በነዚህ በተወዳጅ ቻናሎች ስም ማሰራት ለምትፈልጉ አናግሩን ባረከላሁ ፊኩም !!
«ሳዑድ አረቢያ ላይ ለምትገኙ ብቻ»
👉@ferst_tewhid_S
👉@Ibnu_turabb123
ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል ➴➴➴➴
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
«ሳዑድ አረቢያ ላይ ለምትገኙ ብቻ»
👉@ferst_tewhid_S
👉@Ibnu_turabb123
ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል ➴➴➴➴
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
በዲንሽም በዱኒያሽም የስኬት ማማ ላይ ከፍ እንድትይ ሁለዬ ምክሮቹ የሚለግስሽ ሂወትሽ እንዳይበላሺ የሚገስፀሺ ወንድም ዋጋዉ ዉድ ነዉ። አላህ ያብዛልን እንድህ ያሉ ወንድሞች! አሁን ላይ ያሉ አላህ ያዘነላቸዉ ሲቀሩ የራሳቸዉ ስኬት መረማመጃ መሰላል የሚያደርጉሺ እህቴ ተጠንቀቂ ያገኘሺዉ ሁሉ አትመኝ አትቅረቢ። ጠንቀቅ በይ በኋላ ፀፀት አይጠቅምም።#መልካም ለይል....
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉ልጅህ እያበላህ እያጠጣህ እያለበስክ ነገር ግን ዲኑን የማታስተምረው ከሆነ እያሳደግከው ያለኸው የውሻ አስተዳደግ ነው።
🔖ሸኽ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
[ 📚مختارات من الخطب (صـ 124) ] .
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ሸኽ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
«አንዳንድ ሰዎች ልጆቻቸው በእንስሳ አይነት አስተዳደግ እንጂ አያሳድጉም። ምግብ መጠጥ ልብስ ያመጣለታል። ነገር ግን የዲን ተርቢያና ያማረ እንዲሁም በላጭ ስነምግባር ማስተማር ላይ ችላ ይለዋል። የሚጠቅመው የሆነ የሸሪአ ትምህርት አያስተምረውም። በዲኑ ጉዳይ ላይ አይጨነቅም።»[ 📚مختارات من الخطب (صـ 124) ] .
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
حكم الاحتفال برأس السنة الميلادية | الشيخ محمد مزيان
https://t.me/ibnmezian
https://t.me/ibnmezian
ምን አልባች አይቺ አርቀሺ ታስቢ ይሆናል ግን አላህ ከጎንሺ ለብዙ ጊዜያት አብሮሺ ተቀምጦ ጭራሺ አስበሺዉ አልመሺዉ የማታቂ ሰዉ አንድ ቀን ድንገት ይወፍቅሻል ከዛም ሂወትሺ በደስታ ሙልት አድርጎ ያኖርሻል። ብቻ አንቺ ከማንም ጋር ግንኙነትሺ የማረ ከወሬ ይልቅ ተግባር ላይ በርቺ።
መልካም የደስታ ዘመን ብለናል......!
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮዎች ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 ❝ ክፍል ⓵⓪ ❞ ┖━━━━━┚ ➁ ⊱ፆም፦⊰ ⭞ሀይድ ላይ ያለች ሴት መጾም አይፈቀድላትም። ብትጾምም ጾሟ ተቀባይነት የለውም፡፡ እንዳውም የአላህን ክልከላ በመተላለፏ ወንጀለኛ ትሆናለች። ۞عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلام قال..،، أليس إذا…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
❝ ክፍል ⓵⓵ ❞
╙══════╜
➂⊰ ሀጂ⊱
⎇ ሃይድ ላይ ያለች ሴት ለሀጂም ይሁን ለዑምራ ኢህራም ማድረግ ትችላለች፡፡
۞ عن جابر رضي الله عنه : ان نبي صلى الله عليه وسلام قال لعائشة لما قدمت المكاة وهي حائض : وأهلي بالحج .رواه مسلم
۞ عن عائشة رضي الله عنها : قالت نفست أسماء بنت أبي عميش بمحمد بن أبي بكر بالشجرة فأمر رسو ل الله أبا بكر ان يأمرها ان تغتسل وتهل" رواه مسلم
⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት ጠዋፈል ቁዱም፣
۞ عن عائشة زوج النبي ﷺ انَّهَا قالَتۡ لِرَسُول اللهِ ﷺ يَا رَسُلَ اللهِ ،، إنَّ صَفِيَّة بنۡتَ حُيَيّ قدۡ حَضَتۡ ؟ قالَ رَسُول اللهِ ﷺ .. لَعَلّهَا تَحۡبسُنَا ألَمۡ تكُنۡ طافتۡ مَعَكُنَّ ؟ فقالُوا. بَلَی قالَ..فاخۡرُجِي .. رواه البخاري
قال ابن عبد البر في التمهيد .. الحائض لا تطوف بالبيت وهو أمر مجمع عليه لا أعلم فيه خلاف ا ..
⎇ ጠዋፈል ኢፋዷ (የመመለሻውን ጠዋፍ)
۞عن ابن عباس رضي الله عنه قال . أمر الناس أن يكون آخر عهدهم بالبيت إلا أنه خفف عن الحائض .رواه مسلم
۞عن عائشة قالت أن صفية بنت حيي زوج النبي ﷺ حاضت في حجة الوداع . فقال النبي ﷺ ، احابستنا هي : ?فقلت إنها قد افاضت يارسول الله ، وطافت بالبيت. فقال النبي ﷺ فلتنفر . رواه مسلم
⎇ በሀይድ ምክንያት ጠዋፈል ወዳዑን (የስንብት ጠዋፍ)ሳትፈጽም ወደ ሀገሯ በምትመለስበት ወቅት ከሀረም (መካ) ግዛት ርቃ ከመሄዷ በፊት ከሀይድ ከነጻች ወደ ከዕባ ተመልሳ ጠዋፈል ወዳዑን የመፈጸም ግዴታ አለባት። ነገር ግን የነጻችው የመካን ቤቶች ካለፈች በኋላ ከሆነ (ሶላትን መሰብሰብና ማሳጠር በሚፈቀድላት ቦታ ከደረሰች በኋላ ከሆነ) ተመልሳ ጠዋፈል ወዳዕን የመፈጸም ግዴታ የለባትም። ይህ የሀነፊያዎች፣ የሻፊዒያዎች እና የሀንበሊያዎች አቋም ነው።
۞قال ابن قدامة في المغني( إذا نفرت الحائض بغير وداع، فطهرت قبل مفارقة البنيان ، رجعت فاغتسلت ، وودعت لأنها في حكم الإقامة ....)
۞وقال النووي مثل ما ذكره ابن قدامة وزاد وان كان بعد مسافة قصر لم يلزمها العد بلا خلاف: المجموع :٨/٢٥٥
⎇ በሀይድ ምክንያት ጠዋፈል ኢፋዷን መፈጸም ያልቻለች ሴት ከሀይድ እስከምትነጻ ድረስ መጠበቅና ከታጠበች በኋላ ጠዋፉን መተግበር አለባት። ምክንያቱም ጠዋፈል ኢፋዷ የሀጅ አንዱ መሰረታዊ ማእዘን (ሩክን) ስለሆነም በምንም መልኩ ቢሆን ሊቀር የሚችልበት አጋጣሚ የለም።
۞عن عائشة زوج النبي ﷺ انها قالت لرسول الله ﷺ يا رسول الله، إن صفية بنت حيي قد حاضت ? قال رسول اللهﷺ لعلها تحبسنا ...رواه البخاري
⎇ ከሀይድ እስከምትነጻና ተጣጥባ ጠዋፈል ኢፋዷን እስከምትፈጽም ድረስ እንዳትቆይ የሚያደርጋት አስገዳጅ ምክንያት ካጋጠማት (ለምሳሌ መህረሟ ሊጠብቃት ፈቃደኛ ባይሆን፣ በሀይድ ምክንያት ለበርካታ ቀናት ለመቆየት የገንዘብ እጥረት ቢኖርባት፣ ስትዘገይ መጠለያ ቤት ማግኘት ባትችል፣ ሀገሯ ወይም ቤቷ ከተመለሰች በኋላ ዳግም የሌላ ጊዜ ሀጅ የማታደርግባቸውምክንያቶችቢኖሯት)ሀይድላይእያለች ጠዋፈል ኢፋዷዋን መፈጸም ትችላለች የሚል እይታ ካላቸው ምሁራኖች
۞إن جميع الشروط والواجبات في العبادة معلقة بالقدرة، فمن عجز عن تحقيق شرط او ركن او ركن او واجب صار الى البدل إن كان له بدل ، وإن لم يكون له بدل سقط عنه ، ولهذة القاعدة أدلة كثيرة من الكتاب السنة ,,
⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት በሶፋ እና በመርዋ መካከል መሮጥ፣ ጠጠሮችን መወርወር፣ በዐረፋ ተራራ ላይ መቆም እና ሌሎችንም ከጠዋፍ ዉጭ ያሉ የሀጅ ስነስርአቶችን መፈጸም ይፈቀድላታል።
۞عن عائشة وابن عباس رضي الله عنهما ،، الحائض تقضي المنساك كلها إلا الطواف بالبيت،، رواه احمد
۞عن عائشة رضي الله عنها أن نبي قال لها لما حاضت بالسرف, فاقضي ما يقضي الحاج غير الا تطوفي بالبيت حتى تغتسلي، رواه مسلم
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
❝ ክፍል ⓵⓵ ❞
╙══════╜
➂⊰ ሀጂ⊱
⎇ ሃይድ ላይ ያለች ሴት ለሀጂም ይሁን ለዑምራ ኢህራም ማድረግ ትችላለች፡፡
ኢህራም ለማድረግ መታጠብ ሱንና ስለሆነ ታጥባ መፈጸሟም ይወደድላታል።۞ عن جابر رضي الله عنه : ان نبي صلى الله عليه وسلام قال لعائشة لما قدمت المكاة وهي حائض : وأهلي بالحج .رواه مسلم
۞ عن عائشة رضي الله عنها : قالت نفست أسماء بنت أبي عميش بمحمد بن أبي بكر بالشجرة فأمر رسو ل الله أبا بكر ان يأمرها ان تغتسل وتهل" رواه مسلم
⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት ጠዋፈል ቁዱም፣
ጠዋፈል ኢፋዷ እንድሁም ጠዋፈል ወዳዕን መፈጸም አትችልም፡፡ ባጭሩ በከዕባ ዙሪያ መዞር አይፈቀድላትም፡፡۞ عن عائشة زوج النبي ﷺ انَّهَا قالَتۡ لِرَسُول اللهِ ﷺ يَا رَسُلَ اللهِ ،، إنَّ صَفِيَّة بنۡتَ حُيَيّ قدۡ حَضَتۡ ؟ قالَ رَسُول اللهِ ﷺ .. لَعَلّهَا تَحۡبسُنَا ألَمۡ تكُنۡ طافتۡ مَعَكُنَّ ؟ فقالُوا. بَلَی قالَ..فاخۡرُجِي .. رواه البخاري
قال ابن عبد البر في التمهيد .. الحائض لا تطوف بالبيت وهو أمر مجمع عليه لا أعلم فيه خلاف ا ..
⎇ ጠዋፈል ኢፋዷ (የመመለሻውን ጠዋፍ)
ከፈጸምች በኋላ ሀይድ ያጋጠማት ሴት ጠዋፈል ወዳዕ (የስንብቱን ጠዋፍ) በመተውወደ ቤቷ ወይም ሀገሯ መመለስ ትችላለች፡፡ ሀጇም የተሟላ ነውው፡۞عن ابن عباس رضي الله عنه قال . أمر الناس أن يكون آخر عهدهم بالبيت إلا أنه خفف عن الحائض .رواه مسلم
۞عن عائشة قالت أن صفية بنت حيي زوج النبي ﷺ حاضت في حجة الوداع . فقال النبي ﷺ ، احابستنا هي : ?فقلت إنها قد افاضت يارسول الله ، وطافت بالبيت. فقال النبي ﷺ فلتنفر . رواه مسلم
⎇ በሀይድ ምክንያት ጠዋፈል ወዳዑን (የስንብት ጠዋፍ)ሳትፈጽም ወደ ሀገሯ በምትመለስበት ወቅት ከሀረም (መካ) ግዛት ርቃ ከመሄዷ በፊት ከሀይድ ከነጻች ወደ ከዕባ ተመልሳ ጠዋፈል ወዳዑን የመፈጸም ግዴታ አለባት። ነገር ግን የነጻችው የመካን ቤቶች ካለፈች በኋላ ከሆነ (ሶላትን መሰብሰብና ማሳጠር በሚፈቀድላት ቦታ ከደረሰች በኋላ ከሆነ) ተመልሳ ጠዋፈል ወዳዕን የመፈጸም ግዴታ የለባትም። ይህ የሀነፊያዎች፣ የሻፊዒያዎች እና የሀንበሊያዎች አቋም ነው።
۞قال ابن قدامة في المغني( إذا نفرت الحائض بغير وداع، فطهرت قبل مفارقة البنيان ، رجعت فاغتسلت ، وودعت لأنها في حكم الإقامة ....)
۞وقال النووي مثل ما ذكره ابن قدامة وزاد وان كان بعد مسافة قصر لم يلزمها العد بلا خلاف: المجموع :٨/٢٥٥
⎇ በሀይድ ምክንያት ጠዋፈል ኢፋዷን መፈጸም ያልቻለች ሴት ከሀይድ እስከምትነጻ ድረስ መጠበቅና ከታጠበች በኋላ ጠዋፉን መተግበር አለባት። ምክንያቱም ጠዋፈል ኢፋዷ የሀጅ አንዱ መሰረታዊ ማእዘን (ሩክን) ስለሆነም በምንም መልኩ ቢሆን ሊቀር የሚችልበት አጋጣሚ የለም።
۞عن عائشة زوج النبي ﷺ انها قالت لرسول الله ﷺ يا رسول الله، إن صفية بنت حيي قد حاضت ? قال رسول اللهﷺ لعلها تحبسنا ...رواه البخاري
⎇ ከሀይድ እስከምትነጻና ተጣጥባ ጠዋፈል ኢፋዷን እስከምትፈጽም ድረስ እንዳትቆይ የሚያደርጋት አስገዳጅ ምክንያት ካጋጠማት (ለምሳሌ መህረሟ ሊጠብቃት ፈቃደኛ ባይሆን፣ በሀይድ ምክንያት ለበርካታ ቀናት ለመቆየት የገንዘብ እጥረት ቢኖርባት፣ ስትዘገይ መጠለያ ቤት ማግኘት ባትችል፣ ሀገሯ ወይም ቤቷ ከተመለሰች በኋላ ዳግም የሌላ ጊዜ ሀጅ የማታደርግባቸውምክንያቶችቢኖሯት)ሀይድላይእያለች ጠዋፈል ኢፋዷዋን መፈጸም ትችላለች የሚል እይታ ካላቸው ምሁራኖች
ዉስጥ ኢብኑ ተይሚያህና ኢብኑል ቀይም በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳሉ፡፡ ሸይኽ ኢብኑ ባዝም ይሄንኑ ሃሳብ ይመርጣሉ። የሚያቀርቧቸው መረጃዎች ግን ጥቅል የሆኑ ሸሪዐዊ መርሆዎችና ማመዛዘኛዎች ቂያሶች ናቸው።۞إن جميع الشروط والواجبات في العبادة معلقة بالقدرة، فمن عجز عن تحقيق شرط او ركن او ركن او واجب صار الى البدل إن كان له بدل ، وإن لم يكون له بدل سقط عنه ، ولهذة القاعدة أدلة كثيرة من الكتاب السنة ,,
⎇ ሀይድ ላይ ያለች ሴት በሶፋ እና በመርዋ መካከል መሮጥ፣ ጠጠሮችን መወርወር፣ በዐረፋ ተራራ ላይ መቆም እና ሌሎችንም ከጠዋፍ ዉጭ ያሉ የሀጅ ስነስርአቶችን መፈጸም ይፈቀድላታል።
۞عن عائشة وابن عباس رضي الله عنهما ،، الحائض تقضي المنساك كلها إلا الطواف بالبيت،، رواه احمد
۞عن عائشة رضي الله عنها أن نبي قال لها لما حاضت بالسرف, فاقضي ما يقضي الحاج غير الا تطوفي بالبيت حتى تغتسلي، رواه مسلم
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
الشيخ محمد أيوب
<unknown>
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا (41) وَسَبِّحُوهُ بُكْرَةً وَأَصِيلًا (42)
محمد أيوب رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
محمد أيوب رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
Audio
አብዛኞቹ አያምኑም እነሱ የሚያጋሩ ቢሆን እንጂ!!
ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
=
t.me/MedrestuImamuAhmed
ፍጡራንንመማፀን እንደማይጠቅምህ የሚያስተምሩ የቁርአንአንቀፆች ...ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
=
t.me/MedrestuImamuAhmed
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – ሙሓደራ 163 አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች-1 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 163 عشر وصايا…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM