Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአላህ ዉጭ ባለ አካል መማል ሁክሙ...
حكم الحلف بالأنبياء والآباء والشرف والقرآن
للإمام ابن باز رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1/17471
በነብይ?
በአባት?
በቁርአን ክብር ?حكم الحلف بالأنبياء والآباء والشرف والقرآن
للإمام ابن باز رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1/17471
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• ازرع الخير في نفوس الخلق، واسقه بماء الصِّدق، يُحي بك الله من شاء، ويكْفِكَ شرَّ المتربصين بك السوء: ﴿فَسَيَكفيكَهُمُ اللَّهُ وَهُوَ السَّميعُ العَليمُ﴾.
⤶ الشيخ صالح العصيمي
=
⤶ الشيخ صالح العصيمي
=
Forwarded from 【ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ】የእውቀት ማእድ
•• قال الشيخ صالح الفوزان :
"النِّساء أيضا فيهن مؤمنات، وفيهن داعيات، وفيهنَّ من تأمر بالمعروف وتنهى عن المنكر، ليس خاصا بالرجال، فلتنتبه النِّساء لهذا وتبدأ في بيوتها، في بناتها، في أولادها، تبدأ بهم فتربيهم على الطاعة".
المصدر: [وجوب الأمر بالمعروف 62]
~
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
"النِّساء أيضا فيهن مؤمنات، وفيهن داعيات، وفيهنَّ من تأمر بالمعروف وتنهى عن المنكر، ليس خاصا بالرجال، فلتنتبه النِّساء لهذا وتبدأ في بيوتها، في بناتها، في أولادها، تبدأ بهم فتربيهم على الطاعة".
المصدر: [وجوب الأمر بالمعروف 62]
~
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يا طالبَ الجنّة!
☞
☞ልብ የምትሉት ነገር ወንድ ከምታለቅስለት ይልቅ የምታስለቅሰዉ እንሚወዳት እወቁ እኔ አላልኩም ራሳቸዉ ወንዶች ናቸዉ። ስለዚህ ሴቶችዬ ነቃ በሉ እሱ እያላችሁ አታለቃቅሱብኝ........!! እኔ ቆራጥ ሴት አድናቂ ነኝ አንቺ ቆራጧ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ!!
🛑👉በድጋሜ የተለጠፈ !
✍️أم عثيمين الجامية
=
t.me/https_Asselefya1
በጣም ከሚያናድዱኝ እህቶች አንድ ወንድ ከወደዱ እሱ ላይ መጭጭ ከሱ ወጭ የሚሉት ነገር እሱ ጥሏቸዉ ሄዶ ሌላ ሀያት መስርቶ ልጂ ወልዶ አለሙ እየቀጨ እሱ ነዉ የሚሉት ያናድዱኛል!! ከሱ ዉጭ ተብሎ ሙጭጭ የሚባልበት አላህ ብቻ ነዉ። ሌላዉ ይቀየራል ነገራቶች ይቀያየራሉ።
☞እናም ሁለየ አንድ አይነት ሰዉ አትሁኚ የተሻለሽ ሆነሽ ለመገኘት ጠንካራ ሁኚ!! አላህ ከወደድሽዉ የበለጠ ጀግና እንደሚሰጥሽ በጌታሽ ላይ እርግጠኛ ሁኚ ለምኚዉ እሱን የተሻለ ይሰጥሻል ! በቃ ጠንክረሽ የተሻልሽ ጀግና ሁነሽ ያ ጥሎሽ የሄደ ዳግም እስኪመኚሽ ጀግና ሁኚ አታልቅሽ አትዘኝ ብርቱ ሴት ከሆንሽ የሚያጣሽ እንጂ የምታጪዉ አይኖርም!! ☞ልብ የምትሉት ነገር ወንድ ከምታለቅስለት ይልቅ የምታስለቅሰዉ እንሚወዳት እወቁ እኔ አላልኩም ራሳቸዉ ወንዶች ናቸዉ። ስለዚህ ሴቶችዬ ነቃ በሉ እሱ እያላችሁ አታለቃቅሱብኝ........!! እኔ ቆራጥ ሴት አድናቂ ነኝ አንቺ ቆራጧ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ!!
🛑👉በድጋሜ የተለጠፈ !
✍️أم عثيمين الجامية
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከመረረህ ሀገር ግባ የመልስ ምት ¡
~
~
•• قَال العَلامَة ابْن عُثيمِين -رحِمهُ اللهُ-:
•• قالَ تعَالى:
(فَالصّالِحاتُ قانِتاتٌ حافِظاتٌ لِلغَيبِ بِما حَفِظَ اللَّهُ)
- يَعنِي: يَحفَظنَ سرَّ الرَّجلِ وغَيبَتهُ ومَا يَكونُ داخِل جُدرانِه مِن الأمُورِ الخاصَّة، وتَحفَظه بِما حَفظَ الله، أَي: بمَا أمرَ الله تَعالَى بِحفظِه فهَذهِ هيَ الصَّالحَة، فعَليكَ بالمَرأةِ الصَّالحَة، لأنهَا خَيرٌ لكَ مِن امرَأة جَميلَة ليْسَت بِصالِحَة)".
شرح ريَاض الصَّالحِينَ (١٤١/٣)

Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
"አትፍራ" ግባና ሞክረዉ መቼም ይጠቅምሀል...!
ስንቶች እያገቡ ሀብታሞች ሁነዋል
አንተ ግን በሜዲያዉ ዝብለህ ፈዘሀል
ድህነትን ፈርተህ ሀራም ላይ ወድቀሀል..!
ባለህ ሳትብቃቃ ላጤነት መርጠሀል
አግባ የኔወንድም ሀሳብህ ይቀላል..!
ደግሞም አትሳነፍ ስበብ ያስፈልጋል
ጌታህን ለምነዉ ያመቻችልሀል
በሀላል አብቃቅቶ ጀሊሉ ይሰጣል:: ¡
=
https://t.me/asselfya
ስንቶች እያገቡ ሀብታሞች ሁነዋል
አንተ ግን በሜዲያዉ ዝብለህ ፈዘሀል
ድህነትን ፈርተህ ሀራም ላይ ወድቀሀል..!
ባለህ ሳትብቃቃ ላጤነት መርጠሀል
አግባ የኔወንድም ሀሳብህ ይቀላል..!
ደግሞም አትሳነፍ ስበብ ያስፈልጋል
ጌታህን ለምነዉ ያመቻችልሀል
በሀላል አብቃቅቶ ጀሊሉ ይሰጣል:: ¡
=
https://t.me/asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فَطَوَّعَتْ لَهُ نَفْسُهُ قَتْلَ أَخِيهِ فَقَتَلَهُ فَأَصْبَحَ مِنَ الْخَاسِرِينَ