💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ክብርሽን ጠብቂ ማንም ምንም ቢሆን በአንች ክብር ላይ ድንበር እንዳልፍ አትፈቀጅ! የሰዉም ክብር ጠብቂ አክብሪ ከዛ በተረፈ......!
Audio
-
المَجلس العَاشر:

«فِي آدَابِ الصِّيَام الوَاجِبَة»

↝ግዴታ የሆኑ የፆም ስነ ስርአቶች
↝ሶላት እና ፃም ያላቸው ዝምድና

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/https_Asselefya1
ትላንትናን  ማስተካከል ባትችይም ነገን መቀየር ትችያለሺ።

🫧
🛑👉የሚወደድ ሰዉ መሆን እና ዋጋ ያለዉ ሰዉ መሆን ይለያያል። ሁሉም ሰዉ ሊወድሽ ይችላል። ሁሉም ሰዉ ግን ዋጋ ሊሰጥሽ አይችልም። ስለዚህ ዋጋ ያላት ሴት ሁኚ።

=
https://t.me/https_Asselefya1
🫧ሴት  ልጂ   ሁለት  ሂጃቦች  አሏት  !!አንዱ  ሰውነቷን  የምሸፍንበት  ሲሆን  ፦ሌላኛው  ሂጃቧ   #ሀያዕዋ  ነው_ሁለቱ  ሲሟሎ በእርግጥም  በሂጃብ  አጊጣለች  ማለት  ይቻላል::

📝ከኡሙ ሰልማን የመጣ ነዉ
إنالله وإنا اليه راجعون.......

كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ

ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡

ሀቂቃ በስደት ብዙ ልብ የሚሰብሩ የሚያስለቅሱ ነገሮች ብናሳልፍም ግን ቤተሰብን እንደማጣት ልብን የሚሰብር የለም። ዉዷ ጎደኛዬ አረ ከጓደኛ በላይ እህቴ ነች ሂክሙዬ አባቷ ወደ አኼራ እንደሄዱ ዛሬ ምሺት ስሰማ በጣም ልቤ የተሰበረ የኔ ዉድ አንች እንደት ሁነሺ ይሆን ?? እጎንሽ አልሆን ያለሺዉ እርቀሽ አላህዬ ሶብሩ ይስጥሽ የኔ አለም ባባንም አላህ ይዘንላቸዉ💧💧 ሁላችሁም በዱዓ አትርሷት እህቴ አላህ ፀናቱ እንድሰጣት ...! ልብ ታዝናለች አይን ታነባለች የአላህ ዉሳኔ ነዉ አልሀምዱሊላህ!

.‎ ‎اَللــَّهُـمَّ اغْــفِــرْ لَــه و ارْحَــمْه، واَدْخِلْهُ الجَنَّة مَعَ الأبْرار،، اللّهُمَّ اجْعَلْ قَبَرهُ رَوْضَةً مِنْ رِيَاضِ الجَنَّةَوَلاَ تَجْعَلْ قَبَرَهُ حُفْرَةً مِنْ حُفْرِ النِّيرانْ

=
✍️𝑩int 𝑨ragaw
القارئ أحمد الحمادي | إنما النسيء زيادة في الكفر
💭🌸خدمة تلاوات🎧
📝تلاوة صباحية

﴿إِنَّمَا ٱلنَّسِىٓءُ زِيَادَةٌ فِى ٱلْكُفْرِ ۖ يُضَلُّ بِهِ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ يُحِلُّونَهُۥ عَامًا وَيُحَرِّمُونَهُۥ عَامًا لِّيُوَاطِـُٔواْ عِدَّةَ مَا حَرَّمَ ٱللَّهُ فَيُحِلُّواْ مَا حَرَّمَ ٱللَّهُ ۚ زُيِّنَ لَهُمْ سُوٓءُ أَعْمَـٰلِهِمْ ۗ وَٱللَّهُ لَا يَهْدِى ٱلْقَوْمَ ٱلْكَـٰفِرِينَ ۝﴾

🎙القارئ : أحمد الحمادي

t.me/https_Asselefya1
ያለፈዉን ላለፈዉ ካልተዉሽ የወደፊቱ ህወትሽን ያጠፋዋል። ትላት ላጣሺዉ ሳይሆን  ዛሬ ለምታገኚዉ ኑሪ።

=
http://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከባህሩ ዳር.... =
ከኩሽና እንድሁም ከኢንተርኔት ወጣ ብለን አሁን ተመልሰናል.. ደግ ዋላችሁ ወይ !?

ኡሙ ዑሰይሚን እና ኡሙ ዱሀ ነበርን ደስ የሚል ዉሎ አየር ቀየረ አድርገን ተመልሰናል አልሀምዱሊላህ ሁለየ ኩሽና ሀላስ አንዳዴ....🚗

=