💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
⭞ኢስቲሀዷ «የበሺታ ደም» ➖〰➖〰➖〰➖〰 【ክፍል ⓵⓽】 ∼∼∼∼∼∼ ኢስቲሀዷ ላይ ያለች ሴት ሶላት አሰጋገድ ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 ☞ለእያንዳንዱ ሶላት ዉዱእ ማድረግ ይኖርባታል፡፡ ለምሳሌ ዙህርንለመስገድየዙህርወቅት ሲገባ ዉዱእታደርጋለች። የዱሃሶላትንለመስገድምስታስብአድስ ዉዱእ ማድረግ ይጠበቅባታል ማለት ነው። ደም እስከፈሰሳት ድረስ ኢስቲንጃእ ማድረግ እንደሚያስፈልጋትም ግልጽ ነው፡፡ ይህ የሻፊዒይና…
⭞ኒፋስ «የወሊድ ደም»
−−−−−−−−−−−−−−−
【ክፍል ⓶ⓞ】
∼∼∼∼∼∼
☞ኒፋስ ቋንቋዊ ትርጓሜው ደም፣ ከጭንቅ መገላገል፣ ነፍስ ያለውን ልጅ ማግኘት፣ የማህጸን ባዶ መሆን ማለት ሲሆን ሸሪዓዊ ትርጉሙ ደግሞ በመውለድ ወይም የመውለጃ ጊዜ በመቃረቡ ምክንያት ከማህጸን የሚለቀቅና በሴት ልጅ መራቢያ አካል በኩል የሚፈስ ደም ነው፡፡ ልጅ ከመወለዱም ቀደም ብሎ ቢሆን የደሙ ፍሰት ከምጥ ጋር ተያይዞ ከጀመረ የኒፋስ ደም ተደርጎ ይወሰዳል፡
«የኒፋስ እና የጊዜ ትስስር»
☞በብዛት የሚከሰተውና በሰፊው የተለመደው እንድሁም በበርካታ መረጃዎችም የሚደገፈው አቋም የኒፋስ ደም ረጅሙ የጊዜ ገደብ አርባ ቀን ነው የሚለውየሚለው ነውነው፡፡ ይህ የኢብኑ ዑመርና የኢብኑ ዐባስም አቋምአቋም ነው፡፡
☞የሀነፊያዎችና የሀንበሊያዎችም መዝሀብ ነው። የኢብኑ ሙንዚር፣ የሸውካኒ፣የኢብኑ ባዝ፣ የአልባኒ እንድሁም የሳዑዲ ቋሚ የፈተዋ ኮሚቴም ምርጫ ይሄው ነው። በህክምናውም ቢሆን የውልደት ደም ለስድስት ሳምንታት ሊቀጥል ይችላል፡፡
☞ስለዚህ አርባ ቀን
ድረስካልጸዳች ከዚያ በኋላ የሚፈሰውን ደም በኢስቲሀዷ ትወስደውና ትጸዳለች፡፡ ይህ የተሻለውና ከመረጃም አንጻርተመራጩ አቋም ነው፡፡ የኒፋስ ደም እስከ ስልሳ ቀን ድረስ ይቀጥላል የሚሉም አሉ፡፡
☞የኒፋስ ደም አነስተኛ የጊዜ ገደብየለውም፡፡
☞ይህ የሻፊዒይ፣የኢብኑ ተይሚያህ፣ የኢብኑ ሀዝም፣ የኢብኑ ባዝ፣ የዑሰይሚኒና የአልባኒ ምርጫ ነው። ደረጃቸው ደካማ ቢሆንም ተደጋግፈው መረጃ መሆን የሚችሉ በርካታ ሀዲሶች አሉ።
☞የኒፋስ ደም የጊዜ ገደብ መነሻ ተደርጎ የሚወሰደው ከወለደች በኋላ ያለው ጊዜ ነው፡፡ ይህም ማለት አንድት ሴት በምጥ ሰአትላይ የሚፈሳትን ደም ከአርባ ቀናቶቹ ዉስጥ አትቆጥረውም ማለት ነው፡፡ መንታ ልጆችን የወለደች ሴት የኒፋሷን ጊዜ የምታሰላው የመጀመሪያው ልጅ ከተወለደበት ሰአት ነው የሚለው የብዙዎች ምርጫ ነው፡፡
☞ ሁለተኛው ልጅ ከተወለደበት ቀን ነው የሚለው ግን የተሻለ ነው። ምክንያቱም ኒፋስ የሚለው ቃል በከፊል ትርጉሙ የማህጸን ባዶ መሆን ነው። ሁለተኛው ልጅ እስካልተወለደ ድረስ እርጉዝ ሴትም ተደርጋ ነው የምትቆጠረው። መንታ ልጆችን ያረገዘች ሴት ዒዳ የምትቆጥር ብትሆን ዒዳዋን የምታጠናቅቀው ሁለተኛው ልጅ ሲወለድ ነው።
☞ኢብኑ ዑሰይሚን በምትወልድበት ጊዜ ምንም አይነት ደም ያላጋጠማት ሴት መታጠብ ግዴታ አይሆንባትም። ምክንያቱም ደም ካልፈሰሳት ኒፋስ ላይ አይደለችምና። በርግጥ ይሄ አይነት ክስተት አያጋጥምም። ካጋጠመም እጅግ በጣም ጥቂት ሴቶች ላይ ብቻ የተገደበ ነው።
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏✍
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
−−−−−−−−−−−−−−−
【ክፍል ⓶ⓞ】
∼∼∼∼∼∼
☞ኒፋስ ቋንቋዊ ትርጓሜው ደም፣ ከጭንቅ መገላገል፣ ነፍስ ያለውን ልጅ ማግኘት፣ የማህጸን ባዶ መሆን ማለት ሲሆን ሸሪዓዊ ትርጉሙ ደግሞ በመውለድ ወይም የመውለጃ ጊዜ በመቃረቡ ምክንያት ከማህጸን የሚለቀቅና በሴት ልጅ መራቢያ አካል በኩል የሚፈስ ደም ነው፡፡ ልጅ ከመወለዱም ቀደም ብሎ ቢሆን የደሙ ፍሰት ከምጥ ጋር ተያይዞ ከጀመረ የኒፋስ ደም ተደርጎ ይወሰዳል፡
«የኒፋስ እና የጊዜ ትስስር»
☞በብዛት የሚከሰተውና በሰፊው የተለመደው እንድሁም በበርካታ መረጃዎችም የሚደገፈው አቋም የኒፋስ ደም ረጅሙ የጊዜ ገደብ አርባ ቀን ነው የሚለውየሚለው ነውነው፡፡ ይህ የኢብኑ ዑመርና የኢብኑ ዐባስም አቋምአቋም ነው፡፡
☞የሀነፊያዎችና የሀንበሊያዎችም መዝሀብ ነው። የኢብኑ ሙንዚር፣ የሸውካኒ፣የኢብኑ ባዝ፣ የአልባኒ እንድሁም የሳዑዲ ቋሚ የፈተዋ ኮሚቴም ምርጫ ይሄው ነው። በህክምናውም ቢሆን የውልደት ደም ለስድስት ሳምንታት ሊቀጥል ይችላል፡፡
☞ስለዚህ አርባ ቀን
ድረስካልጸዳች ከዚያ በኋላ የሚፈሰውን ደም በኢስቲሀዷ ትወስደውና ትጸዳለች፡፡ ይህ የተሻለውና ከመረጃም አንጻርተመራጩ አቋም ነው፡፡ የኒፋስ ደም እስከ ስልሳ ቀን ድረስ ይቀጥላል የሚሉም አሉ፡፡
عن ابن عباس : تنتظر النفساء أربعين يوما . أخرجه الدارمي قال الألباني سنده صحيح على شرط الستة
أم سلمة رضي الله عنها قالت: النفساء تقعد على عهد رسول الله ﷺ أربعين يوما .أخرجه أهل السنن وصححه الألباني
☞የኒፋስ ደም አነስተኛ የጊዜ ገደብየለውም፡፡
ስለዚህ አንዲት ሴት ከወለደች ከደቂቃዎች በኋላ ጀምሮ ደሙ ቢያቆምላት ወዲያዉኑ ተጣጥባ ማንኛውንም ሸሪዓዊ ትእዛዛት (ሶላት፣ጾም...) የመፈጸም ግዴታ ይኖርባታል፡፡☞ይህ የሻፊዒይ፣የኢብኑ ተይሚያህ፣ የኢብኑ ሀዝም፣ የኢብኑ ባዝ፣ የዑሰይሚኒና የአልባኒ ምርጫ ነው። ደረጃቸው ደካማ ቢሆንም ተደጋግፈው መረጃ መሆን የሚችሉ በርካታ ሀዲሶች አሉ።
ኒፋስ ላይ ያለች ሴት አርባ ቀኑን ከማጠናቀቋ በፊት ደሙ በማቆሙ ምክንያት ታጥባ ከተወሰነ የጊዜ ቆይታ በኋላ ዳግሞ ተመልሶ ቢያጋጥማት የደሙ ፍሰት የተከሰተው በአርባ ቀናቶቹ ዉስጥ ከሆነና ከማርገዟ በፊት ሀይድ በምታይበት ወቅት ላይ ከተከሰተ በሀይድ መቁጠሯ፣ ይህ ካልሆነ ደግሞ በኒፋስ ደም መውሰዷ የተሻለው ምርጫ ነው።☞የኒፋስ ደም የጊዜ ገደብ መነሻ ተደርጎ የሚወሰደው ከወለደች በኋላ ያለው ጊዜ ነው፡፡ ይህም ማለት አንድት ሴት በምጥ ሰአትላይ የሚፈሳትን ደም ከአርባ ቀናቶቹ ዉስጥ አትቆጥረውም ማለት ነው፡፡ መንታ ልጆችን የወለደች ሴት የኒፋሷን ጊዜ የምታሰላው የመጀመሪያው ልጅ ከተወለደበት ሰአት ነው የሚለው የብዙዎች ምርጫ ነው፡፡
☞ ሁለተኛው ልጅ ከተወለደበት ቀን ነው የሚለው ግን የተሻለ ነው። ምክንያቱም ኒፋስ የሚለው ቃል በከፊል ትርጉሙ የማህጸን ባዶ መሆን ነው። ሁለተኛው ልጅ እስካልተወለደ ድረስ እርጉዝ ሴትም ተደርጋ ነው የምትቆጠረው። መንታ ልጆችን ያረገዘች ሴት ዒዳ የምትቆጥር ብትሆን ዒዳዋን የምታጠናቅቀው ሁለተኛው ልጅ ሲወለድ ነው።
☞ኢብኑ ዑሰይሚን በምትወልድበት ጊዜ ምንም አይነት ደም ያላጋጠማት ሴት መታጠብ ግዴታ አይሆንባትም። ምክንያቱም ደም ካልፈሰሳት ኒፋስ ላይ አይደለችምና። በርግጥ ይሄ አይነት ክስተት አያጋጥምም። ካጋጠመም እጅግ በጣም ጥቂት ሴቶች ላይ ብቻ የተገደበ ነው።
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏✍
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• نُح عَلى نَفسِكَ يا مِسكينُ إِن كُنتَ تَنوحُ!
⤶ ربّ اغفر لنا خطايانا وتب علينا💧
~ሰላም እደሩልኝ
⤶ ربّ اغفر لنا خطايانا وتب علينا💧
~ሰላም እደሩልኝ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صباح الخير
🍫☕️
🍫☕️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• اللَّهُ وَلِيُّ الَّذِينَ آمَنُوا..وهُمّ أَوْلِيَّائه
⤶ فوائد من كتاب الداء والدواء
=
t.me/https_Asselefya1
⤶ فوائد من كتاب الداء والدواء
=
t.me/https_Asselefya1
ትልቁ አድናቂህ ብዙም የማታቀዉ ሰዉ ነዉ። ትልቁ ጠላትህ ግን የቅርብ ወዳጅህ ነዉ።
~Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (أبو حفصة)
🔍አስደሳች ዜና 🔍
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ
✅የረመዳን አስቤዛ ምዝገባ ጀምረናል📜
✅ውድ እህት ወንድሜቼ እንዴት ናችሁ
ይሄው ታላቁ እንግዳችን ረመዳን ወደኛ እየገሰግሰ ነው። በሰላም ደርሰን ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን።
🔵እኛም እናንተንና ቤተሰቦቻችሁን ለማስደሰት ይሄው ዘንድሮም እንዳምናው ለቤተሰብ የሚሆን የረመዳን አስቤዛምችን መመዝገብና መላክ ጀምረናል።
1/ ለመመዝገን ቀጣይ ያለውን ፎርም ይሙሉ።
የላኪ ስም------------
የእቃ ዝርዝር-----------
------------
2/የተቀባይ ስልክ የሁለት ሰው አንዱ ባይሰራ ሌላውን እንድንሞክር. 1-----------
2------------
3/ የተቀባይ ስም እና ሀገር------------
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
🔵የምናደርስባቸው ሀገሮች
ደሴ፣ኮንቦልቻ፣ከሚሴ፣መኮይ፣ሀርቡ፣ባቲ፣ደጋን፣ገርባ፣ሰንበቴ፣አጣዬ፣ጨፋ ሮቢት፣
ሀይቅ፣ውጫሌ፣ቢስቲማ፣ቦኮክሳ፣መርሳ፣
ውርጌሳ፣ጊራና፣ወልድያ፣ሀራ፣ዶሮግብር፣
ጎብዬ፣ሮቢት፣እስከ ቆቦ
ኩታ በር ፣ማሻ፣ደላንታ ፣መቅደላ፣ተንታ ፣አጅባር•••
ጉጉፍቱ፣ካቤ፣ወረኢሉ፣ጃማ፣ጊንባ፣አቀስታ፣
ልጓማ፣ቲርቲራ፣ከላላ፣ደገር፣ ገነቴ፣ሆጤ፣ ቀይ ማብራት፣መካነ ሰላም፣ወግዲ ፣ለሚ ጫቀታ፣»
ወደ ገበያው ማእከል ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
እቃዎችን ለመጎብኜት
👇👇
https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua
ሀሳብዎንና አንዳንድ ነገሮችን ለመጠየቅ
👇👇👇
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99
ከአል አማና ኦንላን የገበያ ማእከል የፈለጉትን ያገኛሉ ይጠይቁ

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 25-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
26-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 26
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 26
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🛑👉ይድረስ ለቻናል እና ለግሩፕ ባለቤቶች፦
~~
☞ ዲንን ማሰራጨት ትልቅ አጅር አለው ዲናችንን ከምናሰራጭባቸው ከምንማርባቸው መንገዶች አንዱ ማህበራዊ ሚዲያ ነው !! ከነዝህ ማህበራዊ ሚዲያዎች ደግሞ በርካታ ዱዓት ኡስታዞች መሻይኾች በተለያዩ ግሩፖች እና ቻናሎች ትምህርቶቻቸው ይሰራጫል አልሀምዱሊላህ ይህ ትልቅ ስራ ነው !!
☞ ነገር ግን ብዙዎቻችን ቻናሎቻችንን የራሳችንን የግል ጉዳያችንን ብቻ መናገሪያ እና መለፍለፊያ አድርገነዋል የተከፈተበት አለማ ግን ይህ አልነበረም !! እንደውም ከዝህ አልፎ አንዳንዱማ #ጭልጥ ያለ ምቀኝነት ውስጥም የሚገባ አለ የሱ ቻናል ሊንክ በየ ቻናሎች ስላልዞረለት ስለዝህ የማንንም ኡስታዝ ድምፅ ካመጣ ከኡስታዙ ግሩፕ ሰው እንዳይገባ ሊንኩን አንስተው የራሳቸውን ያደርጋሉ !!
☞ ከአመታት በፊት ይህንን ጉዳይ አንስቼው ነበር ግን በቦት በኩል የመጡልኝ የአንዳድ እህቶች ስድብን ብታዩ ሙስሊም ናቸው ግን ? ያስብላል ወሏሂ እኔም ምንም አልገረመኝም ምላሰኛ ሰዎች እንዳሉ ስለማውቅ !! ይገርመኛል እኔ ግን ዝም ካላችሁ ትሞታላችሁ የተባሉ ይመስል ሲለፈልፉ ትንሽም እፍረት የለላቸው አሏሁልሙስተዓን !!
☞ስለዝህ ረጋ በሉ ባካችሁ የቻናል እና ግሩፕ ቁጥር ከፍ ሲል የናንተ ዝቅ ካለ ምቀኝነት ውስጥ አትግቡ ከፍ ይበልለት ምን ችግር አለው ጥሩ ትምህርቶች ካሉበት ?? አንዳንዱ ደግሞ የራሱን ቻናል ብቻ ከፍ ለማድረግ ሲል የሱን ሊንክ የሱን ፅሁፍ የሱን ድምፅ ሼር የሚያደርጉትን እንጅ የሌሎችን ሼር አያደርግም ይህ ብዙ ወንድሞች እህቶች የተፈተኑበት ትልቅ በሽታ ነው !!
☞አንዳንዱ ደግሞ ሌላ ሰው የፃፈውን ፅሁፍ ራሱ እንደፃፈው አድርጎ ያመጣል ምን ችግር አለው እሱ እንደፃፈው ቢቀመጥ ?? ነው የራሴ ቻናል ግሩፕ ብለን የምናበላሽ ?? እረ ከዓቅላችን እንሁን ወገን ግሩፕ እና ቻናል እልህ መወጫ ሳይሆን መልካም ነገር ማስተላለፊያ ነው አጠቃቀሙን ካልቻልን ደግሞ ወንጀለኛ ከምንሆን እንዝጋው አለቀ !!
☞ የቁጥር መብዛትና መቀነስ አያሳስበን , የሌሎች ኡስታዞችን ደርስ , ዳዕዋ እናስተላልፍበት ሰውን ቢጠቀምኮ ለኛ ነው ጥቅሙ አጅሩ ኢንሻ አሏህ !! ምቀኝነት ወጥሮን " የሱን ትምህርት አላስተላልፍም የኔን እኮ ሼር አያደርግም " የሚል ሰው ጭንቅላቱ ጤናማ አይመስለኝም ቢታይ ባይ ነኝ !!
☞እህቶችም አሏህን ፍሩ ስትባሉ እስኪ ስሙ የቀናንባችሁ አይምሰላችሁ ሰው በዝህ ግዜ ሰውን እመክራለሁ ካለ የተቀናበት ይመስለዋል ከሞኝነቱ የተነሳ አንዳንድ እህቶችማ ከነሱ በላይ አዋቂ ያለም አይመስላቸው ግን ባዶ ናቸው ስታያቸው የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ይለያል እንደሚባለው ነው ነገሩ !!
☛በተለይ በየግሩፑ አድሚን የተደረጋችሁ አሏህን ፍሩ አድሚን የተደረጋችሁት ግሩፑን ለመበጥበጥ አይደለም !! ምቀኝነት ውስጥ አትግቡ አትጣሉ የኔ ብቻ አትበሉ እልህ መጋባቱ ትልቅ ጥፋትን ያስከትላልና !! አንዳንዶቹ ይገርሙኛል አድሚኖች ከተጋጩ እርስ በእርሳቸው አንዷ የላከችውን አንዷ ታጠፋለች አንዷ ስትልክ አንዷ ስታጠፋ ግሩፑ መጫወቻ ሁኖ ቁጭ አሏሁልሙስተዓን!!
☞አንዳንዱ ደግሞ ቻናል ወይም ግሩፕ ይከፍትና የለለ ራሱን ሰማይ ይሰቅላል እኔ ብቻ ሚዲያውን ልቆጣጠረው ይላል። እረ ስንቱን ጠቅሼ ስንቱን ልተወው : ስለዝህ የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሆይ አላህን እንፍራ ካሰራጨን መልካም ነገርን እናስተላልፍ ካልሆነ ዝም እንበል !!!
✍ ተፃፈ፦ በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
•━━━ ✽ • ✽ ━━━••━━━ ✽ •
http://t.me/abuUseyminabdurehman