ • መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦ - ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣ - የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ ኪታቦችን፣ - እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር - የቀን እና የማታ ገፅታ ያካተተ፣ - የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ፣ - የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣ - የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ ያለው፣ - ደርሱን ብናቋርጠው ሌላ ጊዜ ካቆመበት…
አላሁ አክበር 👍

ምንኛ ያማረ ነዉ አላህ ደረጃችሁን ከፍ ያድርገዉ!

=
العلم النافع علامة على سعادة العبد

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• الحرص على غض البصر

الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
https://t.me/https_Asselefya1
قصائد سلفية... 📚
<unknown>
•• قصيدة في نواقض الاسلام...
نظمـ : الشيخ العصيمي حفظه اللّٰه

=
t.me/https_Asselefya1
•• قال محمد بن كعب القرظي :

"من حفظ القـرآن = مُتِـعَ بعقله
وإن بلـغ من العمـر مائتي سنـة!

‏‌‏⤜ ‏البداية والنهاية (٢٧٠/ŮŠ)
↷🫧🫧↶
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
☞ምክር ስመክርሺ ሙሉ ሰው አድርገሺ አታስቢኝምክር መለገስ የውደታ እንጅ የመብለጥ ምልክት አይደለም ባይጠቅምሺም አይጎዳሺም!!ነይማ ተከተይኝ አንድ ነገር ልገርሺ እህትዬ...!አንች ከሀገርሺ የወጣሺው ደልቶሺ አይደለምአ⁉️
አወ እንደምትይ ተስፋ አደርጋለሁ!!


☞እራስሺን ቤተሰብሺን  ለመቀየር ነው  ሀገር አቆራርጠሺ ያ በሰማይ የምታይው አውሮፕላን ለዐይንሺ የራቀ በሰማይ ተጣሎ ሲሄድ ብርቅ የሆነብሺ እውስጡ ገብተሺ በጣም የምትወጅውን ያደግሺበትን ሀገርሺን እናት፣ አባት ፣እህት፣ ወንድሞችሺን  ለአንድ ቀን ከቤተሰብ ተለይተሺ ብታድሪ የምታለቅሺ የነበርሺው ሁሉን እርግፍግፍ አድርገሺ  ወደማታቂው ወደበረሀ ሀገር የመጣሺ  ሀሳብሺ እቅድሺ ምን ነበር⁉️ መልሱን ስለምታቂው ለአንችው ትቻለሁ!!

☞ኢጃዛ ሺርሺር እያልሺ ብርሺን ከምጨርሺ
ብርሺን ዝም ብለሺ ከምትበትኝ save አድርገሺ ሸቅለሺ አላማሺን እቅድሺን አሳኪበት‼️
ብርሺ ላይ በጣም ፎከስ አድርጊ አጥብቂ ግዜው ሀይለኛ እየሆነ ነው  አላህን የማይፈሩ የብር ፍቅር ያሰከራቸው ኑሮ ሲከብዳቸው ትኩረታቸው ሁሉ አረብ ሀገር ሴት ላይ ነው ስለዚህ በጣም ልነቂ ብልጥ ልትሆኝ ይገባል!!

☞ዝቅ ብለሺ አድበሺ ሾሪ ወጣ ወጣ አታብዢ አላማሺ ይሳካ ዘንድአላማሺን የወጣሺለትን እቅድ ሳታሳኪ ሀገር እዳትገቢ  በዚህ ኑሮ ውድነት ሀገር ገብተሺ ያለሺን ጨርሰሺ ነው የምትመለሺ እድሜሺን እንደ ውሀ ቀዢ ስትመላለሺ እዳትጨርሺ‼️

☞ጓደኞችሺን እያቸው ትናት የሸኘሻቸው እየተመለሱ ነው ለምን ይመስልሻል!? ላችው ትቻለሁ!!ስለዚህ እህቴ አንደዬ ከሀገርሺ ወተሻል ሀገር ሂደሺ ለመመለስ ለመመለስ አትሂጅ እዚሁ ጠንክረሺ ስሪ እቅድሺን እስከምታሳኪ ወጥረሺ ስሪ!! ጨርሻለሁ።

ያኢላሂ እኔንም እህቶቸንም የወጣንለትን አላማ አሳካልን ወደ ሀገራችንም ከገባን በኋላ በሀገራችን ሪዝቃችንን ከፍተህ በድናችን በመንሀጃችን በኒቃባችን ፀንተን  እስከ ሞት ፍፃሜአችን እንድንኖር   ሶብሩን፣ ፅናቱን ፣ ብርታቱን ወፍቀን አሚን!!

=
https://t.me/+6MI0Mn_JmaY5MDNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉ሰዎችን መልካም ነገር አመላክት....

•• دُل النَاسَ علی الخَیّر !

الشيخ عَبْد السّلام الشُويِعر وَفقه الله
=
http://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞የላኢላ ሀኢለሏህ መስፈርቶች....!

شُروطُ لا إلـٰه إلاّ اللّٰه!
=
http://t.me/https_Asselefya1
↱ከረመዷን በፊት ሽርክን ተጠንቀቅ↲
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
↱ቆየት ካሉ የጁሙዐ ኹጥባ↲

↶⊱ احْذَرْ الشِّرْكَ قَبْلَ رَمَضَانَ

⊰ከረመዷን በፊት ሺርክን ተጠንቀቅ !!

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

[شعبان/٢٠ /١٤٤٢]

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9172
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9172