💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሩቃ ኸድር 1
<unknown>
📍ከሩቃ ላይ የተወሰደ ቲላዋ①


🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ حفظه الله

t.me/UstazKedirAhmed
ሩቃ ኸድር 2
<unknown>
📍ከሩቃ ላይ የተወሰደ ቲላዋ②


🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ  حفظه الله

t.me/UstazKedirAhmed
ሩቃ ኸድር 3
<unknown>
📍ከሩቃ ላይ የተወሰደ ቲላዋ③


🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ  حفظه الله

t.me/UstazKedirAhmed
ሩቃ ኸድር 4
<unknown>
📍ከሩቃ ላይ የተወሰደ ቲላዋ④


🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ  حفظه الله

t.me/UstazKedirAhmed
🔖الباقيات_الصالحات

قال عز وجل:
﴿ٱلۡمَالُ وَٱلۡبَنُونَ زِینَةُ ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَاۖ وَٱلۡبَـٰقِیَـٰتُ ٱلصَّـٰلِحَـٰتُ خَیۡرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابࣰا وَخَیۡرٌ أَمَلࣰا﴾ [الكهف ٤٦]

▪︎"التَّحْقِيقُ أنَّ ”الباقِياتِ الصّالِحاتِ“ لَفْظٌ عامٌّ، يَشْمَلُ الصَّلَواتِ الخَمْسَ، والكَلِماتِ الخَمْسَ المَذْكُورَةَ، وغَيْرَ ذَلِكَ مِنَ الأعْمالِ الَّتِي تُرْضِي اللَّهَ تَعالى: لِأنَّها باقِيَةٌ لِصاحِبِها غَيْرُ زائِلَةٍ. ولا فانِيَةٍ كَزِينَةِ الحَياةِ الدُّنْيا، ولِأنَّها أيْضًا صالِحَةٌ لِوُقُوعِها عَلى الوَجْهِ الَّذِي يُرْضِي اللَّهَ تَعالى.

📗(أضواء البيان — محمد الأمين الشنقيطي (١٣٩٤ هـ))

=
አስ ሱናህ
አቡል አባስ ናሲር
↷⇊አስ~ሱናህ ⇊↶

በኡስታዝ አቡል አባስ حفظه الله تعالى

=
t.me/https_Asselefya1/17007
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፈገግታ ያክል ነዉ ህእ ¡

ስዘዋወር ፈገግ ካደረገኝ ላካፍላችሁ ብዩ ነዉ

=
የዶሮ ጫጩት ወይስ የወፍ ናቸዉ እ

=
Audio
تلاوة من سورتي ابراهيم والحجر

الشيخ ظفر بن مفلح القليب

=

t.me/https_Asselefya1
✍️ተሰተሪ እህቴ !!

ውዷ ተናፋቂ የሱናዋ እህቴ
አንድ ነገር አለኝ የምልሽ ከአንጀቴ


አደራ የምልሽ በጣሙን አጥብቄ
ለአንችም ለእኔም ነፍሴን አስጠንቅቄ
ልንገርሽ  አድምጭኝ ጆሮሽና ልብሽ ስጭኝ አንዴ
ያለኝን ላካፍልሽ እህት አለም ጓዴ

የአንችነትሽ ማዕረግ የአንችነትሽ ግርማ
ክብርሽ ሀያዕ አደብሽ ነው የሴትነትሽ ማማ
ልዩ መድመቂያሽ ነው ሀያዕሽ ለአንችማ
በየ Comment ቦታው ከወንድ መመላለስ
ሀይ ለኛ መንገድ ነው ☞ዝሙት ለመዳረስ

hahaha የሚባሉት  kkkkk  ምናምን
ቅርብ መንገድ ናቸው ወንድን ለመፈተን
እህቶች አደራ አቁሙት ይህንንም
ብለሽ ትይኛለሽ በእጀ ነው የምፅፈው
ኮሜንት ብፅፍ ይሄ ምን ችግር አለው

ብለሽ ትይኛለሽ ኢማን በልብ ነው
እህቴ ልገርሽ እውነታው ይህ ነው
ኢማን በልብ ታምኖ በምላስ መስክሮ
በአካል መተግበር ነው

 
✍️ስለዚህ እህቴ !!

ልብሽ አምኖበት ነው እጂሽ የሚፅፈው
ልብሽ በኢማን ከሞላ እጂሽ አልሆነ ቦታ
ምን አልከሰከሰውየኢማን ድክመት ነው
እጂሽ በየኮሜንቱ ስር የሚልከሰከሰው
የኢማን ጥፍጥና ልብሽን ቢሞላው
የእጆችሽ ተጠባባቂ ልብሽ ወታደር ነው

እህቴ አደራ° ይህን ስራ ተይው
ፈጣሪሽን ፍራ የኔ ምክር ይህ ነው
አሁንም አትድገሚው ውዷ እህት ዓለም
የምትሰሪው ስራ ከአንች ጋር አይሄድም
በጣም ደባሪ ነው__ በሱኒ አያምርም

ይህን መጥፎ ስራ የወደደው ሰው
ማለት ይሳነኛል ያሰው ጤነኛ ነው
እኔ ጠንካራነኝ ምናምን እምትሉ
አሁኑኑ  አቁሙ_ እንዳትታለሉ
ስንት ሰዎች ሄዱ እንደዚ እያሉ

አንች ውዷ እህቴ ልንገርሽ ስሚኝ
ልብሽን  ጠብቂያት   እንዳትሆን ሞኝ
አረ ታይ እህቴ ከአጂ ነብይ ጋር ማውራቱ ይቅርብ
አላህ ለአንች  ያለውን ማንም አይወስድብሽ
በእተርኔት መስኮት ትዳር መፈለግ እህቴ ይቅርብሽ

አችን የፈለገ አባትሽን ጠይቆ በክብር ይውሰድሽ
ቃላት አሰማምሮ ቴክስት ሲልክልሽ
አደራ እህቴ  ወዶኛል ብለሽ
ልብሽ ይቅርና እዳከፍች በርሽን
እኳን አችነትሽን የማያቅ ስምሽን
በእተርኔት ለመጣ አይደለም
ልብሽን አትስጭ ስልክሽን

በውስጥ እየገባ   ይህን ሚያደርግ
ወንድ ካገኛችሁ እንዲህ የሚሟግግ
እህቶች ጠንክሩ ብሎክ  በማድረግ

ከወንዶችጋር አታውሪ ምን
ይሠራልሻል áˆá‰Ľáˆ˝áŠ• አጥቁሮ  áˆ€áˆŤáˆ ያሠራሻል

ሙስሊም  ነኝ እያልን ውስጣችን ካልሠለመ
በኢንተርኔት  መስኮት  ከሆን የጠመመ
ልባችን   መሞቱ  ነው  á‰śáˆŽ  ካል ታከመ !!


  âœď¸á‹­á‰€áŒĽáˆ‹áˆ.....!!

https://t.me/deawa_selefiya
አንዳዴ ልካችን አዉቀን ካልተቀመጥን የሚከተለን ነገር የከፋ የሚሆን እና ምን ልላችሁ ነዉ ልካችን አዉቀን እንቀመጥ ! ይሄ ራስን የሌለ ከፍ ከፍ ማድረግ መዉደቂያዉ የከፋ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
አንዳንድ ወንድ  በጣም ያወቀሽ ሲመስለው ይንቅሻል !! ንግግርሽ ቁጥብ ይሁን መሆን እስካለበት ድረስ ብቻ እንጂ እስኪንቅሽ ድንበር አትክፈቺለት ቆፍጣና እና ኮስታራ እንስት ሁኚ!!

=
t.me/https_Asselefya1
ሚስቱን ወይም እህቱን ፎቶ አንስቶ ፕሮፋይል ላይ የሚለጥፍ ሰው ደዩስ ነው። ደዩስ ደግሞ ጀነት አይገባም ሲሉ የእዝነቱ ነቢይ ተናግረዋል!!
منقول

=
~ከፍ ባልክ ቁጥር ጥንቃቄህ ሊጨምር ግድ ነው።ከሁለተኛ እና ከአስራ ሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚወድቁ ሰዎች ጉዳታቸው እኩል አይሆንም።

ኢማንህ ሲጨምር ፣ስብዕናህ ሲዳብር፣ሰዎች ዘንድ ያለህም ተቀባይነት ከፍ ሲል በደንብ ተጠንቀቅ ። áŠ áˆá‹Ť ከወጣህበት ከፍታ ተምዘግዝገህ ትፈርጣለህ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan