Forwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦 (ۚ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ ۚ)
አቡ የህያ
وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَٰذَا الْبَلَدَ آمِنًا وَاجْنُبْنِي وَبَنِيَّ أَن نَّعْبُدَ الْأَصْنَامَ
ኢብራሂምም ባለ ጊዜ (አስታውስ) «ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር (መካን) ጸጥተኛ አድርገው፡፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን፡፡
https://t.me/Abu_yehya

👈 ضوابط للمرأة المسلمة إذا خرجت من بيتها:
1- تغضّ بصرها.
2- تمشي على إستحياء.
3- لا تكثر الإلتفات بغير حاجة.
4- لا تكثر الكلام مع أصحاب المحلاّت والمارّة.
5- تلتزم بالحجاب الشرعي الذي يغطّي جميع بدنها، وأن لا يظهر مفاتنها وزينتها.
6- لا تخضع بالقول.
7- تقول قولًا معروفًا.
8- لا تتكسّر ولا تتمايل في مشيتها.
9- الخروج بقدر الحاجة.
=
t.me/https_Asselefya1

አብሽሩ...
~
~
በሚድያ በስም ብቻ ኡሙ ፉላና ተብለን አንቀርም አንድ ቀን በእቅፋችን ዉስጥ ሁኖ ያ የምንሳሳለት ልጅ የምንጠራበት እዉነተኛዋ ኡሙ ፉላና እንሆናለን ያ ጊዜ እስኪመጣ በሶብር መጠበቅ ብቻ ነዉ።
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አልሀምዱሊላህ የወንድ ልጂ አክስት ሆንኩ ዛሬ!አኹዩ እንኳን ደስ ያለህ ! አላህ ሷሊህ ልጅ ያድርግልህ ደስታህ ደስታዬ ነዉ።🎈🎉🎈🎉 አቡ ኢድሪስ ሆነ አኹዬ እኔም የኢድሪስ አክስት ሆንኩ እንደት ደስ ይላል በረቢ!! = ✍️أم عثيمين الجامية
ያ ሰላም ተራባን ነዉ የሚባለዉ መቼ ነበር አክስት ሆንኩ ያልኳችሁ እ የኢድሪስ ታላቅ እህት ይሄዉ ዛሬ ወለደች ብለዉ አበሸሩኝ ደስ ሲል አላሁመ ባሪክ 🥀ታላቁ ወንድሜየ ጋሻዉዬ እንኳን ደስ ያለህ አያት ሆንክልኝ አላህ ይጠብቅህ🥀 ከኛ ቤት ልጅ የመጀመሪያ አያት የሆነዉ ወንድማችን መብሩክ አኹና ሌሎችም ታላቅ ወንድሞቼ አክስት እንዳደረጋችሁኝ አያት ለመሆን ያብቃችሁ ታናናሾቼም እደጉልኝ እህታችሁ በጣም ትወዳችሁ አለች እሺ 🥀
✍️أم عثيمين الجامية
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለደስተኛ የትዳር ህይወት ⇒⇐⇒⇐⇒⇐⇒⇐⇒⇐ ↳ክፍል ①↲ ⇀⇁⇁⇁⇁⇁ 1↝ትዳርን ስናስብ በልባችን ጥሩ የሆኑ እሳቤዎችን(ኒያ) ማኖር አሳሳቢ መሆኑን ማወቅ፤ ይህም ሲባል ለምሳሌ ጥብቅነትን ፤ የሸሪዓ ትዕዛዝን መፈፀምን እና ኢስላማዊ ቤተሰብ መፍጠርን ማሰብ። 2↝ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናከር ። በእርሱ እና በፈጣሪው መካከል ያለውን ግንኙነት ያሳመረ እንደሆነ ከፍጡራን ጋር…
ለደስተኛ የትዳር ህይወት
⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠
↳ክፍል ②↲
⇝⇝⇝⇝⇝
❶↳ጥንዶቹ የትዳር ህይወትን ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ መሰረታዊ በሆኑ የትዳር ጉዳዮች መስማማት ይኖርባቸዋል።
ባል ሚስቱ ምን እንደምትወድ ምን እንደምትጠላ ማወቅ አለበት ፤ ሚስትም ልክ እንደዛው ባሏ ምን እንደሚወድ እና ምን እንደሚጠላ ማወቅ አለባት።
❷↳ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ይከሰታል።ከችግር እና ከስህተት የፀዳ አልጋ በአልጋ የሆነ የትዳር ህይወት አለመኖሩን ማወቅ።
❸ ↳የትዳር አጋሮች በሚኗኗሩበት ጊዜ በወንድና በሴት መካከል ያለውን ተፈጥሮአዊ የፆታ ልዩነት እንዲሁም በሰዎች መካከል የሚኖረውን ስነልቦናዊ ልዩነት ከግምት ሊያስገቡ ይገባል።
❹↳
❺↳ከግትርነት ፥ ከልበደረቅነት ፥ ከሀይለኝነት ፥ ከእልኸኝነት ከመሳሰሉት መጥፎ ባህሪያት በመራቅ በእዝነት መዋብ። "እዝነት የገባበት ነገር ሁሉ ያምራል ፤ እዝነትን የተነፈገ ነገር ደግሞ ያስጠላል ።"
❻↳ ፍሬ የማያፈሩ ለውጥን የማያሰገኙ ትችቶችን እና መጥፎ ጎኖችን ብቻ እያነሱ አስተያየት መስጠትን መራቅ።
መተቸቱ ግድ ከሆነ ደግሞ ጥሩ ነገር የሚያመጣ እና ስርአቱን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል ።
❼↳ወቀሳን እና ማነወርን መቀነስ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ወቀሳን አይወድም ፤ በተለይ የበዛና እና ማጋነን ያለበት ከሆነ በጣም ይጠላዋል ።
❽↳
❾↳ችግሮችን አለማካበድ ፤ ለችግሮች ትክክለኛ ክብደታቸውን መስጠት፤ ችግሮችን ማካበድ ወደከፋ መፍትሄ ይወስደናልና ።
❿↳ችግሮችን ስንፈታ የመፍትሄ እርምጃዎቹ ደረጃ በደረጃ መሆን አለባቸው ፤ አላህም በመፅሐፉ ይህንኑ አስተምሮናል ።
ባነበብነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን
منقول
📝ይቀጥላል......
=
http://t.me/https_Asselefya1
⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠
↳ክፍል ②↲
⇝⇝⇝⇝⇝
❶↳ጥንዶቹ የትዳር ህይወትን ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ መሰረታዊ በሆኑ የትዳር ጉዳዮች መስማማት ይኖርባቸዋል።
ባል ሚስቱ ምን እንደምትወድ ምን እንደምትጠላ ማወቅ አለበት ፤ ሚስትም ልክ እንደዛው ባሏ ምን እንደሚወድ እና ምን እንደሚጠላ ማወቅ አለባት።
❷↳ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ይከሰታል።ከችግር እና ከስህተት የፀዳ አልጋ በአልጋ የሆነ የትዳር ህይወት አለመኖሩን ማወቅ።
❸ ↳የትዳር አጋሮች በሚኗኗሩበት ጊዜ በወንድና በሴት መካከል ያለውን ተፈጥሮአዊ የፆታ ልዩነት እንዲሁም በሰዎች መካከል የሚኖረውን ስነልቦናዊ ልዩነት ከግምት ሊያስገቡ ይገባል።
❹↳
በትዳር አጋር ላይ የሚታዩ አሉታዊ ነገሮችን በማከምና በመለወጥ ከሌላው በበለጠ ጥንዶቹ ራሳቸው እርስ በእርስ ሊረዳዱ ይገባል። የትዳር አጋር ለለውጥ ጥሩ የሆነ ረዳት ነውና ።❺↳ከግትርነት ፥ ከልበደረቅነት ፥ ከሀይለኝነት ፥ ከእልኸኝነት ከመሳሰሉት መጥፎ ባህሪያት በመራቅ በእዝነት መዋብ። "እዝነት የገባበት ነገር ሁሉ ያምራል ፤ እዝነትን የተነፈገ ነገር ደግሞ ያስጠላል ።"
❻↳ ፍሬ የማያፈሩ ለውጥን የማያሰገኙ ትችቶችን እና መጥፎ ጎኖችን ብቻ እያነሱ አስተያየት መስጠትን መራቅ።
መተቸቱ ግድ ከሆነ ደግሞ ጥሩ ነገር የሚያመጣ እና ስርአቱን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል ።
❼↳ወቀሳን እና ማነወርን መቀነስ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ወቀሳን አይወድም ፤ በተለይ የበዛና እና ማጋነን ያለበት ከሆነ በጣም ይጠላዋል ።
❽↳
እያንዳንዱ ችግር የሚፈታበት የራሱ የሆነ መንገድና ዘዴ አለውና ችግሩን ለማከም እርምጃ ከመጀመራችን በፊት የችግሩን አይነት ፥ ክብደት፥ እንዲሁም ምክንያቱን በቅድሚያ ማጥናት ይኖርብናል ።❾↳ችግሮችን አለማካበድ ፤ ለችግሮች ትክክለኛ ክብደታቸውን መስጠት፤ ችግሮችን ማካበድ ወደከፋ መፍትሄ ይወስደናልና ።
❿↳ችግሮችን ስንፈታ የመፍትሄ እርምጃዎቹ ደረጃ በደረጃ መሆን አለባቸው ፤ አላህም በመፅሐፉ ይህንኑ አስተምሮናል ።
ባነበብነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን
منقول
📝ይቀጥላል......
=
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~በዚህ ልክ ወንድ ሲወርድና ክብሩን ሲያጣ ሳይ ወንድነቱንም ጭምር እጠራጠራለሁ!
በነገራችን ላይ…ትዳር ሁለት ሰዎች አብረው የሚመሩት የጋራ መርከብ ነው።የዚህ መርከብ ትልቁ ነዳጅ መከባበር ነው። መከባበር ከሌለ ትዳር የለም። የሰው ልጅ ያለ ክብር መኖር ይከብደዋል። ሐቂቃ…ለሰው ልጅ የምሰጠው ትልቁ ነገር ማክበር ነው ብየ አስባለሁ።መከባበር ካለ የሰው ልጅ የግንኙነት ገመዱ እረጅም ነው። ከመከባበርና ከፍቅር መካከል ምረጥ ብባል ክብርን እመርጣለሁ።
•ትዳርን መከባበር እና ሰላም አጥተው በሂደትና ቀስ በቀስ የሚሞቱበት እስር ቤት አታድርጉት።በዲን፣ በዕውቀት፣ በገንዘብ ይሁን በቤተሰብ የደረጃ ሁኔታ ተገማግሞ መናናቅም የትዳር ፀር ነው። ለማንኛውም አማክሩት ሀሀ¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

Forwarded from 🎀 بيت النساء السلفيات 🎀
➻ከሁሉም ነገር በፊት እራሳቹን ውደዱ ከራሳቹ ተስማሙ ከዛ በኅላ በምታደርጉት ነገር ሀሉ ደስተኛ ትሆናላቹ!
ከራሳቹ ሳትስማሙ ከሰው ጋር መስማማት አትችሉም እራሳቹን ሳትወዱ ሰውን መውደድ አትችልም ስለዚህ መጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር ያለውን ነገር አስተካክሉ ልላችሁ ነው ።
=
ከራሳቹ ሳትስማሙ ከሰው ጋር መስማማት አትችሉም እራሳቹን ሳትወዱ ሰውን መውደድ አትችልም ስለዚህ መጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር ያለውን ነገር አስተካክሉ ልላችሁ ነው ።
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ...
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 23-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
24-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 24
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 24
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
አቋም የሌላት ሴት ጓደኛ አድርገሺ አትያዢ
ለራሷ ተወዛዉዛ አንችንም ታወዛዉዝሻለች
ጓደኛ ስትመርጪ አቋም ያላት እንቁ የሆነች ጎብዛ የምታጎብዝሺ በቃ ለጥንካሬሽ ጉልበት የምትሆንሺ ያዢ !! ከነፈሰዉ የምትነፍስ አትጠቅምሺም አትቅረቢ ካለችሺም እራቂ !!
=አልዑቡዲያህ ⩇ العبودية.apk
269.1 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈
│❏ አልዑቡዲያህ ⩇ العبودية
│
│ሊሸይኺል ኢስላም ኢብኒ ተይምያ
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─━─━─━─━
│✑ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
📚 ከክፍል 01-37ሙሉ ደርስ
⊙ ምርጥና አጥጋቢ ማብራሪያ
⊙ የኪታቡ pdf
⊙ ማስታወሻ መያዣ
⊙ ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!!
╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
│ t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4021
│
├⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam

በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል እነዚህን ቻናሎች ይቀላቀሉ!↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ፕሮፍይላችን ላይ በመልበስ በደንብ እናስተዋዉቅ በሉ ልበሱ እኔ ለብሻለሁ እ!?
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
Forwarded from የኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ«አል ኸሚሴ» የፈታዋ ቻናል