💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🛑👉ልጅህ እያበላህ እያጠጣህ እያለበስክ ነገር ግን ዲኑን የማታስተምረው ከሆነ እያሳደግከው ያለኸው የውሻ አስተዳደግ ነው።

🔖ሸኽ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

«አንዳንድ ሰዎች ልጆቻቸው በእንስሳ አይነት አስተዳደግ እንጂ አያሳድጉም። ምግብ መጠጥ ልብስ ያመጣለታል። ነገር ግን የዲን ተርቢያና ያማረ እንዲሁም በላጭ ስነምግባር ማስተማር ላይ ችላ ይለዋል። የሚጠቅመው የሆነ የሸሪአ ትምህርት አያስተምረውም። በዲኑ ጉዳይ ላይ አይጨነቅም።»

[ 📚مختارات من الخطب (صـ 124) ] .
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لماذا لا نخاف الله؟ | موعظة مؤثرة

🎈ለምንድን ነዉ አላህን የማንፈራዉ!?

=
t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
حكم الاحتفال برأس السنة الميلادية | الشيخ محمد مزيان
https://t.me/ibnmezian
አልሐያእ የኢማን ቀንዘል
ኢብኑ/ሙነወር
ዛሬ ታህሳስ 21/2016 በአንፎ ሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ ትምህርት
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ምን አልባች አይቺ አርቀሺ ታስቢ ይሆናል ግን አላህ ከጎንሺ ለብዙ ጊዜያት አብሮሺ ተቀምጦ ጭራሺ አስበሺዉ አልመሺዉ የማታቂ ሰዉ አንድ ቀን ድንገት ይወፍቅሻል ከዛም ሂወትሺ በደስታ ሙልት አድርጎ ያኖርሻል። ብቻ አንቺ ከማንም ጋር ግንኙነትሺ የማረ ከወሬ ይልቅ ተግባር ላይ በርቺ።

መልካም የደስታ ዘመን ብለናል......!

=
t.me/https_Asselefya1
እኔ ግን ይች ስልክ ሳልይዛት/ሳልጠቀማት ነዉ 📲👈ይች የያዝኩ! እናተስ በተለይ የገጠር ልጆች ከመዳም ኩሽና ስልክ የያዝን አይደል ሁላችሁም ማለቴ አይደለም አንዳድ እንደኔ አጠፉም ኢትዮ እያለሁ ስልክ የለም ገጠር ከብቶች በጎቸ ፍየሎቸ ነበሩ ጓደኞቸ ጥያቸዉ 📲👈ይች ጓዴ ሆነችጅ አሁንማ ........ህእ

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮዎች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰   ❝ ክፍል  ⓵⓪ ❞ ┖━━━━━┚           ➁ ⊱ፆም፦⊰ ⭞ሀይድ ላይ ያለች ሴት መጾም አይፈቀድላትም። ብትጾምም ጾሟ ተቀባይነት የለውም፡፡ እንዳውም የአላህን ክልከላ በመተላለፏ ወንጀለኛ ትሆናለች። ۞عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه  أن النبي صلى الله عليه وسلام  قال..،، أليس إذا…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

   ❝ ክፍል  ⓵⓵ ❞
╙══════╜

         ➂⊰ ሀጂ⊱


⎇ ሃይድ ላይ ያለች ሴት ለሀጂም ይሁን ለዑምራ ኢህራም ማድረግ ትችላለች፡፡ ኢህራም ለማድረግ መታጠብ ሱንና ስለሆነ ታጥባ መፈጸሟም ይወደድላታል።

۞ عن ؏ابع رضي الله عنه : ان نبي صلى الله عليه وسلام  قال لعائشة لما قدمت المكاة وهي حا،؜ : وأهلي بالحج .رواه مسلم

۞ عن ؚا،ش؊  رضي الله عنها : قالت  نفست أسماء بنت أبي عميش  بمحمد  بن أبي بكع  بالشجرة  فأمر عسو ل الله أبا بكع  ان يأمرها ان تغتسل وتهل" رواه مسلم

⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት ጠዋፈል ቁዱም፣ ጠዋፈል ኢፋዷ እንድሁም ጠዋፈል ወዳዕን መፈጸም አትችልም፡፡ ባጭሩ በከዕባ ዙሪያ መዞር አይፈቀድላትም፡፡

۞ عن ؚا،ش؊  زو؏ النبي  انَّهَا قالَتۡ لِرَسُول اللهِ   يَا رَسُلَ اللهِ ،، إنَّ صَفِيَّة  بنۡتَ  حُيَيّ قدۡ حَضَتۡ ؟ قالَ رَسُول اللهِ  .. لَعَلّهَا تَحۡبسُنَا ألَمۡ تكُنۡ ءافتۥ مَعَكُنَّ ؟ فقالُوا. بَلَی قالَ..فاخۡرُجِي .. رواه البخاري

قال ابن عبد البر في التمهيد .. الحائض لا تطوف بالبيت وهو أمر مجمع عليه لا أعلم فيه خلاف ا ..

⎇ ጠዋፈል ኢፋዷ (የመመለሻውን ጠዋፍ) ከፈጸምች በኋላ ሀይድ ያጋጠማት ሴት ጠዋፈል ወዳዕ (የስንብቱን ጠዋፍ) በመተውወደ ቤቷ ወይም ሀገሯ መመለስ ትችላለች፡፡ ሀጇም የተሟላ ነውው፡

۞عن ابن ؚباس رضي الله عنه قال . أمر الناس أن يكون آ؎ع عهدهم بالبيت  إلا أنه ؎فف عن الحائض .رواه مسلم

۞عن ؚا،ش؊ قالت أن صفية بنت  حيي  زو؏ النبي  حا؜ت في Ř­ŘŹŘŠ الوداع . فقال النبي   ، احابستنا  هي : ?فقلت إنها قد افا؜ت  يارسول الله ، وءافت بالبيت. فقال النبي  فلتنفر . رواه مسلم


⎇ በሀይድ ምክንያት ጠዋፈል ወዳዑን (የስንብት ጠዋፍ)ሳትፈጽም ወደ ሀገሯ በምትመለስበት ወቅት ከሀረም (መካ) ግዛት ርቃ ከመሄዷ በፊት ከሀይድ ከነጻች ወደ ከዕባ ተመልሳ ጠዋፈል ወዳዑን የመፈጸም ግዴታ አለባት። ነገር ግን የነጻችው የመካን ቤቶች ካለፈች በኋላ ከሆነ (ሶላትን መሰብሰብና ማሳጠር በሚፈቀድላት ቦታ ከደረሰች በኋላ ከሆነ) ተመልሳ ጠዋፈል ወዳዕን የመፈጸም ግዴታ የለባትም። ይህ የሀነፊያዎች፣ የሻፊዒያዎች እና የሀንበሊያዎች አቋም ነው።

۞قال ابن قدامة في المغني( ؼذا نفرت  الحائض  بغير وداع، فطهرت  قبل مفارقة  البنيان ، ع؏ؚت فاغتسلت  ، وودؚت لأنها في حكم الإقامة ....)

۞وقال النووي مثل ما ذكره ابن قدامة  وزاد  وان كان بؚد مسافة  قصر  لم يلزمها العد بلا خلاف:  المجموع :٨/٢ټټ


⎇ በሀይድ ምክንያት ጠዋፈል ኢፋዷን መፈጸም ያልቻለች ሴት ከሀይድ እስከምትነጻ ድረስ መጠበቅና ከታጠበች በኋላ ጠዋፉን መተግበር አለባት። ምክንያቱም ጠዋፈል ኢፋዷ የሀጅ አንዱ መሰረታዊ ማእዘን (ሩክን) ስለሆነም በምንም መልኩ ቢሆን ሊቀር የሚችልበት አጋጣሚ የለም።


۞عن ؚا،ش؊ زو؏ النبي  انها قالت  لرسول الله  يا رسول الله، إن صفية  بنت حيي قد حا؜ت ? قال رسول اللهﷺ لعلها تحبسنا ...رواه البخاري

⎇ ከሀይድ እስከምትነጻና ተጣጥባ ጠዋፈል ኢፋዷን እስከምትፈጽም ድረስ እንዳትቆይ የሚያደርጋት አስገዳጅ ምክንያት ካጋጠማት (ለምሳሌ መህረሟ ሊጠብቃት ፈቃደኛ ባይሆን፣ በሀይድ ምክንያት ለበርካታ ቀናት ለመቆየት የገንዘብ እጥረት ቢኖርባት፣ ስትዘገይ መጠለያ ቤት ማግኘት ባትችል፣ ሀገሯ ወይም ቤቷ ከተመለሰች በኋላ ዳግም የሌላ ጊዜ ሀጅ የማታደርግባቸውምክንያቶችቢኖሯት)ሀይድላይእያለች ጠዋፈል ኢፋዷዋን መፈጸም ትችላለች የሚል እይታ ካላቸው ምሁራኖችዉስጥ ኢብኑ ተይሚያህና ኢብኑል ቀይም በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳሉ፡፡ ሸይኽ ኢብኑ ባዝም ይሄንኑ ሃሳብ ይመርጣሉ። የሚያቀርቧቸው መረጃዎች ግን ጥቅል የሆኑ ሸሪዐዊ መርሆዎችና ማመዛዘኛዎች ቂያሶች ናቸው።

۞إن جميع الشروط والواجبات  في العبادة معلقة بالقدرة، فمن ؚ؏ز عن تحقيق شعء  او ركن او ركن او وا؏ب  ؾاع الى البدل  إن كان له بدل ، وإن لم يكون له بدل  سقط عنه ، ولهذة  القاعدة أدلة كثيرة  من الكتاب السنة ,,

⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት በሶፋ እና በመርዋ መካከል መሮጥ፣ ጠጠሮችን መወርወር፣ በዐረፋ ተራራ ላይ መቆም እና ሌሎችንም ከጠዋፍ ዉጭ ያሉ የሀጅ ስነስርአቶችን መፈጸም ይፈቀድላታል።

۞عن ؚا،ش؊ وابن ؚباس رضي الله عنهما ،، الحائض تقضي المنساك  كلها إلا الطواف بالبيت،، رواه احمد

۞عن ؚا،ش؊  رضي الله عنها أن نبي  قال لها  لما حا؜ت بالسرف, فاقضي  ما يقضي  الحاج غير الا تطوفي بالبيت حتى تغتسلي، رواه مسلم


«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏✍️


•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
الشيخ محمد أيوب
<unknown>
 ŮŠŮŽŘ§ أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا (41) ŮˆŮŽŘłŮŽŘ¨Ů‘ŮŘ­ŮŮˆŮ‡Ů بُكْرَةً وَأَصِيلًا (42)

محمد أيوب رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
Audio
ለነሶች እጅ መስጠት ተገቢ ነው

አጭር ምክር

ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

=
t.me/MedrestuImamuAhmed
Audio
ማን ነው ነብዪን የሚወደው?

አጭር ምክር

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

~
t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
Audio
አብዛኞቹ አያምኑም እነሱ የሚያጋሩ ቢሆን እንጂ!!

ፍጡራንንመማፀን እንደማይጠቅምህ የሚያስተምሩ የቁርአንአንቀፆች ...

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር


=
t.me/MedrestuImamuAhmed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በእርግጫ የሚታሰር ብር ይስጣችሁ ህእ

ፈገግ በሉ ደግ ዋላችሁ ወይ !?

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!

=

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔍የሴት ልጅ የደስታዋ፣ የእድለኝነቷና የክብሯ ምንጭ……

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ተስፋ ያለመቁረጥ ጥግ
~~

ሸብቶ፣ አጥንቱ መታጠፍ ጀምሮ እንኳ ነብዩሏህ ዘከሪያ عليه الصلاة والسلام ጌታዬ ሆይ ልጅን ስጠኝ ብሎ ዱዓእ ያደርግ ነበር።
ኧረ ምን ይሄ ብቻ ይሄን ሁሉ አመት አላህን ሲማጸን ኖሮ ጸጉሬ እስከሚሸብት ድረስ ብለምንህም አልሰማኸኝም አላለም። ይልቁኑ ጌታዬዋ እኔ አንተን ጠይቄ ምን አጥቼ አውቃለሁ እያለ ነበር አላህን የሚማጸነው። በርግጥ ተስፋው ከንቱ አልሆነበትም። የህያን አደለው።

«እናም በነገሮች ላይ ቶሎ ተስፍ አትቁረጡ ጊዜቸዉ ጠብቀዉ ይመጣሉ ሶብር ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ። »

=
t.me/https_Asselefya1
-ስለ ሁብ...ልባችሁን..!

قال حكيمٌ

«ጥበበኛው እንድህ ይላል፦»

سلوا القلوبَ عن المودّات
فإنها شهودٌ لا تقبل الرشا .


ሾለ ፍቅር ልባችሁን ጠይቋት  እሷ እውነተኛ ምስክር ነችና ጉቦ አትቀበልም።»

=
http://t.me/https_Asselefya1
ኢብኑል ጀውዚ አለይሂ ረህመቱሏህ እንዲህ ይላል፦

ክብርን የፈለገ፡ የኃያሉን አምላክ ትእዛዛት ይቀበላል።መኝታን ያበዛ፡ያሰበውን ያጣል።ተስፋ ቢስነቱ የዘወተረበት፡ምኞቱን ይከስራል።

📚አትተብሲር (2/426)

አቡ ዑበይዳ~ t.me/AbuOubeida